@warra_motti_abba_mala: dr abiy ahmed ali #abiyahmedali #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #AbiyAhmedAli

Warra mootii 👑
Warra mootii 👑
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 November 2025 18:10:47 GMT
1442187
110594
5275
14629

Music

Download

Comments

user9230970136908
እሱ ማለት ለኔ :
ጋሼ በልተን ባደርን ቢሊየኑ ቀርቶብን
2025-11-11 12:41:27
2149
yme916
Haadha Meeloonaa :
መናገር ፈልጎ ዝምታ የመረጠ🤟
2025-11-11 18:59:34
682
mohammed.hussin92
የማዘሯዋ ልጅ :
አታስመስል
2025-11-10 06:38:03
471
user2038133986295
ምን አለሽ :
የኔ መሪ ቤቴ ፈርሶ ፍትህ አጥቼ ከነችግሬ ከጎንህ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-25 20:12:02
51
b.hana727
Hana727 :
ፈጣሪ ሆይ ምኞቱን አሳካልኝ
2025-11-14 17:37:58
143
user6247678676810
mimi :
አንተ እያለህ በልተንም ባደርን🤔🤔🤔🤔
2025-11-12 13:14:58
372
mubarek12322
mubarek :
እየገደልክ ነው ቢሊየነር እምታደርገን አ
2025-11-10 07:32:46
191
mekiy026
Mekiy 🍫🇪🇹👉🇸🇦 :
2025-11-24 19:28:38
103
semere4922
Semere :
እኛ ምንፈልገው ሰላም ነው
2025-11-28 19:01:07
44
kedijalmustefa
ከድጀ ህፃ መሣረያ :
አላህ ጤናና እድሜ ዬስጥክ ምኞትህን አለህ ያሳካልክ
2026-01-16 06:50:15
16
user1683372476652
Golden Hope🙏🙏🙏 :
ፅድቁ ቀርቶብኝ በወጉ በኮነኑኝ አለች እማማ🤣🤣🤣 ተወን በቃን
2025-11-15 18:20:08
30
chapini26
Papla :
ችግራችንን ነው ቢሊየን ምታረገው😂
2025-11-16 08:01:26
17
abate197
አባቴ 💞ህይወቴ💐 :
ልንገርህ ወንድሜ እኛ ደግሞ የናፈቀን በሰላም ወጥተን በሰላም መግባት ነው ብንልህስ😳💪
2025-11-16 07:28:17
35
jim.719
Leopard of man united :
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በራብ አልሞት ስንለው በሳቅ ሊገለን ነው አ?
2025-11-25 20:00:11
7
geni8384
Geni :
አብችዬ የኔ ቅን ልብ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤
2025-11-08 01:35:56
15
keritet
@Babi :
አንተ እያለክ እንዴት እንሆናለን
2025-11-25 03:16:20
10
emebet6230
Emebet :
ጀግና. ነህ. 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-08 13:58:51
6
kedir6061
👉❤ :
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ የህልም እሩጫ ነው
2025-11-10 17:14:42
8
ayalew.dinku
Ayalew Dinku :
ዜጋን እያፈናቀልክ ?እረዴት ሆኖ
2025-11-09 12:25:43
7
abdlslame2
Abdi abdi :
ግን ትወደናለህ
2025-11-28 20:30:54
13
tekdefa
tekdefa :
ሌላ ምን እላለዉ እ/ር ምኞትህን ያሳካልህ
2025-11-08 15:03:32
7
mekdes.fekadu0
Mekdes Fekadu :
አረ ደሀ ሁነን ሠላማችን ነዉ የናፈቀን
2025-11-12 18:29:07
12
buchi.maseta
masti ❤ :
ሀብቱ ይቅርብን ሰላም ስጠን
2025-11-16 07:54:42
8
kelakelo41
ቀላቀሎ :
የምሬን ነዉ እሆንልሃለዉ ብሩን ብቻ ስጠኝ🤔
2025-11-24 19:16:55
20
abubkerseid4
ኡመይዛ ሰይድ :
አብቹ ምኞትህን ለማየት ያብቃህ
2025-11-09 14:19:13
19
To see more videos from user @warra_motti_abba_mala, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About