@yabu00798: #የኔ እናት ውሀ እንኩዋን አተዋል#ethiopian_tik_tok🇪🇹 #erthra_tik_tok🇪🇷 #viralvideos #

Yana 21
Yana 21
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 November 2025 18:02:49 GMT
153854
23511
507
12600

Music

Download

Comments

yitu.mulu24
yitu.mulu@24 :
ምናለ ግን በዉስኪ የሚራጩ ሰወች እነዚህን እናቶች ጎብኝተው ጥድቅን ቢአገኙ ዝና አብሮ አይቀበር
2025-11-02 18:52:55
104
gezeyemariam
ሱላማጢስ şũłâmãťĩš :
የኔ እናት እግዚአብሔር ይድረስልዎት😢😢😢😢🥺🥺🥺
2025-11-02 02:59:33
59
haile28s
kebe :
ሀገራችን ውስጥ ያለው የኑሮ ልዪነት ግን በጣም ይገርማል እውነት ፈጣሪ ሁሉንም እኩል ነው የፈጠረው
2025-12-06 12:32:25
2
muluadam19
Muler adamu 🌴 :
ኡፍፍ 😭😭😭 በምን ቃል ይገለፃል ይሄ
2025-11-01 18:34:06
45
user13170865658052
user13170865658052 :
አይ እናቶች ግን ያሳዝናሉ ከሁሉም በላይ ደግሞ በ እራብ መሰቃየት ከባድ ነው....
2025-12-07 06:21:07
0
beki_dreams
beki_dreams :
ድንግል ማርያም የነገርኩሽን አደራ 🥺
2025-11-01 18:16:19
30
geteywmesafnet
Gach :
የኔ እናት ሺ አመት ኑርልኝ
2025-11-04 12:35:40
11
menberendalw20gmail
menber :
አይ ችግርና እርጅና ክፋቱ 🥰🥰🥰❤❤❤😂😂😂
2025-11-01 18:53:08
8
zekii771
ዘካሪያስ✝️⛪️ :
እምዬ😥
2025-11-26 10:26:52
2
mhiretie1
mhiretie w@ :
ውሀ ለመስጠት የሮጡት ሰወች ግን ገንዘቡን ለመውሰድ ለማጭበርበር እንዳመጡ እሰጋለሁ አንች ግን ስራሽ ደግ ነውና የነዚህ እናቶች በረከት እና ምርቃት ይደርብሽ
2025-11-12 17:52:25
4
selam14654
selam :
አይ ችግር አይኑ ይጥፍ 😭😭😭
2025-11-03 20:09:58
4
meklit.gentnet
Meklit gentnet :
ድምፃቸው ሲያሳዝን የኔ እናት
2025-11-02 16:35:29
5
enat61477epoxy
እ🅽🅰ት 🅴🅿🅾🆇🆈🦋✅ ደባርቅ :
የሀብታሞች የአንድቀን ውስኪ ለእነዚህ እናት ብዙ አመታትን ያስደስት ነበርኮ💔😭
2025-12-11 16:23:19
2
yelozawork
yelozawork :
ይህ ምን የአማራ እናቶች በድህነት ከረንቋ እንደሚኖሩ ነው።
2025-11-02 07:54:29
7
rita.madonna21
@rita madonna21 :
dingil mariam alehu tibelish yene enat🥺
2025-12-27 09:03:20
1
user7487728120368
user7487728120368 :
ውይ ሲያሳዝኑ አቤቱ ጌታ ሆይ ድረስላቸው የኔንም መጨረሻ አሳምርልኝ
2025-11-02 12:41:10
6
freselambelachew1990
🐴freselambelache🐴 :
አክባሪ አያሳጣህ
2025-11-01 18:12:33
4
miyeboze4
Miimye 🥀🥀 :
የኔ እናት
2025-11-01 18:26:20
4
tilesh26
@Amen21 :
የኔ እናት ሲያሳዝኑ
2025-11-01 18:09:14
4
user4192536141932
💄💄💄💄💄 :
ትላልቅ ሰዎች አለሜ እናት አለም ሲሉ አንጀቴን ነው የሚበሉኝ
2025-11-04 10:45:48
4
bossssssssssssss78
abula man bekele :
እናት አለም
2025-11-24 20:58:48
1
user8456100393154
የባለ ቅኔው (ኣያ ሙሌ )ልጂ :
ኣይ እማማ ኢትዮጵያ 😭
2025-11-09 09:44:30
2
hailu.getachew1
ወጥሻ 16ልጅ :
አቺ ልጅ አታስለቅሺኝ 😭😭😭😭😭 መርዳት እፈልጋለው እዳቅም በፈጠረሽ አታስለቅሽኝ እናት ስታለቅስ ስታዝን ማየት ህመምየለም ፈጣሪዬ እርዳኝ ከጎናቸው ልሁን እባቸውን ላብስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እርዳኝ ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-12-04 19:25:00
2
user3119013530577
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏 :
የኔ እናት ፈጣሪ ይድረስለወት🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-15 20:36:31
2
To see more videos from user @yabu00798, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About