@hereyakos:

ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ  (ሠዓሊ) 🎨 🖌️
ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ (ሠዓሊ) 🎨 🖌️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 November 2025 10:19:29 GMT
451246
50633
591
3600

Music

Download

Comments

finot.12
ፍኖተ ሕይወት 16🙏 :
ወልዲያ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አቤት የቦታው ቅድስና የእጸዋቶቹ መዓዛ ልብን ይማርካል ከዚህ በላይ ደግሞ የጸበሉ ፈዋሽነት በረከቱ ያልደረሳችሁ ሂዱና ጸበሉን ተጠመቁ ጠጡ ከሙሉ ህመማችሁ ትፈወሳላችሁ ❤❤❤❤
2025-11-02 13:07:38
164
danielmesay
Daniel Mesay :
ውይ ደስስ ሲል ቦታው
2025-11-01 16:15:15
42
yordiyordi87
Y.Y :
ቤተክርስቲያን በራሷ የአካባቢ ጥበቃና ፣የአየር ንብረት ጠባቂ ፣ነእጽዋት ሚኒስቴር ነች የኔ ተዋህዶ የሰላም የእረፍት ቦታ🥰🥰
2025-12-03 09:17:29
10
adugna.g8
Adugna :
my profile pic😍
2025-11-01 14:08:32
11
aaagghfdgjksfj
𝘁𝘪𝑛𝘪𝘣𝘪𝘁 𝘣𝒓𝘪𝙝𝑎𝑛𝐮 :
መልአኩ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቀን🙏 በጣም ያምራል ቦታዉ👌
2025-11-01 19:57:25
8
mekds21
mkdi21👑👑👑 :
🥺🥺🥺🥺 ሀገሬ ወልደያ 🥰🥰🥰ሰላምሽን በግርብ ያርግልን እኛ ልጆችሽ በማማረር እየኖርልሽ ነው ✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-11-04 21:59:41
6
tg21211
"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው " :
የምወዳቸው ዘማሪ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 🥺🥺🥺 እግዚአብሔር ሆይ የቤተክርስቲያን አይን የሆኑትን አባቶችን ጠብቅልን🤲🤲🥰🥰🥰
2025-11-10 20:14:36
4
zeaman.abera
ZeAman Abera :
መዝሙሩ ግን የሆነ የሚነዝር ነገር አለው ። ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ኡራኤል ኣባቴ 🥰🥰🥰።
2025-11-07 06:09:46
6
yostinabirra
U.A.S 😘😘😘 :
በጣም ያምራል እውነት እናመሰግናለን🥰🥰🥰😍😘🥰😍
2025-11-01 21:49:23
3
gifts.by.diana
ዮኒክ Bahir Dar gifts 🌴🌴🌴 :
uff you are lucky 🥹🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-09 06:24:20
1
empty.hope1
Mahi fkir✝️⛪️ :
ታድለህ😭
2026-01-18 19:00:45
1
tadese096
Tadese :
ወልያ ኡራኤን ነው🌹👏👏👏
2025-11-01 15:40:24
3
sen.se16
16 :
ዝም ብዬ ሣሥበው እዚህጋ ያለው ሠላም ሣልኩት 🥰🥰🥰
2025-12-20 07:19:34
2
user1248241559778
እመቤቴ ማርያም :
እኔ የቅዱስ ኡራኤል ምስክር ነኝ የወልዲያ ዩንቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ኩላሊቴን ያመኝ ነበር በቅዱስ ኡራኤል ፀበል አሁን ደህናነኝ መልአኩ ኡራኤል አባቴ
2026-01-03 12:50:58
3
lydia777777
lydia777777 :
የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው
2025-12-23 13:19:32
2
aynuka21
Be humble :
ደስ ስል 💖 💖 💖 💖
2025-11-05 17:08:25
2
emutade21
emutade21 :
ሰርጃ ቅ/ ጊወርጊስን ስራልኝ
2025-11-02 10:12:11
1
belete12192123
የድንግል ማርያም ልጅ :
አቤት መባረክ
2025-11-05 07:49:00
1
habtila25
Habtila :
እዚህ ቦታ ያለው ሰላም ከምነግርህ በላይ ነው
2026-01-01 05:51:45
1
tewodros9751
ጥንቅሽ :
ያሳደግኸኝ መልአክ
2025-11-01 18:11:16
2
haset12167
HASET ዘ ሚካኤል【¹²】 :
በፀበሉ ውለታ ያለበት የዳነ ይመስክር
2025-11-14 13:28:37
2
user7826224498112
ኢትዮጵያሠላምሽ ይብዛ :
ወንድሜ ባባ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሳየኝ
2025-11-02 00:12:36
2
danielmulat5
𝖉𝖆𝖓𝖎𝖊𝖑 𝖒𝖚𝖑𝖆𝖙 :
ወልድያ ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን
2025-11-02 05:28:23
3
sisokid
Sisay Mulatu :
በምድር ያለች መንግስተሰማያት🥰🥰🥰
2025-11-04 23:35:32
3
yengus.lij21
𝑀𝑎ℎ𝑖_☦️🧎‍♀️ :
ቅዱስ ኡራኤል አባቴ ሂጀበታለው ደስ የሚል ቦታ ነው ያላያቹሁት ሂዱና እዪት ወልደያ🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
2025-11-03 20:20:00
4
To see more videos from user @hereyakos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About