@amleset_muchie_podcast: ሙሉውን video Amleset muchie Youtube channel ላይ ያገኙታል . . . #amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር #adaywithamleset #podcast #ቃልኪዳንታምሩ

ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 October 2025 16:23:56 GMT
979904
68609
635
2777

Music

Download

Comments

a.d79884
A D :
ምንድን ነው መገላለጥ የዛ የተከበረው ተወዳጁ አርቲስት ሚስት ሁኖ
2025-10-31 20:29:55
12
dani080241
dani mom🥰🥰🥰🥰👍🏻 :
ስወዳት ይቺን ልጅ
2025-10-31 19:14:23
313
mekdes.girma7
Mekda🌸 :
አይኗ ሲያሳዝን🥺
2025-10-31 19:34:16
199
wendosen214824
wendosen :
ቆይ የ ታሪኩ ባባ ሚስት አይደለቺም እንዴ?
2025-11-01 02:55:05
19
.220704270933
ዮርዲ 22070427093 :
ቃልና አምለሰት ውበት አይገናኙም አምለሰት ውበቷ ደረቅ ነው የቃልየ ግን ኡፍፍፍ ያሳሳል ውበቷ ማርያምን🥰
2025-11-02 16:23:40
23
wub917
Yethafawe beg :
ከአለባበስ እስከ አንደበት ድረስ👌👌
2025-11-01 06:42:33
64
user1019316127616
user1019316127616 :
የኔ ቆንጆ ቃልዬ ስወድሽ አሁንም እኮ ሜካኘ የማታበዚ አንደኛ ቆንጆ ነሽ
2025-11-01 04:09:53
23
yoyoyoni12
yoni :
የተኖረ ህይወት ሲሆን እንዲ ነው የሚወራዋ የምር ጀግና
2025-10-31 21:42:34
14
beliema
"ዘመን አድሰሽ" :
ወይ ባሏ ታድሎ! ዘመነሽ ይባረክ ቃልዬ!!
2025-11-01 19:53:27
6
titisa1212
Tg የወፌ እህት :
በስመአብ ሰው እንደዚህ አንደበቱ ይጣፋጣል 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-01 18:42:13
11
yofi1935
@yofi :
ጨዋታ አዋቂ ቆንጆ ነገር!
2025-11-01 06:00:43
17
baye0805
♌ :
እራስን ሖኖ የሚኖርሰው እድለኛሰው ነው
2025-11-01 05:48:34
13
tegegn_tube
TEGEGN TUBE :
ክራሼ ነበረች 😭😭
2025-11-01 12:10:58
35
user622772585
user :
ፈገግታዋ ሲያምር
2025-11-01 05:04:07
7
aklil.desta0
ድርሻየን ስጡኝ :
ለምን እንደሆነ አላውቅም ከኢትዮጵያ አርቲስቶች የምወዳት እቺ ብቻ ናት
2025-11-01 17:58:09
9
beba.royal
beba royal :
በጣም ስወዳት ስርአቶ ቁንጅናዋ ይለያል
2025-11-01 05:46:30
6
semhalawitt
Adu,@₹^ :
weyne awerarwa🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-01 12:32:08
6
dani.boy132
DANI :
ኤሚ እኮ ሌጀንድ ነች መቼ አይደበዝዝም 🙏
2025-11-01 10:32:26
5
c.r7010
C.R7 🐺🐺 :
ተማሪ ሆነን ዐይኑካዬ ነበረች አሁን ልቡካዬ ነች 😳🥰🥰
2025-11-01 01:16:01
9
ydhhhh58
አቡጊዳ (Y.D) :
አምለሰት ግን ለእንደዚህ አይነት ፕሮግራም ለማዘጋጀት አትሆንም የሆነ ኩስትር ያለች ናት አሳስቆ አዋዝቶ ነው ቃለ መጠይቅ ሲሰራ።
2025-11-01 06:37:03
10
awontabersisa0
🤞🤞muba✌️✌️ :
ቃልኪዳን ታምሩ
2025-11-01 06:16:44
7
mekonnen161
ከነበልባሎቹ መንደር CR7 :
ወሬ ትችያለሸሰ አቤት ለማንኛውም ትመችኛለሽ
2025-11-01 03:47:55
7
msrak.ayalew
Msrak Ayalew :
ዉይ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
2025-10-31 19:53:10
7
emanda105
Emanda🦋 :
አዶኒ ሰግጭ ብሎ ሰግጬ ቀረሁ🤣
2025-11-01 16:31:48
5
To see more videos from user @amleset_muchie_podcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About