@samtella_2310: ተወዳጅ 🤌@Samrawit @Samtella

Abel and samri
Abel and samri
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 November 2025 15:42:27 GMT
4904436
215476
3596
8090

Music

Download

Comments

offx.babi_
𝐋𝐢𝐣 𝐛𝐚𝐛𝐢 :
እነዚህማ የባህል ክለብ ውስጥ ነው የተገናኙት 🤣
2025-11-04 15:57:41
2278
atse637
Atse(ጦጳዚዮን) :
ህይወታችሁም እንድሁ የተናበበ ይሁን አቦ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-04 18:55:51
1741
user6262355474049
ቡልቻ :
ልጅ ወልዳችሁ ይሆን ግን መልካም ምኞቴን ለመግለፅ ያክል ነው
2025-11-04 16:12:26
232
tsigedemeke739
Model Tsige :
ተግባብቶ መጋባት እንደናንተ ነዉ
2025-11-04 17:09:38
535
hanu_ib
hanu :
Ghost vote አርጉ ቤተሰብ 🙏🙏🙏
2025-11-04 16:11:32
179
selamawit.1238
selamawit @123 :
ምንም ማስመሰል የለለበት ትክክለኛ ትዳር
2025-11-04 16:41:25
231
user7720805381878
user7720805381878babe babe :
በነገራችን ላይ ባለትዳር የሆነች ሴት ላይ የሚታይ ደስታና ውበት የባልዋን ማንነት ያሳያል ማንነቱን ለማወቅ ሚስቱን ማየት በቂ ነው
2025-12-27 14:36:23
6
sebrigech
geche yesar betu :
ለእናተ ምርጥ ጥንዶች ሲባል አርሳናል ሻምፒዮስ ሊግ ቢበላ ደስ ይላል🥰🥰
2025-11-04 17:12:26
77
gunnersfc46
𝐌𝐢𝐤𝐢 መድፈኛው❤️🦅 :
ለካ ፍቅር ሌላ ቦታ የጠፋዉ ጓዙን ጠቅልሎ እናንተ ጋር ገብቶ ነዉ::👌👌👌
2025-12-09 07:21:38
13
eyukoboyewa
eyu koboyewa :
ስታምሩ እኮ❤❤❤❤
2025-11-05 11:37:32
6
mekdesgebere781
mekdes :
የኔ ተወዳጆች ሳምርዬ አቤላ በደስታ ያኑርልኝ መዳኒያለም🥰🥰
2025-11-04 19:22:35
61
rozeifashion
ሮዝ ፋሽን :
በጣም ነው የምታምሩት❤
2025-11-04 16:35:35
5
getaw.tezera
Getaw 🦅🦅🦅 :
የምር ስትችሉ
2025-11-04 16:17:28
6
mixuetg5
ሚጡ የተክልዬ ልጅ 24ቱ አባቴ✝️🦅☀️👗 :
ንግስትዋ እና ንጉሡ ማማራቹ ❤❤ ማለያው ደሞ ቦታውን ነዉ ያገኘው My Arsenal 💪💪💪
2025-11-04 19:24:05
21
zollavibe
@ZollaVibe :
2025-11-04 16:44:30
50
chanegebeyehu
Chane Gebeyehu(ጫኔ) :
ጥበብ የሚፈስበት ቤት ምንድነው ነው ሚያስጠላባችሁ ።ነፍ አመት ኑሩልኝ
2025-11-04 16:35:04
21
user73168790861770
almaz wondimu :
ሳምሪ አቤል ስታምሩ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች
2025-11-04 19:44:38
8
s.a9875
seni :
እረ እደዉ እናተ ትለያላችሁ
2025-11-04 15:49:13
19
fans.user261990812
fans user26199081255024 :
ተግባብተህ ስትጋባ 😍😍😍
2025-11-04 16:14:06
6
liyana.be
Makeup by liyana 💄 :
ሁሉም ነገር ነው የሚያምርባችሁ 🥰
2025-11-04 20:10:12
19
helintaye
ህሉ🧚🧚🦋🦋 :
ሰው ተናቦ ተግባብቶ ይጋባል ምሳሌ ናችሁ😘😘
2025-11-04 20:42:01
7
asey875
@asEy179 :
ተግባብቶ መጋባት ማለተ ይህ ነዉ ታምራላችሁ አይለያችሁ አቦ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-05 12:05:11
5
sbg.1020
ሰላም ለሁሉም :
ተግባብተው ሲጋቡ 🙏
2025-11-04 20:03:54
5
mk902850
Amare Abebe :
ድሮ ስወዳችሁ ነበር የአርሰናልን መለያ ለብሳችሁ ሳይ ይበልጥ ወደድኳችሁ
2025-11-04 16:07:19
7
abebawfetene190
aman fiker :
አቦ ይመቻችሁ በጣም ነው የምታምሩት
2025-11-04 16:24:52
10
To see more videos from user @samtella_2310, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About