@calzados.mateo: 🅣🅞🅣🅐🅛 🅑🅛🅐🅒🅚 Puma SUEDE XL Súper livianas Talles: 35 al 44 Pegadas y cosidas ‼️ #yfp #mayoristaszapatillas ##viraltiktok#pumaxlsuede

Calzados Mateo
Calzados Mateo
Open In TikTok:
Region: AR
Monday 03 November 2025 17:14:53 GMT
1030
120
4
2

Music

Download

Comments

luigi.iik
luigui20 :
10/10 good
2025-11-03 17:30:21
0
user1568130536351
orla Pérez :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-02 16:02:55
1
isabelrosario03
isabelrosario03 :
🥰🥰🥰
2025-11-04 16:32:38
0
To see more videos from user @calzados.mateo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ዝሙት  ✅ወንድሜ ሆይ... ዛሬ የምነግርህ እውነት አእምሮህን ሊሰነጥቀው ይችላል። ወሲብ ማለት ለሰውነትህ ጊዜያዊ ደስታን የሚሰጥ
#ዝሙት ✅ወንድሜ ሆይ... ዛሬ የምነግርህ እውነት አእምሮህን ሊሰነጥቀው ይችላል። ወሲብ ማለት ለሰውነትህ ጊዜያዊ ደስታን የሚሰጥ "መዝናኛ" ወይም "ኖርማል" ነገርአድርገህ የምታስብ ከሆነ፥ መቶ በመቶ ተበልተሃል! ✅,በ Dark Psychology እና በስነ-ልቦና እውነት መሠረት፥ ወሲብ ፍጹም የሆነ የደም ቃል ኪዳን ነው! የሴት ልጅ አካል ላይ መጀመሪያ ላይ ያለው ደም አጋጣሚ ሳይሆን፥ የዚህ አስፈሪ መንፈሳዊና ስነ-ልቦናዊ ውል ማህተም ነው። ✅, ይህንን ኪዳን ከጋብቻ ውጭ በዝሙት ስታፈርሰው፥ ከአንተ አልፎ ወደ ቀጣዩ ትውልድህ የሚደርስ አስገዳጅና አደገኛ የሆነ መንፈሳዊ እስራት (Soul Tie) ውስጥ በገዛ እጅህ ትገባለህ። ✅,እውነትን እወቅ፦ ከአንዲት ሴት ጋር አልጋ በተጋራህ ቁጥር፥ የምትጋራው አካሏን ብቻ አይደለም። ከእርሷ ጀርባ ያሉትን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እርግማኖችና የእጣ ፈንታህን ገዳዮች (Destiny Killers) በሙሉ ወደ ራስህ ትኮርጃለህ። ✅,በዚህ ግንኙነት አማካኝነት የማይታዩ የስነ-ልቦና በሽታዎችን ትወርሳለህ። ከተሰበረች፣ ተስፋ ከቆረጠችና አላማ ከሌላት ሴት ጋር ስትተኛ፥ የእርሷን ዋጋ ቢስነትና ውድቀት ለአንተ ትጋባለህ። ✅,ከሰው ሚስት ወይም ከዝሙት መንፈስ ካለባት ሴት ጋርወሲብ ካደረግክ፥ ዘመንህን ሙሉ በአንድ ሴት የማይረጋጋ ዘማዊነትንና በረከትህን