@_eyobandredu_: ተመስገን ሁሉም አልፎ እዚ ደረስን @Eyobpicture

🤵‍♂️Eyob & redu👰
🤵‍♂️Eyob & redu👰
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 November 2025 08:23:18 GMT
1372290
78143
671
3151

Music

Download

Comments

lem12212
የማርያም :
እኔ ግን በቤተክርስቲያን ነበር የጠበኩት እናንተ ግን ጭራሽ እራቁቷን
2025-11-05 08:43:00
631
user420598759
የአባቷ ልጅ ❤️ :
እውይ ሥታምሩ
2025-11-05 10:32:30
757
thoughtofkal
Seyum Ayele :
ወንዱ ግን ምን እየሆነ ነው ። ሚስቱ ህይወቱ አጋር በአደባባይ እንደዚህ ተገላላጣ is it normal እኔ ነኝ የታመምኩት😳
2025-11-05 11:33:04
238
senayt846
Senayt :
አርግዛለች ያወቀ እንደኔ
2025-11-05 09:05:09
202
user56926141561705
ቅዱስ ዐማኑኤል በምሕረቱ :
በጣም ያስጠላል እመቤቴ
2025-11-05 14:43:11
30
haymanot.desalegn7
Haymanot Desalegn :
ጎበዝ ከሆንሽ ጎንበስ
2025-11-05 18:16:48
17
birhanu.sewnet
fikir 16 :
ረዘመ በጣም ልብሱ
2025-11-05 14:08:50
29
beyond_e6
ተስፋ ስላሴ🌴🌴🌴Neat BDR✌️ :
ለኛ ለተመልካቾች ስለሆነ አያገባንም አንለም ያገባናል ሸፈን አድርጋት የተገላለጠ ነገር ደግ አይደለም ደግሞም አያምርም🤔
2025-11-06 08:16:16
11
kariso1307
Getnet Limenh 🫆 :
ቀሚሷ እረዝሟል ትንሽ እጥር ቢል እንደ ሀሳብ
2025-11-05 15:09:59
53
megnot.teka
Megnot Teka :
ሥርዓት ያለዉ ቤተሰብ እድለኛ ነሽ ከዚቤተሰብ መቀላቀልሽ
2025-11-05 09:31:05
26
user127363746386
User039939383763736 :
የቤተክርስትያን ልጆች ነን ብላቹ እንዲ እራቁት መንበላጠጥ ምን የሚሉት ነው
2025-11-07 10:13:11
5
mameberhe
Mame.b :
እርጉዝ ነች እዴ ደስ ይላል
2025-11-05 09:28:42
11
geniyemaryamlije0
Geni Yemaryam lije :
እንደ እኔ ሰርጉን በቤተክርስቲያን የጠበቀ መልካም ጋብቻ🥰🥰🥰
2025-11-05 12:17:23
55
eyerusalem.worku4
Eyerusalem Worku :
ሲያምሩ ፈጣሪ አምላክ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-07 11:00:23
8
lemlem.negn.wollo
Lemlem-Ethiopian :
እኔ ግን ሰርጋችሁን በተክሊል ነበር የጠበኩት
2025-11-07 07:09:57
10
firnus.fir
@frie :
ትንሽ እረዘመ
2025-11-05 18:37:42
5
chriskal21
Helen :
መሪያምነ ቪድዬንም ፎቶውን ዉበት ጨመራችሁበት አብራቹ በፍቅር አርጁ
2025-11-05 18:09:27
8
biruktawit.abraha
Biruktawit Abraham :
አረ ኑሮ ተወደደብን መኖር አልቻልንም ወገን 😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-06 05:49:20
6
ankiyoon1
አንኪዮን፩ :
እመቤቴ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ።
2025-11-05 11:36:53
5
h887133
ጃዬ በረከት ነች🦋💜🇨🇬 :
መልካም ጋብቻ ዉብች♥♥
2025-11-05 08:40:46
5
biniy4440
biniy0 :
አርባ ምንጭ 🥰🥰
2025-11-06 13:48:36
4
wengel562
oops :
ስታምር🥰🥰🥰🥰
2025-11-06 16:03:41
2
user48473638145451
mmm :
እኔ ምለው ምነው በዚህ መልኩ መንፈሳዊ አልነበራችሁም እንዴ
2025-11-07 13:06:32
2
mulugondere
mulugonderewa :
እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምርላችው ደስ ስትሉ እመቤራሀን አትለያችው
2025-11-06 08:18:10
4
To see more videos from user @_eyobandredu_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About