@sadi.bruno.td: #ገጠር_ውስጤ_ነው😘 #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #LIVEIncentiveProgram #LIVEStory @Sèadi Brùno Ùtd

Sèadi Brùno Ùtd ☕
Sèadi Brùno Ùtd ☕
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 30 October 2025 16:15:10 GMT
343731
8921
501
1385

Music

Download

Comments

s3418245
💫 susu የሀይቋ🦋💫 :
ማነው የሀይቅ ቤት መታገድ እደኔ ወሽመጡን የበጠሰው እቅድብቻ ሁኖቀረ😌🥺🥺😢😢
2025-10-31 08:31:19
11
foziyaawolseid
ⓕ🎀 ፎዚ የባቦዋ🎀 :
ይቆጨኛል እዚህ ቤት አለመስራቴ😥
2025-10-31 01:09:53
8
semutii506
በስምህ ልጠራⓈ🇸🇦🇸🇦🇸🇦 :
አርድቦን አንጭልኝ
2025-10-30 19:01:36
4
eluti61
Ela🦋 :
የኔ ውብ ሀገር ❤❤❤❤
2025-11-02 18:34:44
2
seadi2138
seadi :
ግን ከደሴ ይርቃን እዴ ቡሀሩን ማየት እፈልጋለሁኡፍፍ💋 🥰ያሳላም🥺🥺
2025-12-23 19:53:26
0
user2960103080866
الحمدو الله 🕌🕌 :
ሐይቅ 🥰🥰
2025-11-02 08:13:34
3
goop636
🦅የገጠሯ➪ከወደ ሀይቅ😉 :
በቅርብ😍ኢንሻ አላህ😥😥😥እወይ ማማር ሀይቅዬ
2025-10-31 07:49:03
3
madina.madina937
መዲ :
እዚህ ቦታ መግዛት እፈልግነበር አይይይይ
2025-10-31 18:51:46
1
user56381388312908
user56381388312908 :
እሁድ መጥቸ መዝናናት እፈልጋለሁ እህት።
2025-10-31 14:00:24
3
mdhussen777
የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም :
ምንዋጋለው ሀይቅን ብንወዳት እከካም የሆኑ የብልፅግና ሰወች አሉባት እነዝህ እከካሞችን ካሶገድን በሁላ ወደእምየ ለይቅ እመለሳለሁ
2025-10-31 12:49:43
4
my84871
ወድሜ መከታየ💝 :
ስንት ይገኛል ቦታ
2025-10-31 10:40:48
4
abfidake
Ab(fidake) :
ዎው ቪዲዮውን ለመቅረፅ የኮምሽበት ቦታ ብዙ ጉዜ እሄድ ነበር አስታወሽኝ
2025-11-27 09:38:35
1
jollyjues
1+1=11 i don,t care :
ገበታ ለሀገሩ ምን ላይ ደረሰ የምታውቁ ንገሩኝ እስኪ
2025-10-31 00:19:44
2
a7190209
እ🤞ል👈ከ👌ኛ🤙ዉ :
ሀይ
2025-11-06 17:20:11
1
user261552466157
Awel mohammed :
ሀይ
2025-11-14 03:56:18
1
user27098177196517
🇪🇹zayinab Hussen :
ወይ ትዝታ ሀይቅየ መቼ ነዉ የሚንገነኘዉ
2025-11-21 17:38:38
2
jemal1350
JAMES :
ዋውውውውው
2025-11-14 20:24:36
2
.a087069
#❤🐏🐏🌹የበረሀዉ ረኛ🐏🐏❤🌹 :
ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰
2025-12-07 13:27:58
1
sieybmhamed
ሰደድደላላ :
ወሎየውሰላምነው😊😊😊
2025-11-09 12:15:14
1
makash6542
meki645 🌴 :
ሀገሬ ያደኩብሽ ሀይቅየ 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝
2025-11-04 18:35:46
1
hadiya.seid481
0-0+0+0=0😁 :
ወላሂ በጣም የምወዳት ሀገር ናት የደበረኝ ቀን ወይም ከባሌ ጋር የተጣላሁቀን ሀይቅ ነበር መተከዣየ ብሶቴንም ደስታየንም ለብሀሩ ስነግረዉ ሁሉም ይቀለኝ ነበረ ምን ዋጋ አለዉ ስደት ላይጠቀም ወስዉሶ መጣኝ መቸም አልሀምድሊላ ሁሉም አለፈ አልዋሽሽም በአይኔ ላይ ነበር የሄደችዉ ስለጋበዝሽን አመሰግናለሁ
2025-11-01 16:54:02
2
briantemesgen
እረከብኪ :
ሀይቅ እስጢፋኖስ ናፈቀኝ
2025-11-16 12:43:25
1
user92586235405031
ሰሙ የሀይቅ ልጅ💚💛❤ህልሜን ሰው ይኑረው :
እመዋ ሲያምር ወላሂ ሰፈሬን አሳየሽኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞
2025-10-31 06:57:40
2
fozi5047
ፋጡም የደሴዋ መጠጋየ አላህነው። :
ሀይቅ በጣም ነውእመወደት
2025-11-14 18:02:19
1
requya7
ሰለፍያ لا تقنطو من رحمت الله :
ሀይቅዬ የኔ ናፍቆት
2025-12-08 08:50:53
1
To see more videos from user @sadi.bruno.td, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About