@deshet13: ለሁሉም አይነት የጤና ጠንቆች የሚረዳ ተክል

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 November 2025 03:39:52 GMT
431338
45951
958
13763

Music

Download

Comments

melat44440
melat :
ኧር ዮኒ ተመዝግቤ ወር አለፈኝ አልተደወለልኝም pls ላግኝህ
2025-11-05 08:35:37
2
neyasiyum
cristina :
እረ ለአስም ቁግ ያላቹ ተባበሩኝ
2025-11-26 17:52:08
2
afomiyite21
ይቴyite :
ወንድሜ ይህ ነዉ ትክክል ነኝ???
2026-08-02 08:18:03
2
danieshet
Daniel :
ሰቆር ኪዳነምህረት ዘሪማ ከፍ እንዳለ ያለ ገዳም ነው እውነት ነው ወንድሜ በጣም ትልቅ ገዳም ነው የዋልድባ አንድ አካል ነው ገዳሙን ሰውች ቢያዩት እንዴት ነበር መድሃኒአለም ክርስቶስ የተመላለሰበት ቦታ ነው ተባረክ ወንድማለም
2025-11-05 04:50:55
55
mahlet1416
Mahlet Fikt :
ለወገብ ህመም የሚሆን
2025-12-08 19:51:30
6
shewaneshkifle
shewit kifle :
አረ ዮኒ የጌሾ ፍሬው ለን ሰርቶልኛል አመሠግናለሁ
2025-11-07 04:00:08
10
user7666136613617
ሸነጤው 0985684738 :
ይኋንስበፈጠረህ እህቴ የወፍ በሽታ አሞብኛል ምን ላድርግ እባክህ
2026-01-23 08:07:47
3
belemekonin
BeleMekonin :
አድናቂህ ነኝ
2026-01-30 18:39:27
2
user2177957492881
ባስልኤል ሆነልኝ :
እፀ ነቢያት
2025-11-07 05:43:38
3
nebyousolomon467
@Repi kidan mehert :
ዮሀንስ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቶችን ገዳማትን በማስታወስህ በርታ።
2025-11-05 06:27:12
14
tigist_mintesnot23
Tigist Mintesnot :
አረወንድምየ በጉልበት በሽታ ተሰቃየሁ መጥቸም አጣሁህ መላ በለኝ
2026-01-16 11:15:24
2
melaku111
Melaku C :
ትናንት አገልግሎትህን ፈልገን አንተ ወዳለህበት መጣን ነገር ግን አንተ በ አካል አግኘት ብቻ 3 ወር ቀጠሮ ያስፈልጋል አሉን 😭😭😭😭 ቢያን ጉዳዩን እየጠየቃችሁ እንደ ጉዳዩ ክብደት እና ቅለት ብታደርጉት መልካም ነበር ተስፋ አስቆረጣችሁን
2025-11-05 15:16:41
10
wubittessema
Wibitasssfa :
የልቤን ነው የተናገረከው🙏🙏🙏🙏
2025-11-05 10:54:37
9
sm844589
Sico :
በውስጥ አውራኝ እስኪ ዮሐንስ
2025-11-05 05:22:32
6
befiker201415
Nana :
ስለ እኛ ጤና እንደምትጨነቅ እና ሀይማኖትህን እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርልን!
2025-11-05 10:27:43
3
firutferut
@.ferute :
መታደልህ🙏🙏
2025-11-06 04:44:07
2
mahi.endriys
ማኀቶት :
ሀገራችን ካፈራቻቸው እንቁዎች አንዱ አንተ ነህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ 😍🙏
2025-11-05 10:50:51
5
user37357697944024
habtammu @gamil.com :
አወሳሰዱ እንዴት ነው ቅጠሉ ወይስ ስሩ
2025-11-05 09:06:10
3
aylew4
@yarsema :
የላሽ መዳኒት ተባበረኝ
2025-11-17 12:09:31
1
geni3823
geni :
የት አከባቢ አገኛለው ጠቁሙኝ
2025-11-05 07:55:22
1
mimi_yegebrel
mimi :
እባክህን የሆድ ድርቀት ተቸግሬአለው ምን ላድርግ
2025-11-16 16:27:24
1
.2171321
ቃል 21🙏 :
ስልክ አታነሳም ቁጥር ትለጥፋላህ ወንድሜ
2025-11-05 12:48:22
2
tengework
tengework :
የኢትዮጵያ ዓይን እድሜሕ ይርዘምልኝ
2025-12-03 07:14:24
2
solomontesfaye432
Solomon tesfaye :
2025-11-07 11:37:13
3
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About