@maranathatube923: አከልዳማ #gospel #song #tiktok #tiktokforyou #fypp #cupcut አኬልዳማ፦(፬x) የደም ምድር እግዚአብሔር ያስብሽ በርሱ ፍቅር አኬልዳማ፦(፬x) የደም መሬት እግዚአብሔር ያስብሽ በምህረት 1. የብዙ ሺህ ሠው ደም ጠጥተሻል ያም ቢሆን ግን አልረካ ብለሻል ዛሬሞ ትጠጫለሽ እንደውሃ በየዳር ድንበርሽ በበረሃ አኬልዳማ ... 2. እሾህ አሜኬላ አብቅለሻል አመፃና ክህደት አብዝተሻል በፍቅር በትር ነው የገረፈሽ ይቅርታን ለምኚው ተንበርክከሽ አኬልዳማ ... 3. ልጆችን በአደባባይ ፈጥፍጠሻል የአዛውንቶችን ራስ ቀጥቅጠሻል ፃድቃን አፈሰሱ የደም እንባ እርሱ ነው በእግዚአብሔር ጆሮ የገባ አኬልዳማ ... 4. ከአንድ ማህፀን የወጡ መንትያ ተቃቅፈው ያደጉ ባንድ ጉያ በጥይት ያጭዳሉ ሠው እንደሳር እግዚአብሔር ያስታርቅሽ ከራስሽ ጋር
Bread of life
Region: ET
Thursday 06 November 2025 14:02:51 GMT
Music
Download
Comments
Hana Shewa :
ይሄ መዝሙር ከተዘመረ 30ዓመት በኋላም አኬልዳማ አይ ኢትዮጵያ ጌታ ያስብሽ በምህረት 😭😭
2025-11-06 17:09:54
4
Ermiyas siyum :
ወቅቱን የጠበቀ መዝሙር ነው ተባረክ
2025-11-12 19:11:04
0
(@$) :
ምድሪቷን እግዛብሄር ያስባት።
2025-11-07 01:17:47
1
Tarekegn :
እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን
2025-12-13 07:24:07
0
Zero Kero Tero :
ባልሳሳት ይህ መዝሙር በ1980-1982 ባለው ጊዜ የተዘመረ ነው። እድሜን የሰጠን እ/ር ይባረክ!
2025-11-28 19:26:20
0
ዘፀአት :
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብሽ❣️
2025-11-06 17:47:56
1
Getachew Gutamo Official :
ውስጠን የሚበላ ዝማሬ ነው🙏🙏
2025-11-09 05:55:47
0
Facho Bultum :
ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ፓ/ር ታምራት ሃይሌ ውድ አባታችን።
2025-11-07 03:58:17
1
Dariyeee :
geta hoy ebakehen be mehereth aseben😭😭
2025-11-07 02:01:08
1
paseter.Tasew.mmekonene :
አሜን፣
2025-12-24 04:06:41
0
sosena :
ጌታ ሆይ ኢትዬጵያን በምህረትህ አስባት
2025-12-24 17:23:26
0
Adan Teni :
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት
2025-12-02 17:21:31
0
user2727112342930 :
እግዚአብሔር ይመስገን⛱🏖🏝🏕💒🚜⛲️🗽
2025-11-17 14:33:48
0
uh :
አሜን አሜን አሜን
2025-11-20 19:30:05
1
Webalem :
ደግመን ላንዘምር አኬልዳማ
ቃል ገብተን ነበር ላንዳማ
2025-11-07 09:01:06
0
aregu09 :
ብርቱ የጾለት ጊዜ ያኔነበር
2025-11-08 11:35:57
0
Tamirat ™️ :
Amen
2025-11-06 14:16:11
0
tgisit :
አሜን አሜን
2025-11-07 06:59:39
0
አዛጦን :
እወ
2025-11-06 16:37:51
0
Exodus :
እግዚአብሔር ያስብሽ በርሱ ፍቅር❣️
2025-11-06 17:57:35
0
user98159822279433 :
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-11-07 02:48:58
0
Esubalew zenebe :
ጌታ ሆይ ምህረት አድረግ
2025-11-06 19:55:46
0
Sola@yeEjebolij201426 :
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-12 09:46:13
0
@oroduba1 :
🥰🥰🥰hyi getaa irdan ibakihi
2025-11-07 03:07:32
0
Jerard🤟🏼 :
የደም ምድር❤❤❤🥰🥰🥰😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-06 14:30:34
0
To see more videos from user @maranathatube923, please go to the Tikwm
homepage.