@zelealem.official: ☑️መልካም ተናግረው መልካም እንድንናገር ለሚጋብዙን፣ፍቅር ሰጥተው ፍቅርን ላስተማሩን፣ከጥቅም ይልቅ ለሰብአዊነትን ዋጋ ሰጥተው በሰውነታችን ብቻ ከነ ሙሉ ማንነታችን ተቀብለው ላከበሩን ….Cheers ☑️ሳናውቃቸው አጋጣሚ ዐይን ለዐይን ድንገት ስንተያይ እንደጠዋት ፀሃይ ውብ ፈገግታቸውን ለግሰው ቀናችንን ለሚያሳምሩልን ቅን ሰወች... Cheers !! ☑️በሃሳብ ጭልጥ ብለን ስንጠፋ ጨዋታ ለሚጋብዙን፣ ስቀው ለሚያስቁን፣ጣዕም ባለው ንግግራቸው ከሃሳብ ባህር መዘው ለሚያወጡን ደጋጎች... Cheers !! ☑️በዚህ ድካምና መሰላቸት በሞላበት ዘመን ብርታትና ጉልበት ለሚሆኑን፣ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ድጋፋቸውን ለሚሸለሙን...Cheers !! ☑️ህይወት እንዳይሰለቸን ተስፋ ለሚሰጡን፣ ቤተሰባዊነት እንድሰማን ለሚቀርቡን፣ በከፋን ሰዓት ለብቻችን ለማይተውን፣ሳንጠይቃቸው ጎዶሏችንን አውቀው ቀድመው ለሚደርሱልን ...Cheers !! ☑️የህይወት መስቀላችንን ስንሸከም እኛን ለማገዝ ትከሻቸውን ለሚሰጡን፣ የውስጣችንን ሰምተው እፎይ ለሚያስብሉን ...Cheers !! ✅ ፍቅርና መከባበርን ይስጠን ምክንያቱም ፍቅርና መከባበር ትልቅ ሀብት ነው።ጎበዝ ሰው ማለት በኪሱ ብዙ ብር ያለው ሳይሆን በልቡ ውስጥ ብዙ ፍቅር፣ቅንነትና ትህትና ያለው ሰው ነው‼️ እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
MIND (MOMS IN NEED OF DiGNITY)
Region: US
Saturday 01 November 2025 19:47:11 GMT
Music
Download
Comments
🦋Ʝ𝓶𝓪𝓱𝓲🐑😔🖤🧸 :
ስተት ነዉ ብር ነበር መሆን ያለበት 🚫 ፍቅር ቅንነት ትህትና በቁምህ የሚቀብሩህ መሳሪያ ናቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🙈🙈🙈
2025-11-02 11:01:58
50
የህይወት አጋጣሚ :
ብሩን አግኝቸ ፍቅሩ በጠፉ
2025-11-02 09:15:27
2
𝓼𝓪𝓻𝓲✝️፲፮✡️ :
አሁንስ ማስደሰት ባልችል የሰው ሀዘን ምክንያት እንዳያደርገኝ ነው ፀሎቴ 🙏ሰው ጠፋ😌
2025-11-02 05:02:44
16
የልቤ❤👑ንጉስ እግዚአብሔር❤ :
ሲጀመር ፋቅር በጥቅም ተቀይርዋል ለኔ እንጂ ለኛ የሚል ቃል የለም ራስህ ውደድ ፍረሃት አግብሔር ይኑር እና ጤና ይኑር 🥺❤🥺
2025-11-02 23:20:37
2
Kumlachew :
ትክክል🥰
2025-11-02 05:23:29
4
Ŵïţĥ$Ĝęçĥ :
እዉነትነው ወንድሜ
2025-11-02 06:04:13
2
sade saed :
ነበርግን አሁላይ እደዛአይደለም ሢናርብቻነውአሁላይ ሣይኖርን በፍርያበድነበርን ሥናገኝ ተለያየን ለኔሁለቱም ሞቴሁኖል
2025-11-05 01:15:51
1
khedir :
በጣም ተሣሥተሀል አባባል ነዉ አባ
2025-11-02 10:18:40
2
𝑚𝑎𝑛 𝑢𝑛𝑖𝑡𝑒𝑑🔥🔱 :
ገንዘብ ፍቅር መግዛት ሀይል አለው ፍቅር ያለ ገንዘብ መራራ ነው ገንዘብ ፓወር አለው
2025-11-04 09:21:44
1
ሳሪ 🙅♀️🍬🦋 :
ቅንነት ፍቅር ትትና በቃኝ😭😭😭🙌
2025-11-04 16:13:29
1
🔥MY❤Orthodox👑🙏 :
እግዚአብሄር ይስጥልን🙏እናመሰግናል
2025-11-02 03:10:34
3
Gech ፲፪ :
እግዚአብሔር ፍቅር ነው። የዚህ አለም ፍቅር ተወው🤔
2025-11-04 09:59:28
1
nur :
ከሌለህ የለህም አለቀ😢
2025-11-03 16:23:23
1
Alemtsehay Gudeta :
ewnet new
2025-11-01 23:21:31
1
selame :
ከበርጋ ነው ፈቅረ ብቻዌ ለገጠዌ ነው
2025-11-02 14:34:36
1
love leumi ok :
እዉነት ነዉ🥰🥰
2025-11-03 19:53:10
1
cabicho,minda :
yes
2025-11-02 05:57:34
1
Nahima🤫😘 :
🤭🤭🤭🤭🤭.ewenete.new
2025-11-02 04:51:30
1
ሚፍታህ ሙጎ :
በትክክል
2025-11-01 23:25:28
1
ባርች ❤👸🕊 :
100%❤❤🥰👌
2025-11-02 02:01:27
1
yahiya mehamed :
አይ ወንድሜ ፍቅርማ ጎዳን እኮ ብሩ ይሻላል ብሩ ሲመጣ ፍቅሩም ይመጣል
2025-11-02 17:46:25
1
hiwinazret :
100% ትክክል✌✌✌
2025-11-01 19:58:52
1
የቲክቶክ ህዝብ የነቀለ ነው :
ስግጥ ፍምስ🥰😂
2025-11-02 12:04:19
1
jaferrr :
ትክክል
2025-11-02 01:59:36
1
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm
homepage.