@haset_healthcare: ፓንት ያለማድረግ ጥቅሞች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #health #fyp #viral #females

ሀሴት የእናቶች እና የዉስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ
ሀሴት የእናቶች እና የዉስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 November 2025 15:01:59 GMT
3267349
142736
1999
82897

Music

Download

Comments

duniii1290
🦋 Duni 🦋💫 :
እራቁቴን የሆንኩ ያክል ነው የሚሰማኝ 🙄
2025-11-05 21:30:07
2014
bi_12abbate
የ.ሚ.ካ.ኤ.ል.😍 :
ቆይ ወንዶች ምን አገባቹ ሙሉ ቪዲዮ ምታዩት🤔🤔😂
2025-11-06 12:37:19
578
user8487292762603
ዜድ :
ተመስገን ውጭም አላረግም አሎድም
2025-11-06 02:44:42
582
strongsat1
ኤሚ ፋሽን 👗 :
እሰይ እልልልል ድሮም አላደርግም 🥰🥰
2025-11-05 20:43:33
398
zuzuye1973
magnea :
ደሞ ንፋስ ገብቶ ስፈሳ ልዋል እንዴ
2025-11-06 12:54:25
197
tebarekkkk
ተባረክ ኮልፌ ቱታ አከፋፋይ :
ማረግ አረጉ ግን ግዴታ በየቀኑ ቀይሩ እኔ ልምከራቹ
2025-11-06 05:43:19
257
manahlosh72
manu :
የሚወድቅብኝ ነው የሚመስለኝ
2025-11-06 19:22:58
113
user1440375920204
user1440375920204 :
ለብዙ አመት በንፁህ ውሀ እየታጠብን ፓንት ስናደርግ ቆይተናል ምንም አላገጠምንም ይልቅ ኖርማል ፈሳሸ በየቀኑ አለ እሱ ልብሳችንን እንዲነካው ነው የምትነግሪን ያልተረጋገጠ ወሬ እያመጣሸ አታውሪ
2025-11-06 03:24:31
67
hani429429
Hanniiii :
እዉነት ነዉ ቤትዉስጥ ፓንት አለብስም 👌
2025-11-06 05:45:39
72
balefotawa
Mahi🦅Nile🌊 :
አወ ቤት ስሆን ያለ ምንም ልብስ ራቁቴን መዋል ነዉ ደስ የሚለኝ
2025-11-08 07:57:38
11
danealalemu
ዳኒ ሐበሻ :
ጥሩ ዶክተር አገኘን በርቺ አንቺም እዳታደርጊ
2025-11-05 20:41:29
44
hoduye21
mahlet :
ahun yaladerekut ene🤭
2025-11-06 05:18:07
45
samuelysu1
samuel ysu :
ለናትሽ ንገርያት
2025-11-06 01:10:46
6
17mekedi
mekedi @(ቤተ አማራ) :
ኧረ እኔ አውልቄ አላቅም ምንም ችግር አላጋጠመኝም ጤነኛ ነኝ 😀
2025-11-07 16:07:07
22
nm1552222
ⓃⓄ ⓄⓃⒺ➘➥⓺⓬⓳ :
ተመስጌን ፓንቴ ከተቀደደ እኮ ቆየ
2025-11-06 18:33:43
13
rorit589
Rozita💎 :
ትክክል ነበርኩ ማለት ነው
2025-11-08 16:43:57
5
scuba5
🅴︎🆂︎🆃︎🅸︎🅵︎ 🅱︎🅴︎ :
We appeal to the people of the world to be a voice for the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church believers living in the Oromia region, East Arsi, who are being subjected to religious genocide. ድምፅ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምህመናን በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አርሲ አካባቢ ለሚኖሩ በግፍ ዓይማኖት ተኮር የዘር ማጥፋት እየተካሄደባት ስለሆነ የዓለም ሕዝብ ሆይ ድምፅ ድምፅ ትሆኑን ዘንድ ተማፀናችሁ Ummanni addunyaa amantoota Waldaa Ortodoksii Tawaahidoo Itiyoophiyaa naannoo Oromiyaa, Arsii Bahaa keessa jiraatan, kanneen duguuggaa sanyii amantiitiin raawwatamaa jiraniif sagalee akka ta’uuf waamicha dabarsina.
2025-11-06 00:24:11
19
.wolo.geragru
ሳሪ🦋🦅 :
አታድርጉ ሳይሆን ቶሎ ቶሎ መቀየር😌
2025-11-06 11:17:24
5
hasena0993
hasena :
የት ነወ ክለንኩ? መታየት ፈልጌ?
2025-11-06 18:08:13
6
lulaahmed36
ጣዝሚት🌸የመርሳዋ🌸 :
እራቆቴን ሁሉ ብሄድ ደስታዬ ነውፖንት ብሎ ነገር🙄😋
2025-11-06 19:13:33
7
mihertmercy2
mercy :
እኔ ክፍት ባደረ ውሀ እኳን አልታጠብም ዲቶልና አቼቶጋር አሙሙዬ ምን የረጋል ሆሆሆ😜
2025-11-06 02:39:48
25
alemeshetkebede.gmail
ALEMYE :
ጥቅሙ በተጨማሪ ለፍጥነት እና ጊዜ መቆጠብ
2025-11-06 05:09:43
59
user.name.asher
user name asher :
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለነሱ ብቻ ሳይሆን ጥቅሙ ለወንዶችም ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-11-07 12:21:35
5
get.tere3
Get Tere :
የድሮ እናቶች ፓንት አያቁም እሙሙዋቸው የሌለ ነው
2025-11-05 21:02:25
22
kebedewww
Bestie 😘 :
ene alew aydel ende 1 pant le.samnt yemadergew
2025-11-06 06:37:14
6
To see more videos from user @haset_healthcare, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About