Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@a..minaa: #ደና ነኝ ለሰው ነው #fpy #ethiopian_tik_tok #foryoupage #ጴንጤ
a..minaa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 October 2025 15:39:13 GMT
448634
83941
2682
12351
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.62MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.62MB
)
Watermark .mp4 (
8.15MB
)
Music .mp3
Comments
arenat :
ደነ አይደለሁም😔 ደክሞኛል🥹
2025-10-30 16:05:13
1167
adi ladyboss 💪 :
😢😢😢ለካ ሁሉም ሰው ደክሞታል ልክ እንዳኔ
2025-10-31 08:48:54
681
ያያ ዘ ልደታ ..ጎንደር :
ለእኔ ነው ጌታን 🥺🥺🙏🙏🙏😭😭
2025-10-31 20:57:05
129
Titi :
ጌታ ሆይ ደህና አይደለሁም ደክማኛል ሸክማቹ የከበዳቹ ወደኔ ኑ ብለካል መጥቻለው🥺
2025-11-07 18:43:49
6
"አይናማዋ ነኝ 👁👁"16💖 :
እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 😣🥺🥺🥺
2025-11-01 17:44:44
51
Silva dani :
ደና ነኝ ለሰው ነው አንተ ጋር አይሰራም ምክንያቱም አልዋሽህም😭😭😭😭
2025-11-02 12:12:16
5
M :
ጌታ ሁላችንንም ደህና ያድርገን ወንድሜ፡፡
2025-11-01 12:17:48
13
HERY HERY172@ :
እኔ ግን ደህና ነኝ ኢግዝአብሔር ይመስገን
2025-11-05 10:03:34
6
meski :
ኢየሱስ ለደካማው ብርታት
2025-11-19 12:11:57
7
🦋Butu🦋 :
አንተ ግን ከረዳሄኝ ደህና እሆናለሁ! እባክህ ደህና አድርገኝ ጌታዬ?🤲🥺
2025-10-31 12:44:20
83
Adey🌻 :
ደህና አይደለሁም 🥹
2025-10-31 11:09:19
8
urim Assefa :
ጌታን የምር ደና አደለሁም still😢 ግን ለሰው እንደ እኔ ደና ያለ አይመስልም
2025-10-30 17:18:24
123
ayou ayou :
ስለኔ ሰው ሆኖ በመስቀል ላይ ሞቶ ጻድቅ ካደረገኝ፣ ከሚመጣው ቁጣ በራሱ ካዳነኝ፣ ክብር ለእርሱ ይሁን በጣሙን ደህና ነኝ።
2025-12-19 17:37:28
10
barich12 :
ጠበቅ አድርጎ የሚጠይቅ ከተገኘ ሁሉም ደህና አይደለም🥰
2025-10-31 16:15:47
35
@✌️ 𝑑𝑖𝑛𝑞𝑎🤞👀 :
እግዚአብሔር የልብን የሚሰማ አምላክ ነው
2025-10-31 07:50:07
19
buta 🦅 :
ማርያምን አስለቀስከኝ 😭😭😭
2025-11-01 05:06:23
25
use Soli Awol :
ደና አይደለሁም ጌታ ሆይ እርዳኝ ደክሞኛል🙏🙏
2025-10-31 04:59:48
50
THANKS GOD :
ና ጌታ ሆይ ወደ ነገሬ ወደ ችግሬ
2025-11-03 09:50:31
6
kali ye abaye :
ደክሞኛል ደና አይደለሁም
2025-10-31 06:18:48
16
ቲቲ ገ/ህይወት :
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4 : 18 የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።
2025-11-01 18:16:21
9
mamay :
አዎ አደለሁም እንዲ እራሱ ጮኬ የማወራበት ቦታ ባገኝ ይቀለኝ ነበረ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
2025-11-01 07:42:08
14
anuki :
ደና አይደለሁም ደክሞኛል🥹 አኑረን እንዳንል ኖረን ምን አፈራን ... ግደለን እንዳንል ቅጣትህን ፈራን .. Endwe beramth bezinteh meran🥺🥺
2025-10-31 18:34:49
8
🅱🅻🅰🅺 🌚 :
ግን ባሁን ሰአት መሞት የማይፈልግ ይኖራል🥺🥺🥺🥺
2025-11-02 19:12:21
19
Nan💜🔏 :
ደና አይደለሁም🥺
2025-10-30 17:49:41
11
To see more videos from user @a..minaa, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
𝘽𝙖𝙗𝙖𝙧 𝙅𝙖𝙣𝙖𝙢 💝.... 𝙄𝙣𝙨𝙝𝙖𝙡𝙡𝙖𝙝 𝙎𝙩𝙧𝙤𝙣𝙜 𝘾𝙤𝙢𝙚𝙗𝙖𝙘𝙠 𝙩𝙤𝙙𝙖𝙮.. #Cricket_Creator #fouryoupage #viralvideo #shortcricket #cricketaddic
@julianoacustodio #julianocustodiocy #empreendedorismo
Làm 1 chảo bánh mì siêu tốc - ngon mà vẫn đủ chất với cá hộp 3 Cô Gái #reviewanngon #ancungtiktok #LearnOnTikTok #betupe
@fabioteruel SEJA DIFERENTE NA SUA FAMÍLIA #palavrafabioteruel #oracao
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy