@gamebirhanu: Cooperative Bank of Oromia’s Michu platform ; the non collateral mobile based lending just Upped the game by increasing the lending amount to 300k Ethiopian Birr helping SMEs acces easy loans for their businesses. #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #nationalbankofethiopia #coopbankoforomia @Cooperative Bank of Oromia Amh @Cooperative Bank of Oromia
Game Birhanu
Region: ET
Friday 07 November 2025 07:07:53 GMT
Music
Download
Comments
Elevance :
ወገን ጓደኛዬ 50ሺ ተበድሮ ጠቅላላ የከፈለዉ 110 ብር ነዉ።
2025-11-07 11:15:17
451
daniel debebe dd :
ሚጩ በኦሮምኛ ማጠብ መሰለኝ የሰውን ኪስ ነው የሚያጥበው
2025-11-07 08:00:37
207
Ad👑 :
ወለድ የሚያስፈራቹ ሰዎች ግን ስራ አትሰሩም እንዴ 😁
2025-11-07 11:22:42
92
Helu @ANUR :
1...ከሌላው ጋ ሲነፃፀር ወለዱ ብዙ ነው
2... ከትንሽ ጀምሮ ነው ሚሰጠው
3...በአንዴ 300000አይሰጥም
4...ከትንሽ ቢጀመርም ከ 75,-79 አያልፍም
ባጠቃላይ እንደሚያወሩት አይደለም... በዛ ላይ ብድር ሲኖርብን ቀኑ አሯሯጡ... ከዛ ደሞ ቅጣት🙈
2025-11-07 15:44:26
105
sis @ mulugeta :
ያምሃል አንዴ ባንኩ ቢዘጋ ባይ ነኝ 52000 ተበድሬ 208000 ነው የተቀበሉኝ
2025-11-07 17:56:47
55
mamushe H/Y :
ስለ ብድሩ ተጠቃአሚ ሰለሆንኩ ምስክር ነኝ ነገር ግን ለአንድ ወር በመሆኑ በጣም አስጨናአቂ ቢሆንም ይሆ ቀን ይመጣአል ብዬ በታአማኝነት በመመለስ አንድ ዓመት ሞልቶኛአል ግን የሦስት ወሩን ተጠቋአሚ መሆን አልቻአልኩም ? ለምንድነው?
2025-11-07 15:33:10
32
ቢሌ liverpool :
ከ76ሺ የማያልፍ ደሞ
2025-11-07 11:35:10
65
@ABD :
50000 wasjee ahun 96000 birr drswal😅
2025-11-07 21:13:05
21
ya zema :
አሪፍ ነው ተጠቅመንበተመል ግን መመለሻ ቀኑ ቢረዝም ቢያንስ 6ወር ቢሆን እደሀሳብብብ😳😳😳😳😳😳😳
2025-11-07 17:02:32
16
Mele Sport :
ተጠንቀቁ ብድር አይነፋም 300,000 ሺ ተበድረህ 600,000 ሺ ብር ነው ምትከፍለው
2025-11-08 12:05:58
12
kedir real man :
ችግሩ ቢሄር ይጠይቃል
2025-11-07 19:19:07
10
user3219661767129 :
weledu betam bezu new wegen
2025-11-07 07:37:14
54
DEVO :
300'000 Bibeder Le Amist Amet Batekalayi Sint New Mimelisew ?
2025-11-07 13:59:12
7
adane dilasor :
ምቹ ግን ሁሌ የሚበደሩ ሰዎች እየተበዘበዙ እንደሆነ ማወቅ አለባቸው። ለድንገተኛ የገንዘብ እጥረት ካልሆነ አያስፈልግም። በወር 50,000 ይሰጡህና 55,000 አድርገህ ትመልሳለህ። በዓመት ወልዱ ብቻ 60,000 ማለት ነው (55,000-50,000=5,000) ከዛ 5,000×12=60,000.
2025-11-08 10:02:25
17
yab bike @least +tive person :
michu ye abechu😁
2026-01-18 12:30:05
3
webe275 :
ክፍያዉን ቢያንሥ በአንድ ወር ከሚሉ 3ወር ያድርጉት
2025-11-07 09:02:35
31
Jemal :
7
2025-12-25 22:08:07
1
Error 2025-6 :
sobadha😅😅😅😅😅
2026-01-14 04:38:32
1
KAL BONDA :
70 shi tebedere 120 shi deresual endet yekefel😏😏
2026-01-25 19:03:15
1
M B :
ሰው 100.000 ሲፈልግ ባንኩ 8000 ያበድራል
1.000.000 ሲፈልግ 80.000
2.000.000 ሲፈልግ 300.000
አትዮጵያ ላይ ሁሉም ሲስተም የተወጋ ነው
2025-12-05 11:53:30
4
BITU 128 :
ምንድን ነው መሰፈርቱ
2025-12-01 15:00:07
2
Nigsti Bahgi :
ኣረ በጣም ነው የምናመሰግናቹ እኔ ደንበኛቹ ነኝ እወዳቸዋሎህ😍😍😍
2025-11-09 08:53:56
2
wofrhot :
ሙስሊሞችን ያካትታል ( ከወለድ ነፃ)?????
2025-11-09 19:12:09
4
ሰኒ ገብሪልዬ ነዉ ከሳት ያወጣኝ :
ወሪ ነዉ ወለዱ በጣም ብዙ ነዉ
2025-11-08 17:11:51
3
aserdesign1 :
የኔ ስንት እንደደረሰ ወገን ይቅርባቹ
2025-12-10 15:24:56
2
To see more videos from user @gamebirhanu, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.