@muler.369: ##እዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ የሰላም እና መላኩ የፍቅር ታሪክ (ክፍል) 1.

.muler
.muler
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 October 2025 11:21:39 GMT
2309193
131512
3207
11507

Music

Download

Comments

meron.sisay85
🦋 :
ይሄን ታሪክ ሰምቶ ያላለቀሰ አለ 🥺
2025-10-30 16:24:51
2905
feridumenur
ferid Gbdaw 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹 :
እደኔ ኢሄን ታሪክ ድሮ በሬዲዬ የሰማው😳
2025-10-30 19:25:06
1756
ediyana1221
Ediyana :
በልጅነታችን ልባችንን የሰበረው ታሪክ🥺
2025-11-01 17:55:36
578
almazasamual
Almi_🦅 :
በማርያም እዳታቋርጡት🙏
2025-10-30 17:21:15
322
enatiye3
Helu🌺 :
ዛሬ ጀመርኩት በcomment ብዛት😊
2026-04-30 07:59:18
10
natnael37
Natnae :
አረ ያበደ ነው እናበረታታቸው ጋይስ
2025-10-30 16:40:19
334
zamzam.bakeriz
.ሀኒየ አለሁ በይን :
ይህን ታሪክ ስስማ 15 አመት ልጅ ነበርኩኝ በናቴ ቤት 😭😭😭 ሁኝ ነበር አሁን ግን ክስው እርቄ ጠለብ የሚባል የቁም እስረኛ ሁኝ ዛሬ በስው ሀገር ቁጭ ብየ አዳመጥኩት ወይ ስደት ይኽው እደሜየ 24 አመቴ 😭😭😭😭
2025-10-30 22:04:49
123
seid8780
Seid :
የምር ጒደኛየ ነበረ የጋበዘኝ ከስምንት አመት በፊት አሁን ግን ሙቷል😭😭😭
2025-11-01 17:42:13
79
birtiymariyamlij0
birtiymariyamlij :
እንደ እኔ ድጋሚ ያለቀሰ 😭😭
2025-11-08 14:44:23
5
mesy.mesy
𝖆𝖘𝖚👸🦅 :
ወይኔ ይሄ ታሪክ ደጋግሜ ብስማው አይሰለቸኝም ነበር😳😳😳
2025-10-31 10:23:03
9
user2240131969994
bbbbbbbbbbbbbbbb :
ሰላም ሰፉ ebs ትቅረብ የምትሉ
2025-11-05 20:14:24
8
heamen33
@Sari :
ፍትህ ለ አርሲ ኦርቶዶክሳውያን😭😭😭
2025-11-01 19:16:30
22
suralax1
sura lax :
ይሄን ታሪክ ሰምቶ ያለቀሰ ወይም ያዘነ belike
2025-10-31 09:51:15
17
user4965257255912
mame king :
በዚህ ታሪክ ግን እደኔ ያለቀሰ አለ
2025-10-30 17:11:45
134
frehiwote.asalefe
𝑓𝑟𝑒🥺💔𝙜𝙤𝙣𝙚𝙙𝙧𝙬𝙖🍫 :
እኔ ገና በልጅነቴ ምኑንም ሳላውቀው ሰምቸ ያለቀስኩበት ታሪክ ነው🥺🥺🥺
2025-11-02 09:31:30
7
bekageter05giba
ያልተኖረ ልጅነት :
አቤት በዚህ ታሪክ ስንቶቻችን አለቀስን🤔🤔🤔🤔
2025-10-31 12:20:26
70
getawbirara
Gech የ44ቱ :
በዚች ታሪክ ያልተገረመ ሰው ይኖራል ግን በተለይ የመጀመሪያ አፍቃሪ ከሆናችሁ ታሪኩ ከባድ ነው
2025-10-31 01:04:43
16
papina3p
☹.𝕻𝖆𝖕i.☹ :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-11-07 18:12:09
34
logawwwwwwwww19
🔥Just_live♐ :
መጀመሪያ ስሰማው ማርያምን life አስጠላኝ 😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-01 17:07:28
11
amharak3
አንድ፡አማራ :
የተመታች፡ልጅ፡አስለቅሳኛለች
2025-10-31 06:13:21
5
derese071
everything will be fine !! :
ይህንን ታሪክ ስሰማ እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል
2025-10-30 13:04:46
12
tigistfentahun0
ያልተፈታው ህልሜ !!💞💞💞💞💞💞 :
እንደኔ2009የሰማ 🙋🙋🙋
2025-11-04 04:34:49
8
hasendawud1
Hasen✌✌ :
paert 2🙏🙏
2025-10-31 09:58:55
6
gojjam.gojja
Gojjam Gojja :
ገና በህፃንነቴ ፍቅር ምን እንደሆነ ሳላቅ በዚህ ታሪክ በጣም አልቅሻለሁ በተለይ መላኩ ሲሞት😭😭😭😭
2025-10-31 03:03:40
7
fenta2173
fenta21 :
በዚህ ታሪክ አልቅሻለሁ
2025-10-31 06:33:33
6
To see more videos from user @muler.369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About