@gechfromsweatbox: @Gezi fast man🤍🤍

gechfromsweatbox
gechfromsweatbox
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 October 2025 15:17:49 GMT
776450
46427
1294
2378

Music

Download

Comments

gezahegn080
Gezi fast man🤍🤍 :
Good 👍
2025-10-31 20:44:08
1906
shark06abajifar
SHARK06AbaJIFAR :
ያንተ ችግር ሁሉንም ነገር የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ የምትለው ነገር አይመቸኝም
2025-10-31 16:33:58
671
ashuviews
Ashu :
ይሄ ነው ትልቅ እርምጃ ማለት🔥🔥🔥
2025-10-31 15:50:14
1623
abdihns
Abdi :
እንማማር ነው የሚባለው ላስተምርህ ስትል አንተ ምን ተምረህ ነው ምታስተምረው???
2025-10-31 19:08:51
112
16.wagner.group
16 wagner group :
ጌች ከመጣ ለማሽኖችህ r.i.p
2025-10-31 18:19:11
215
yonike19
@𝕪𝕠𝕟𝕚💪💪 :
እንደ ጌች አይነት ሰው ያብዛልን የምትሉ እስኪ 👍👍👍አርጉ
2025-10-31 15:45:52
400
helloetiopia
ደምመላሽ :
😂😂😂በሳል ንግግር
2025-10-31 16:05:51
55
haptish10
Habtish fc :
ይገነጥልሀል ብረት መግፋት ብቻ ዋጋ የለውም
2025-10-31 16:50:53
15
xio.wang.wang.hu
FOOTBALL VISION :
ጌችዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ነገርግን በአማዳ ጉዳይ ግን side ያረክ ይመስለኛል ለምን ያንተ ስብዕና እንደዚያ አይመስለኝም ሁኔታው ግን ያስብላል
2025-10-31 18:58:40
7
lijmach
my life is Liverpool :
አንተ ወደ ገጠር ግባ እሱ ብዙ ያስተምርሃል እንደ እናንተ ከዩቱብ ቀጥታ ሳያመጣ😁
2025-10-31 20:30:51
7
yadete097
yadete :
ወንድማዊ ምክር ነው ገዜ ምርጥ ሰው
2025-10-31 20:41:35
5
naskz1
Ñãš Ķž. :
ጌች የህዝብ ልጅ 🥰💪💪💪
2025-10-31 15:23:30
29
yonas927
@yonas :
ቅንነት ግን ታድለ ጌች😊
2025-10-31 15:43:29
10
amhra2026
mota keraniyo :
ራሱን የሚሰቅል ሰዉ አይመቸኝም ከአንተ ይልቅ የሱ ንግግር ማርኮኛል አዋቂ ነኝ ባንል
2025-11-01 09:37:17
8
bruck_zity
Bruck Zity :
broski🔥
2025-10-31 15:47:22
70
hualid7
Hûälîd :
dedeb neh eyalkew new🙄
2025-10-31 19:11:13
8
teku508
teka ye enatu lij :
ትልቅ ሰው 🙏🙏
2025-10-31 16:41:33
9
aifashioniq74
Fashion :
ቁራ ግን ከመቼ ጀምሮ ነው ታች ሚንጃበበው እላይ አልነበር እንዴ ለማንኛውም ሁላችንም ገዜ ይሄን እድል ስላገኘ happy pool ነን
2025-10-31 16:15:43
8
esmizboy6372
@EsmizBoy6372 :
ጌቾ ነገሮችን የምታይበት እይታ🤔🤔🤔ትለያለህ ትልቅ ሰው ነህ ክበርልኝ🙏
2025-10-31 15:52:55
37
user2740829842901
@Lupin :
መልካም ሰው💪
2025-10-31 16:26:46
6
raphimu5
raphimu5 :
ጌታቸው የበኩልህን አስተዋፅኦ እያደረክ ነው በርታ። 🙏🙏
2025-10-31 17:11:28
5
libamwond7
ይዱ ጊዮናዊ :
ከመካከላችሁ ሚገጥመው አለ ??
2025-10-31 16:20:18
11
ayooaw5
ayoo :
ንሰረ ነኝ ብልዋል እንዴት ይማርልሀል
2025-10-31 16:54:23
10
To see more videos from user @gechfromsweatbox, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About