@hermon545:

ሄርሞን አዳማ
ሄርሞን አዳማ
Open In TikTok:
Region: AU
Friday 31 October 2025 07:53:15 GMT
688240
48763
1074
5289

Music

Download

Comments

addisandualem8
ምኞቴን ኑሩልኝ እኔ ላሽቃብጥ 🙈 :
ደግሞ ፎሎው ሳላደርገው የሚመጣልኝ ነገርስ😂😂😂
2025-10-31 10:12:49
1081
muluwork.getachew
''የእናቷ''ልጅ"፩፮''🦋🦋🦋🦋 :
😂😂😂😂😂 ይኤሰው ሲያወራ ደስየሚለው😂😂😂😂😂
2025-10-31 08:43:46
841
hayat.yimam72
HA YU NA :
አጎቴ አንድ ቀን ሳይቅም ቀረና ተኝቶ በጣም አጫጭር ዱካኮች ሲጣሉ ለማገላገል መሀል ሲገባ ፍሬውን ይዘው ተንጠልጥለው እንዳገላቱት የነገረኝን አረሳም
2025-10-31 13:08:56
155
marthawoldeyessus
marthawoldeyessus :
ጨዋታ የሚያምርለት ሰው እንዳንተ አላየሁም ቅድመ አያቴ እንኴን እንዲህ አያምርላትም🥰🥰🥰
2025-11-01 03:28:07
186
bicuye
Boni❤️Bubu😍🇨🇦 :
ቡና ነው ወይሰ በርጫ😂😂😂
2025-10-31 08:22:53
53
user6872633172472
Bity :
ገና ኮካ ጠርሙስ ውስጥ ይጠቀጥቅሀል ሱሱ ካልቀረ
2025-10-31 10:31:09
94
alemalemayehu237
Alem Alemayehu237 :
ወንድሜ ዋሌቱ ውስጥ ከቶኝ ተቀመጠብኝ ይል ነበር
2025-10-31 10:40:34
22
user1753111816125
2124 :
እኔሥ,ፎሎየ,ነው,,የሣቄ,ምጭ🤣🤣🤣
2026-01-15 10:39:21
3
salimsaloom713
Asi ye zuzu :
የአያቴ ወሬ ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂
2025-10-31 08:39:31
141
banchikassahun
banchikassahun :
ቡና እንድንጠጣ የሚያስገድደን ክፉ መንፈስ እንዳለ ነው የተረዳሁት🤣🤣
2025-10-31 18:07:56
21
hayat91646
Hayat :
ነጩን ፅጉር ነው ወይስ ጥቁሩን😳
2025-10-31 13:45:51
25
user7994496967357
user7994496967357 :
እሄማ የበርጫ ነው😅😅😅😅😅
2025-10-31 09:02:41
19
suziadenano
Mekdi🧑‍🍳😍 :
😂😂😂😂 መጡአ ሳትል እኔ ለራሴ አልኩት መጡልህ😂😂😂😂😂😂😂
2025-11-21 05:27:43
22
mesi.ye.entwa.lij
Mesi የሳያት እናት :
አያልቅበት 😄😄😄
2025-10-31 07:55:51
78
attiatti041
እመብርሀን እናቴ :
ሰው በዚህ ልክ ወሬ ያምርለታል😁🤭🤭🤭🤭
2026-01-18 06:18:24
1
rose1485t
Rose🌹❤ :
ቡና ልተው በወሰንኩበት ሰአት ማነው አንተን ሚልክብኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-31 10:27:45
30
nesroccxzrk
jojo :
ቺት አርገህባት ነው ቡና ላይ ዋጋው ከባድ ነው
2025-11-21 07:46:45
5
user2980817186887
""👁አይናማዋ ;; ያባቷ ;;👀" :
አንተ ብቻ አዉራ አፍፌን ከፍቸ የማዳምጥክ ነገርስ🤣🤣
2026-01-17 22:09:25
1
makidamaki1a
makidamaki :
እኔ ምልህ...............ከነጺ ጋር የሚያቆራኛቹ ነገርስ🤔🤔🤔
2026-01-18 11:44:07
1
ferehiwet.guta
Ferehiwet Guta :
❤❤❤❤የቅዘት መሀት
2025-11-24 11:12:01
2
jima47214651458201
Muslima 🇪🇹🕌 :
እኔ መሳቅ ነው የምፈልገው ስለዚህ ፎሎ አረኩሁ😁
2025-12-07 06:02:09
2
yobiquan7
Yobi አቢሲኒያዊ :
seda yalu dukakoch new yayeshew😅
2025-11-18 05:48:03
3
bereket1990
Bereket🎧 :
እኔስ ብትል ኮካ ጠርሙስ ውስጥ ከቶኝ እንዴት ልውጣ😂🤣🤣
2025-11-06 09:06:59
2
biniyamer28
biniyamer🌗 :
ቡና ካልተፈላ የማይፈርሸዉ 😂😂😂
2025-11-21 14:17:32
3
To see more videos from user @hermon545, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About