@sub5cribe: Dereje Kebede - ወረት አያውቀው ጌታዬ - #mezmur #mezmurremix #abeats #መዝሙር #mezmure_protestant #mezmurcover #protestant #ethiopia #derejekebede #dereje

ABEATS
ABEATS
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 04 November 2025 09:25:00 GMT
271052
17721
388
2815

Music

Download

Comments

user0915545595
Demis shewaye :
ደረጀ ከበደ የዘመናችን መዝሙረ ዳዊት ማለት እንችላለን ።
2025-11-04 13:12:25
117
fa81918
FA :
እግዚአብሔርን ሲያገልግል ተጠቅመን እሱ ሲውድቅ እኛ ግን ስድብ እስኪ ሁሉም ይቅር እንፀልይልት....
2025-11-04 17:53:07
95
petertefaye
peter tefaye :
ይቺ ነብስ ድጋሜ እግዚአብሔርን ማክበር ይሁንላት🥺🙏
2025-11-05 18:57:41
44
naftole1
Hirut :
ሰፊውን ዓለም አሳይቶን አሱ ጠበበ 😭😭
2025-11-04 15:28:31
18
eyuye94
eyuel :
ምን ዋጋአለዉ በዘረኝነት ተተብትቦ ግደሉና ረሳቸዉን አሳዩኝ እያለ የሰጣን መጫወቻ ከሆነ ሰነበ
2025-11-04 14:22:21
16
user821043986685
use 0941489240 :
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
2025-11-04 18:06:56
20
zewditu.hailu
Zewditu Hailu :
ኧረ ጌታየ መመለስ ይሁለት ዛሬም እንወድሀለን፣
2025-11-05 23:57:45
8
danielbekele229
POWER OF JESUS :
ህዎት የተደበላለቀበት ሰው።ቶሎ ተመለስ
2025-11-07 01:32:33
3
e..t082
አበጋዝ እንዳልካቸው ታዬ :
ይህ ጀግና የእግዚአብሔር ሰው ባልተፈቀደለት ሜዳ ሲጫወት መንፈሴ ይበሳጫል
2025-11-05 12:52:45
14
user62100937
የህይወት ምንጭ ኢየሱስ :
ዶክተር ደረጀ ማንም ሊተካው የማይችል እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ለፍትህ ለ እውነት ለ ተበደለ ወገኑ ዛሬም ድረስ የሚጮህ እውነተኛ የነብይ ቁንጮ ሊመጣ ያለውን የቤተክርስቲያን ውድቀት ቀድሞ ባዝማሬዎቹ የታነበየ ማንም ይንጫጫ ላመነበት እውነት የ ኢትዮጵያ ባለውለታ ነው እረዥም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠው ❤❤❤❤❤
2025-11-06 13:46:36
5
bikilay1
bikila y :
ወንድሜ ተመለስ። ዘረኝነት ጌታ ጋር አያደርስም። ሰውንም ያገዳድላል።
2025-11-05 10:41:01
7
buzi844
buzi :
ደሬ በአንተ መዝሙር ያልተባረክ ክርስትን የለም በጣም እንወድሃለን አንድ ሰሞን ጀምረህ የነበረው የዘረኝነት መንፈስ ግን የተወጋ ይሁን
2025-11-05 03:28:17
6
user7910053100102
user7910053100102 :
ተባረክ ብዙዎችን ከጨለማ ወደ ብረሃን የሳበው መዝሙርይ!
2025-11-04 17:27:58
5
divinejusticecoming
Imagination💭speedاماجنشن✨ኢማጅን :
ሀዘተኛዉ ቀበሮ ዘማሪ
2025-12-04 09:08:59
0
melese.shewakena7
Melese Shewakena :
🥰🥰🥰 ወረት አያውቀወቀ ጌታዬ ዘላለም ሚስጠረኛዬ የልቤን አጨውተዋለው ገበናዬን አሰየዋለው 🥰🥰🥰
2025-11-04 14:23:49
7
werk.tata
Werk tata :
አሜን 🙏🙏🙏🙏 ዘማሪ ደረጅ በምህረቱ ባለፀጋ የሆነወ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-04 13:27:10
6
manger_calvary
አቤነseed :
The Legend Dere❤
2025-11-04 14:08:09
10
michael_david32
Michael David :
Dr derejen yemenager afu yelenm
2025-11-04 13:17:59
6
officialshima5
firew filato :
አመን አመን
2025-12-07 10:46:00
2
shallom_8
SHALOM 🎸🇮🇱🔊 :
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር፣ለኔ ግን ጸሎትም ጭምር ነው !
2025-12-13 08:29:48
2
aditainchrist
Adita✝️ inchrist🇪🇹🇨🇭 :
darej gini yet nw??awoun😇😇😇
2025-11-04 09:50:49
1
halima.ferenju
የባቲዋ ቆንጆ :
Amen amen
2025-12-14 11:00:26
1
tubulu.beketo
Tubulu Beketo :
አሜን!!❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
2025-12-04 17:17:24
1
lewilewi931
LewiLewi :
Benatachu muluwen lagegbew alchalkum manew coverun yeseraw?
2025-11-09 08:29:11
1
raeli16
መታገስ ♥️🫣 :
amen amen 🙏
2025-12-01 06:19:40
1
To see more videos from user @sub5cribe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About