@gettphotography: Honored to capture the beauty and grace of Eritrean Orthodox weddings. Each one is a blessing. #gettphotography #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #habeshatiktok #habeshawedding #luxurywedding

Getnet Teshome
Getnet Teshome
Open In TikTok:
Region: CA
Saturday 01 November 2025 05:05:12 GMT
887823
164746
1226
8296

Music

Download

Comments

mekditesfegnawa
ተይ ህይወት ግራ አታጋቢኝ :
በጣም ታምራላችሁ ግን በተክሊል ቀን አርቲ ፀጉር ባይደረግ ጥሩ ነበር 🥰
2025-11-01 16:41:14
460
herppppppppppkkklll
ወፈፌ :
ትግራይ 🥰🥰
2025-11-01 12:35:51
22
tsionalemayehu05
ፅዮን💫🌎🇬🇧 :
ሜካፑ ቢቀርስ🥺🥺🥺
2025-11-02 08:00:24
232
silentvibes699
WhoCares :
AI ነዉ ተረጋጉ😁
2025-11-02 14:14:10
18
dan..a..addisu
Ðäñ Ã Äððísü (HDC) :
ምናፍቀው ቀን😇😇
2025-11-03 17:01:45
49
thankyougod211
B_e_ቲ_i_em👸🦋 :
ኣምላኽ ፀሎትኩም ዝሰመዐኩም ተዓዲልኩም🥺 ርሑስ ጋማ ኣሕዋተይ♥️🙏🥰
2025-11-01 16:23:04
21
haregewoinharege7
ሠሜናዊት 👸♋💦 :
ለዚህ ክብር ያብቃን።አሜን🙏🙏🙏🙏
2025-11-03 08:44:48
23
abuyethenomberonea
#abem yemaryam :
እኔ የምለው ሰው አክሊል የሚያህል ነገር እራሱ ላይ እያደረገ ሌላ ባአድ ነገር ምን ያደርግለታል ኧረ ተው
2025-11-03 18:29:10
21
meseret.abebe14
mesi dire እናቴ ፩፬ :
አባቶች ለምን አይቆጡም ግን እረ ተውው አንዳንዴ በዚህ ስራችሁ ድንግል መሆናችሁንእንጃ😢😢
2025-11-03 13:56:58
6
user7523312377411
ላታገባኝ አታባልገኝ🤘🔐Ⓗ➳ :
አምላኬ ሆይ ተው አሳካልኝ
2025-11-06 16:56:17
10
hana.mariyam93
Hana Mariyam :
እኔንም ለዚህይቡቃኝ
2025-11-02 08:07:00
9
hayme192127
ሀይሚ ጎንደሬዋ👸☦️19⛪️ :
የአብራሀም እና የሳአራ ያርግላችሁ
2025-11-01 16:16:35
7
tsega.tesfay09
Tsega Tesfay :
ዛማዓልቲ እዚኣ ናፊቀያኮ ብተኽሊል ክሽለም ኦህ🥰
2025-11-02 05:02:01
7
sariemush
እሙሽ🍁 :
እሰይ እሰይ ስታምሩ ❤
2025-11-02 06:24:23
7
helenshiferawu3
𝐇𝐞𝐥𝐞𝐧,🫅 :
ለዚህ ቀን ያብቃን 🥹🙏
2025-11-02 16:14:47
6
.mz8046
ሚሊ ኽዳን ሓበሻ :
ዛማዓልቲ እዚኣ ዝናፍቃ መዓልቲ እያ🥰
2025-11-02 02:23:24
7
nanati080
Nana🌸 :
ግን ለምንድነው ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብ ህጉን ጠብቀን ቢሆን እፀድቃለው ብሎ ኩነኔ ውስጥ መግባት ነው ይሄስ እባካችሁ እኛ Orthodox አዊያን ነን 🥺
2025-11-03 15:45:44
5
getnet.betiru
Getnet Betiru :
ይህ መዝሙር እና ይህ ስርዓት በጣም ደስ የሚልና ድንቅ ነው ።ነገር ግን ብዙ ሰው የሚሰናከልበት ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ያልጠበቀ ነው ።አርቴፊሻል ነገር እግዚአብሔር አወድም ይስተካከል
2025-11-03 13:08:38
9
user41563425207577
𝐟𝐞𝐤𝐫𝐭 𝐦𝐚𝐫𝐲𝐚𝐦 👸𝟏𝟐 :
ቅናት ሊደፋኝ ነው 😭🤗ሰምራዬ ዓለሺኝ,,, 🙏
2025-11-02 19:18:33
1
selamawitdagnew75
Selamawit Dagnew :
ታድላችሁ ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
2025-11-03 17:25:10
3
user97638577935014
ጎጃሜዉ ነኝ የግደወይኑ የኮስትርዘር :
አይለያችሁ
2025-12-07 18:36:36
3
misge1248
Misganaw :
ለዚች ቀን ያብቃን🙏🙏🙏
2025-12-08 08:40:54
0
sefanit.mekbib
Sefanit Mekbib :
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
2025-11-03 15:30:46
3
nhattypoii
Nhatty poii :
ተመኘው በእውነት 🙏🙏🙏
2025-11-04 19:52:54
3
bezibezi34
🦋ቤዛዊት🦋 :
እኔ እኮ ሚገርመኝ በዚ ጊዜ በ ተክሊል ማግባትዎን ከማድነቅ ይልቅ ጉለት ለምን ትፈልጋላችው 🤨መልካም ጋብቻ🥰🥰
2025-11-04 20:39:30
3
To see more videos from user @gettphotography, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About