@teddy_shewa: እሰደዳለው !!! 😂❤️🙌 #ማንእንደሚሪንዳ @Mirinda_ET @MOHA Soft Drinks Industry S.C @Beki picture

teddy_Shewa
teddy_Shewa
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 October 2025 03:46:35 GMT
1351984
125520
2621
23097

Music

Download

Comments

abiwet..13
Abiwet ⚓⚓⚓ :
በምን ቃል ልግለፀህ ይችላል የምትሉ👍👍👍👍
2025-10-31 03:51:29
3580
betytibebu7
bety tibebu :
በነካ እጃቸው ጫት ቤትም ቢዘጉት
2025-11-01 06:33:25
357
animut12122
animut :
ለእናንተ ቀልድ የሚመስል ለእኛ ግን ትልቅ የድህነት ቀንበር ውስጥ ላለን ከፍቶናል አብዛኞች የአዲስ አበባ በኑሮ ዝቅተኛ የሆኑ እናቶች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩት እና ዳቦ የሚገዙ አረቄ ቸርችረው እና ጉሊት ቁጭ ብለው መሆኑን እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ ያቃል please ድምፅ ሁኑን ፍትህ ለድሀው ህዝብ
2025-10-31 06:30:30
307
abdi_607
Zak📚 :
የአመቱ ምርጥ ቲክታከር👌🥰🔥🔥
2025-10-31 03:55:17
413
mogese.belete
ያገለገሉ እቃወቺ ገዥ እና ሻጭ :
በተገኘበት ይደነቅ
2025-10-31 04:18:08
454
alemalina396
🦋አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር 🦋444🦋 :
teddy ሁሌም አንደኛ ጀግና❤️❤️❤️ወገን አጨብጭብ❤️❤️❤️እስቲ teddy ይመቸኛል ምትሉ like
2025-10-31 04:04:07
238
sham81045
shaamaa :
ኦርቶዶክሳዊያን አይዞአችሁ😆 በዚም መጡበችሁ?
2025-10-31 13:34:06
21
amanzeamauel
AMAN :
2025-10-31 04:02:54
138
ghionmaleda1
Ghion Maleda :
ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ሐይማኖት ናት
2025-10-31 18:36:01
40
penkillerrr2
ማቲyos :
ጠጣን እንጂ ገደልን ወይ😎
2025-10-31 03:53:55
14
abelajr1710
አቤላ ✌️ :
አልቅሰህ አታስለቅሰኝ 🤧😭😭
2025-10-31 11:56:35
24
amu12_dc
amu12 :
እኛም ምሪንዳችንን ይዘን ጉዳቸዉን ነዉ የምናየዉ 💪🥰
2025-10-31 03:54:48
34
ashenhfi.teshle
ashuti :
ማርያምን ትችላለህ ሁፈይ 🥰
2025-11-02 16:54:50
5
bela_maki
ቤላ & ማኪ :
ቴዳችን ትችላለህ እኮ👌
2025-10-31 04:14:17
32
zebanshiferaw
Zeban Shiferaw :
ዛሬ ገና ማስታወቂያ ተሰራች ጀግና 💪💪💪
2025-10-31 15:52:04
8
_.patriot
Patriot 🦅 :
ኪነ-ጥበብ ሲገለጥ ልክ እንዳንተ ነው 👌
2025-10-31 13:06:13
7
unique7_7
ᵁᴺᴵQᵁᴱ :
😂🤣😂🤣ትችላለህ✌️,.. ቀልድ ነው ብለን እንየው እንሳቅ እንጂ ቁም ነገሩ ትልቅ ነው👏👏👏👏
2025-10-31 03:58:44
15
natimedia1
Nati media :
ትችላለህ u r real creative
2025-10-31 04:19:22
21
bbbjk506
𝖊𝖆𝖘𝖞 𝖈𝖔𝖒𝖊 :
ምን አርጉ ነው ምትሉን ?
2025-10-31 09:02:52
6
wubity1
WUBዬ :
እኔ ባየሁ ቁጥር ብዙ ነገር ነዉ ምማረው 🥰🥰🥰
2025-10-31 16:44:46
5
adoni192123
Adoni :
ጀግና እኮ ነህ ማሪያምን ❤
2025-10-31 07:07:46
7
horaabulaa7
horaa bulaa :
ማርያምን ምርጥ ትወና
2025-10-31 04:13:09
19
kiya14444
🌹 :
ኬንያ አትሂድ ደቡብ ና 🤣🤣🤣
2025-10-31 04:16:03
8
mesifini2
Hiv ቢኖርብኝ መኖር ይቻላል💯🙏💑👪🏩🏥 :
ቴዳ ማርያምን ትለያለክ😁✌✌
2025-10-31 05:48:57
6
yibela492
yibe(የፈርጦች) :
አሪፍ ነው ግን ይህን የሚሰሩ እናቶኝን ብታስብ ጥሩ ነበር
2025-10-31 04:22:29
9
To see more videos from user @teddy_shewa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About