@samthefitnessguy: Weight management. Weight loss, Weight gain & Muscle building. the ultimate guide with Recipes.

Sam's Home Gym
Sam's Home Gym
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 November 2025 14:24:36 GMT
886503
55267
923
20256

Music

Download

Comments

meltabu
meltabula :
ምን እንብላ? ❌ ከየት አምጥተን እንብላ? ✅
2025-11-04 06:02:30
1867
anteneh_melaku
Anteneh melaku (Phd) :
ዋው እኛን ለማስረዳት የምትሄድበት መንገድ ግሩም ነህ
2025-11-02 15:02:36
1489
mediazeinu
mehdia zeinu :
እንዳንተ ማንም አስረድቶን አያውቅም 🥰🥰🥰
2025-11-02 16:46:20
397
lulu9452
Ľẽÿũ 🎀 :
ለወር እስኪ ፕሮግራም አውጣልን የምርየሆነ ቻሌንጅ ጀምርልን 🙏🙏
2025-11-02 15:56:54
329
kale_ahufle
kal_AHUFLE :
1 ወር ወይም 3 ወር ቻሌንጅ አስጀምርና እስኪ እንሸናቀጥ ላይክ አርጉ ጋይስ ወይ የምግብ ዝርዝሩን ንገረን ቦርጭ ለመቀነስ
2025-11-02 17:43:31
236
zeynibeyaya
Zainab🍫 :
ይጣፍጣል ግን?🥺
2025-11-03 06:14:37
33
medi_3737
mahy ♓ :
Well explained
2025-11-02 14:53:50
58
abelll1919
dagmaros :
ጥያቄው ይሄን ሁሉ ምግብ ኢትዮጵያ ውስጥ ከየትአባህ አመጣህ ነው😳
2025-11-13 04:13:25
13
bezagetachew21
🦋𝓫𝓮𝔃𝓪_𝓰𝓮𝓬𝓱🙋‍♀️ :
ዋው እኛን ለማስረዳት የምታደርገሁን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም🙏
2025-11-19 18:40:05
8
biruk_yegeta
birukyegeta :
ባናገኘውም ዳውን ሎድ አርገን እንያቸው እሰኪ
2025-11-02 20:30:21
22
juneidali145
አዳዋ :
የሰራኸውን ብቻ በማዬት ጤናችንን መጠበቅ እንችላለን?🤣🤣🤣🤣
2025-11-11 17:44:10
6
user1060429196670
user1060429196670 :
ስላንተ መልካምነት ቃል አጣሁ ይጠብቅህ
2025-11-02 18:27:26
13
zerubabel55
Zerubabel Gebremariam :
የምታስረዳዉ ከልብህ እንደሆነና በእዉቀት የተደገፈ መሆኑን ለማወቅ ለማስረዳት የሄድክበትን መንገድ በማየት ብቻ መረዳት ይቻላል በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተ አይነቱን ያብዛልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-03 07:12:22
39
meseretbelachew3
ዜግነቴ ሰማያዊ ነው :
እባክህ ለደም ማነስ ስራልን
2025-11-12 13:46:34
6
samritaa1
✨Samri ✨ :
Thanks for this amazing advice 👏
2025-11-03 04:02:54
5
selam.excel
Selina Adore :
ይህን video save አለማድረግ ከባድ ነው👍👍👍👍👍👍👍Thanks a lot
2025-11-02 16:19:31
6
tambek6
tamratbekele175 :
ለ 1 ወር እስኪ ፕሮግራም አውጣልን የምርየሆነ ቻሌንጅ ጀምርልን 👍👍👍
2025-11-02 16:25:14
13
narherben
narher :
ሥነ ሥርዓት ያለው አቀራረብ። እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
2025-11-02 18:51:27
5
emutu12
emutu12 :
ግን ሰባት ሺህ እርምጃ ማለት ስንት ኪሎ ሜትር ይሆናል በናትህ 🙏 እኔ ስራየ የሚያስመሽ እና ከታክሲ ወደ ታክሲ ብየ ቤቴ ለመድረስ የምቻኮል አይነት ሰው ነኝ ክብደቴ ከመጨመሩ የተነሳ ደግሞ እግሬን እያመመኝ ነው😣😣
2025-11-02 17:19:23
16
mastertofikshumie1
Senior Grand Master Tofik :
ምርጥ አቀራረብ 🙏🙏🙏ይመችህ ብሮ👍
2025-11-02 16:44:15
5
user98448227756618
saba :
ለኛ ሀገር በሚገባን ቋንቋ እምታስረዳን ውዱ ወንድማችን ክብር ይስጥልን እናመስግናለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
2026-01-24 18:14:25
4
abreshman310
abreshman :
😁😁🥰 ሳሚ ትችላለህ ማርያምን ድንቅ ምክር ከምርጥ ማብራሪያ ጋር ፈገግ የሚያደርግ ነገር በማድረግ።ይመችህ
2026-01-20 13:59:44
3
.zekar
ኪድ የሚካኤል ልጅ ☦️ :
መብላት እፈልጋለሁ ግን ኬት ይመጣል 😥🤣
2026-01-20 12:36:02
1
dademinat
Eminat Addis#W19# :
የማስረዳት ችሎታ እና የምትሄደው ርቀት ዋው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-11 05:11:18
3
jared799493839
Y@red :
chief sami 👌
2025-11-19 17:30:02
2
To see more videos from user @samthefitnessguy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About