@dagim.birhanu43: የዳዊት መዝሙር-መዝሙር (140)

DaGi-MemaR☦️
DaGi-MemaR☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 November 2025 16:55:35 GMT
642059
128755
1905
19867

Music

Download

Comments

user82942618819516
âźâříŷš :
እኔ ብቻ ነኝ ድምፁ መንፈሳዊ ፊልም ላይ ያለውን ተራኪ ሚመስለኝ🙏🙏🙏🙏
2025-11-04 05:50:59
1384
www.tikokhumanity
kidane mariam - MD ጊዮናዊ :
እኔ ፀሎት ካቆምኩኝ 5 ዓመት ሆነኝ ቤተክርስቲያን መሄድ ካቆምኩኝ 3 ዓመት ሊሆነኝ ነው። ከ5 ዐመት በፊት ግን እግዚአብሔር ልመናዬን ሰምቶኝ ነበር ተቀብሎኝም ነበር በእያንዳንዱ ጥሪዬ መልስ ሲሰጠኝም ነበር። እግዚአብሔር ወደ ቤቱ እንዲመልሰኝ ፀሎታቹህ አይለዬኝ🙏 ኪዳነማርያም
2025-11-03 18:47:47
509
user8519248422474
mekdi love :
ታድለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
2025-11-03 17:27:56
402
dagikiya1
dagi :
ለእኔ የደረሰች ኪዳነምህረት ለእናንተም ትድረስላቹ🙏🙏🙏🙏
2025-11-05 11:05:41
127
mulusew.tesfaye0
ሙሉ ተስፍ :
ሁሉን ያደለህ ምን አይነት መመረጥ ነው
2026-01-18 18:44:28
6
user059223809
Elilta@Yemariam :
ስንት ጊዜ ደጋግሜ የማዳምጠው ድምፅ በስመአብ ምን አይነት ፀጋ ነው ?ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማለም
2025-11-18 16:44:10
12
sena.seifu
Sena A 🌸🦋 :
ትባርክ 🙏
2025-11-25 17:50:21
5
user5307759347435
almaz jovani :
ለኔ የደረሰልኝ ቅዱስ ገብርኤል ለናንተም ይድረስ
2025-12-21 12:52:39
7
fasikafasika69
142578 mam :
ፈጣሪ እንዴት አድርጎ አደለህ ፈጣሪ ይባርክህ🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰
2025-11-26 19:19:17
6
kiay915
kiya💜🍫💜 :
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
2025-11-03 17:01:35
36
rich.gech
ሪች የኪድዬ ልጅ :
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2025-11-25 07:19:40
8
user6891555309199
በእምነት ንጉሴ :
አቤቱ ማረኝ
2025-11-03 18:47:58
15
betsi6730
መነናዊት🩸🦅 :
ለምን ይሆን መፀለይ ያቆምኩት 😔
2025-11-03 17:48:53
138
mahose03
eh💝e :
አሜን አንደበትህን የሰጠ አምላክ ለኔም ጥበብን ግለፅልኝ
2025-11-03 17:30:50
15
user811248545221
Dadu🍖🍬 :
ከ ማሂ video yemetachu
2025-11-25 16:15:34
7
weyinua.feleke
Weyinua Feleke :
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አንደበትህ ይጣፍጣል ወንድሜ እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝምልህ
2025-11-03 18:34:26
15
eyerus.seifu6
tsenqale :
የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለክ😔😔😔
2025-11-04 08:06:40
27
tsahey.yamarim.laji
Tsahey yamarim laji 🩸🦅 :
አረ ሰወች እኔስ መፀለይ አልቻልኩም ግን እኮ እፈልጋለሁ
2025-11-04 19:09:12
22
user3313848448693
ቢኒያም ወርቅነ :
ወንድሜ እኔ ከፋኝ አምላክም ዝም አለኝ እውነት ከፍቶኝልል እኔ ብቻ ነኝ እደዚ የምፈተነው
2025-11-05 04:48:30
17
bubu.love12
Bubu Love :
ትግስትን እና ማስተዋልን እሱ ይስጠን ። አሜን!!!!
2025-11-04 20:16:44
6
user75403401436133
user75403401436133ያማርያም ኔኝ :
አሜን ወንድሜ ተድሌ እግዝአብኤር ይባርክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-24 16:28:40
5
ela620322
Ela :
መዝሙረ ዳይት መዝሙር ስንት ነው ገጹን ብትነግረን
2025-11-05 05:39:23
28
genet39387
Genet :
Ameen sagaallee jireenyaa sii haa dhagechisuu🥰🥰🥰
2025-11-25 07:59:57
7
emuye.mateba
yearsmea ljj :
Amen Amen Amen
2025-11-03 17:05:22
6
maryamye12
Ñän¥ĕ :
አሜን🤲❤️🤲❤️🤲❤
2025-11-03 19:05:07
11
To see more videos from user @dagim.birhanu43, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About