@netsi917: 100k followers ❤️

Netsanet
Netsanet
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 October 2025 16:58:22 GMT
2669018
322247
5279
12884

Music

Download

Comments

anetenh730
Anetenh730 :
አዴናይ Award ይገባዋል የምትሉ like🤝✌
2025-10-30 17:15:43
7909
fafi3252
💫f"_a"_f"_i"_📸🎧 :
በዚ ድምፅ መዝሙር ትዘምር የምትሉ🙏🥰
2025-10-31 05:33:14
3614
arsemye.enate
ሰማእቷ አርሴማ እናቴ🤗 :
አለም 🌍 ሁሉ ይስማ 🗣 ማርያም አማላጅ ናት ❤🙏
2025-10-30 18:47:08
5076
beta1219
beta :
ስትዘፍኚ ትንሽ ተረጋጊ ውዴ አትፍጠኚ እና ስለሙዚቃ አንዳንድ መረጃ ከኢንተርኔት እየፈለክሽ ተማሪ ድምፅሽ መገራት እና መስተካከል አለበት በርቺ ቆንጂት🥰🥰
2025-10-30 17:40:06
1720
utopia06hk
Haymanot ♋️ :
ለኔ ብቻ ነዉ ግን ችሎታዋ ያልታየኝ
2025-10-31 14:15:11
643
nigusberhe0
Kingo Official🌍 :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ምኖረው ቀደምኩት😁
2025-10-30 17:34:21
732
mw.family67
MW FAMILY👨‍👩‍👧 :
ሰይፉ ራሱ አዶናይጋ ይቅረብ የምትሉ😂
2025-10-30 17:31:34
1587
userbekibeki1229
የነገን ማን ያዉቃል :
አዶናይ ከ ኪሱ እና ከልቡ ነው ሰው ሚረዳው ልነግራችው ብየ ነው
2025-10-30 18:02:33
346
lijabe48
lijabe48 :
Adonay award ❎ Adonay Balandor ✅
2025-10-30 17:31:29
620
eftahabebe
Eftah Abebe 1&1 :
የኔ ውድ ይሄ እድል ላንቺ ወርቃማ ነው። ነገር ግን እራስሽን ጠብቂ, ሴትነትሽን ጠብቂ, ብልህ ሴት ሁኚ ሁሉም ቀኖች ተመሳሳይ መልክ የላቸውም።
2025-10-31 03:14:25
127
zemenu.16
𝔃𝓮𝓶𝓾CR7 𝓲𝓼 𝓶𝔂 𝓰𝓸𝓪𝓽 :
ፍቅር እዳይዛት ከአዶናይ ይቺ ልጅ 😂😂
2025-10-31 05:26:02
60
arbo238
እንደ እናት :
እኔ ግን ድምፇ ደስ አላለኝም ይ ቅርታ አርጉልኝነሰ
2025-11-02 08:55:10
16
yosefgatenat
JO_JO 🎭 :
ድምጾ ያምራል የምትሉ like
2025-12-26 12:21:47
5
kisanet390
ksanet :
ድንግልእናቴ ኣደራ ሃገራችንንሰላም ኣርግልን የወጡ በሰላም መልሽልን
2025-10-31 12:42:14
58
kasmas164
Kasmas :
አይናችን እያየ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ የኔ ውድ 🥰🥰
2025-10-30 17:44:32
71
user1102260919828
mesi :
አዶኒ ግን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ
2025-10-31 16:54:23
14
deboch.s
◀ሰናይ▶ :
የመጀመራው መሣተር አብነት አመስግኚው
2025-10-31 16:16:50
38
rakk.geberslassie
Rakk Geberslassie :
በቅርብ ቀን ታሪክሽ ይቀየራል በርቺ!!!
2025-10-30 20:41:42
32
intime60
In time 🇳🇴🇸🇪👍 :
ድምጿ ግን ያምራል ነው የምትሉን ከምር አያምርም
2025-10-31 08:15:16
60
hayder.werku
ሀይደር :
ትችላለች እደኔ ሂወቷን ይቀየር ይለፍላት የምትሉ የቅናት መንፈስ የሌለባቹ እስኪ ላይክ አርጉ
2025-11-01 14:16:48
8
yalew.abebe2
Sil Amilak21 :
የኢትዮጵያ ህዝብ የአዶናይ ውለታ አለብህ
2025-10-30 18:47:58
36
kasahungoa
ካሱ Costa ቼላው💙🇪🇹💙 :
🌹🌹🌹አዶናይ መኪና ብቻ አይደለም ፕሌን መሸለም የለበት ሰው ነው🙏🙏🙏
2025-10-31 07:56:09
16
ashubizuayehu
አሹ ፍቅር ጎንደሬዉ :
ይጨምርልህ አዶናይ
2025-10-31 15:41:54
6
munita497
muni :
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው 🥰 adoney ሰው ነው walahi 🙏
2025-10-31 06:50:12
17
.love5601
Abebe Love🌹🌹🌹 :
ፍቅር እንዳይዝ አዶናይ
2025-10-30 17:21:44
22
To see more videos from user @netsi917, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About