@moyataju1: Alhamdulilah vlog 🙏🤲🤲🫀…#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Vlog #fyp #viral #foryoupage @Ethiosadat arebyan mejlis & @አሊፍ መጋረጃ/alif curtain @የጋር ኑር ምንጣፍ @UMMAH🧑‍🧑‍🧒‍🧒 🙏🙏🙏

Moya
Moya
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 November 2025 15:01:52 GMT
1555067
207396
9335
22666

Music

Download

Comments

martaniguse23
Marta Niguse :
አላስቸገርከኝ ምጥህም አላስቸገረኝ 🥺🥺🥺😭😭😭 የኔ እናት ❤
2025-11-07 04:13:13
7995
afiya8465
Afiya👑🌸🌸 :
እኔም አባቴን ሰርፕራይዝ ላደርገው የኡምራህ ፕሮሰስ ልጀምር ነው አላህ ያሳካልሽ በሉኝ🥺🥺🥺
2025-11-08 12:21:55
288
mekupbyzed
Zed makeup & henna💄 :
እንኩዋን ወለድኩህ😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-06 16:49:20
8517
tgagetachew0
tgagetachew0 :
የሚገርምህ እኛ ቤት በጣም ለዘመናት አልወጣ ያለን ቦርጫሙ ቲቪ ነበር እና ያን ቲቪ እነሲስተር ይቀይሩታል ብዬ ስጠብቅ ስጠብቅ ዘይት አለፉሲስተሮች ሳይቀይሩት ቀሩ የመጨረሻ ልጅ ነበርኩ ያንን ገድል እኔ ፈፀምኩት 40ኢንች ቲቪ ገዛሁላቸው።
2025-11-13 16:57:48
26
fozya281
f💞o💞z💗i my life is mom :
ማነው የነሱን ደስታ አይቶ ያለቀሰ
2026-07-16 08:59:05
5
yabuon23
YABU :
እንዲህ ማስደሰት ኮ ነው በቃ የሁላችን ምኞት 👏
2025-11-06 18:56:40
3132
user2628685547265
ነስራዬ.....🧕🇹🇷 :
ማሻ አላህ በምንም አትቸገር በደስታ ላይ ደስታ አፊያ አላህዬ ይስጣችሁ ........🤝
2025-11-06 16:39:23
558
semutii015
semutii🎈🍬✍️ :
የኔ አባት ወላሂ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ
2026-07-19 09:40:24
5
lijtofik8
Tofik :
አሰላሙ አለይኩም decor ከነ ቦርዱ ዘመናዊ ቀለም ላሳምረው እና የቀለም ማስታወቂያ ስራልኝ
2025-11-06 18:12:52
2982
kingfashion521
adiyam ye dengle maryam liji :
ዘመንህን ሙሉ ደስተኛ ያድርግሀ
2026-07-16 07:35:52
7
userhassen10
🎧 ℎ𝑎𝑠𝑠𝑒𝑛 𝑠ℎ𝑎𝑓𝑖 ✅ :
🥺🥺🥺
2025-11-06 17:22:23
908
davidsetegn2
David Setegn :
እንኳን ወለድኩህ ተባልክ እድለኛ ነህ ይሄ ቃል ትልቅ ነው ❤
2025-11-06 17:44:49
1027
desa439
Des alegn :
እንኳን ወለድኩህ... አላስቸገርከኝም ምጥህም አላስቸገረኝም... የኔ እናት🥰 አላህ ረጅም እድሜ ያቆይልህ፤ ዱአቸውንም መቅቡል ያድርግልህ❤️እኔ ግን ለምን አለቀስኩ?... ምናልባት ልደርስላት ልመረቅላት ሶስት ወር ብቻ ስቀረኝ ኡሚን ስላጣኋት ይሆን💔😭
2025-11-06 19:41:22
555
hode850
Hode 🐆 :
እንኳን ወለድኩ ስትልክ እንባዬ መጣ🥺🥺
2025-11-06 16:58:05
676
mar44ee3
ሩት የናቷ ልጅ 💚💛❤ :
የኔ ማልቀስ ፈጣሪ ያሠብከውን ያሣካልክ የሁለቱንም እድሚያቸውን ያርዝምልክ😭
2025-11-07 02:48:48
268
nenct5
neju/hilu🍫🍫 :
ቀጣይ ኡምራ ምታስወስድ ያርግህ🥰🥰
2025-11-06 15:32:09
452
sitru12345
Nejuu🧕 :
የበለጠ ኢሪዝቅ ያስፋልህና አርግላቸው ሀቢቢ🥺🥺🥺
2025-11-06 15:08:41
232
12mahi333
ማሜ DESSIE🔐 :
ወልቂጤ ሰትል ሰማው ልበል
2026-01-13 12:12:23
6
aliidrisali8
Ali Idris Ali :
ወላሂ አልቻልኩም!😭😭😭 ያ አላህ ቤተሰቦቻችንን በዱኒያ ምናስደስት አድርገን!🤲🏽😢
2025-11-06 16:42:31
127
mw.family67
MW FAMILY👨‍👩‍👧 :
why I am crying😢
2025-11-07 15:09:00
17
elaye691
Elª🧸 :
እናቴ ብትኖር ኮ ምን አልባት በኔ ምክንያት ፈገግ ትል ነበር🥺
2025-11-06 17:36:49
135
hirutnqvrx7
hirutnqvrx7 :
ማርያምን ቃላት አጠረኝ
2025-11-07 06:02:41
56
fatiya.sadik1
Fatiya sadik :
ወላሂ አስለቀስከኝ አላህ ይውደድልህ🥺
2025-11-06 16:26:24
104
liyunegnliyu
Liyu🌸 :
Oww🥰
2025-11-07 03:17:25
52
To see more videos from user @moyataju1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About