የሚበላ አስፈሪ የውድቀት በርትከፍታለህ። ✅,ይህ ውድመት በአንተ ብቻ አይቆምም! በሴሰኝነት የምታመጣው የሀጢያት ሸክምና እርግማን፥ እስከ ሶስተኛና አራተኛ ትውልድህ ድረስ ለልጅ ልጆችህ የሚተርፍ ከባድ የውድቀት ውርስ ይሆናል። ✅,ከጋብቻ ውጭ የምታደርገው ስሜታዊ ጉዞ ራስን ማጥፋት ነው። ውርደት፣ ሀፍረት፣ ትኩረት ማጣት፣ የተበታተነ ዓላማና ግራ የተጋባ ማንነት ሰለባ አድርጎ ከጓደኞችህ በታች ያስቀርሃል። ✅,በ Dark Psychology እውነታ መሠረት፥ ከጋብቻ ውጭየምታደርገው እያንዳንዱ ግንኙነት አእምሮህና መንፈስህ ላይ "Soul Tie'' ወይም ''የነፍስ ትስስር" የተባለ አስፈሪ የስነ-ልቦና ሰንሰለት ይፈጥራል። ✅,አንተ ከአንዲት ሴት ጋር ስትተኛ፥ ከአካሏ ጋር ብቻ ሳይሆን ከእርሷ ጀርባ ካለው ''የውድቀት መንፈስ" ጋር ውል ትፈራረማለህ። ያቺ ሴት በህይወቷ ተሸንፋ፣ ተስፋ ቆርጣና ስኬት ርቋት ከሆነ፥ ያ የውድቀት ቫይረስ በቀጥታ ወደ አንተ ይገለበጣል። ✅,ለዚህ ነው ብዙ ወጣቶች "ጠንክሬ እሰራለሁ፣ ገንዘብ አገኛለሁ፤ ግን የት እንደሚገባ አላውቅም፣ ስኬት ይርቀኛል" ብለው የሚያማርሩት። አጋንንትና ውድቀት በረከትህን የሚበሉበትን በር የከፈትከው በዝሙት አማካኝነት ነው። ✅,ከሰው ሚስት ጋር የምትተኛ ከሆነ ደግሞ፥ በራስህ ላይፍጹም የሆነ "የእርግማን ማህተም" እየመታህ ነው። ይህ እርግማን አሁንህን ማጨለም ብቻ ሳይሆን፥ ወደፊት የሚመጣውን ንጹሕ ትውልድህንና የልጅ ልጆችህን ጭምር ዋጋ የሚያስከፍል አስፈሪ መርዝ ነው። ✅,አንድ ወንድ ወይም ሴት በዚህ የዝሙት ወጥመድ ውስጥ ሲገቡ፥ በአይን የማይታይ፣ የተበታተነ ዓላማና ሙሉ በሙሉ ትኩረትን የሚሰርቅ ግራ መጋባት ውስጥ ይወድቃሉ። ራስህን የሲግማ መሪ ማድረግ ሲገባህ፥ የሰዎችና የጊዜያዊ ስሜት ባሪያ ትሆናለህ። ✅,ይህ ስሜታዊነት መጨረሻው ራስን ማጥፋት ነው! ያልታቀደ ህይወት፣ ውርደት፣ ሀፍረት እና በማህበረሰብ መሀል ራስን ዝቅ አድርጎ "ከጓደኛ በታች መሆንን" ያመጣል። #መፍትሔው_ምንድነው? ፍጹም የሆነ የውስጥ ጥንካሬና "Self-Control" (ራስን መግዛት) ሊኖርህ ይገባል። በብልትህና በስሜትህ የምትመራ ርካሽ ፍጡር መሆንህን ዛሬውኑ አቁም! መንፈሳዊና ስነ-ልቦናዊ ዲሲፕሊንህን ገንባ። አእምሮህንና አካልህን የሚያረክሱ፣ ለአላማህ ግድ የሌላቸውን ከንቱ ጓደኞችህን አሁኑኑ ከአካባቢህ ጠርግገህ አስወጣቸው። ለራስህ ቃል ግባ፦ "እኔ ለማንም ጊዜያዊ ስሜት የምንበረከክ ደካማ አይደለሁም! እጣ ፈንታዬ በዝሙት አይወድቅም! በንጽሕናና በአቋም እጸናለሁ!" በመጨረሻም ትክክለኛ መፍትሔ ንሰሐ መግባት ፆም እና ፀሎት ነው🙏 ሼር አርጉት 🙏🙏🙏

About