@asesgeses0: #fyp #አሰስገሰስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #nayo #habeshatiktok @Nayo💎

አሰስ☕️ገሰስ
አሰስ☕️ገሰስ
Open In TikTok:
Region: BH
Friday 07 November 2025 09:10:01 GMT
677007
27003
359
478

Music

Download

Comments

e076486
Eነኝ 💝ወሎየዋ🍋🍋 :
ስለዝህ እናትሽ አቺን ደቀለች አችም ደገምሽው ማለት ነው😁😁😁😁😁😁ገብቶናል
2025-11-08 06:16:08
163
abduseid7151
عبدو سعيد :
ዝርክርክ 🤣🤣
2025-12-06 12:05:26
19
fiyo185
fiyo🎸🎧 :
በጣም ነው እንዴ ያስተማርሽን
2025-12-18 18:57:35
64
bibiharegu
Bibi✝️ :
ዝም ብትይ ይሻላል ቆንጂት እናት የ ሆነሽ እናት ነው ያሳደገቺን ስትይ ኮ ካንቺ ሌላ ነው ምትጠብቀው ተምረሽ የሆነ ቦታ ደርሰሽ እግብተሽ እንትወልድጂ ኮ ነው ሚፈልጉ እናቶታቺን ግን ያንቺ ግን በ ተቃራኒ ነው
2025-11-08 00:24:03
110
fatimet29
ኩን" ፈየ " ኩን :
ወላሂ በኛ አከባቢ አንድነት ሴት ልጂ አለ ጋብቻ ወለደች ማለት እንኳን እሷ ቤተሠቦቿ ራሡ ከቤት ለመውጣት አንገታቸውን ይደፍሉ ልጂቱማ እንኳን ልታወራ ከቤት አይወጣም እፍረቱ ግን ግዜው ተቀየር🥺
2025-11-09 00:34:16
39
metoometoo021gmail.com
ስግጥ ፊምስ :
የኔ ጨወ😂😂😂😂😂
2025-11-07 13:07:47
55
fatiya394
fatiya394 :
Leaze naw dakila yawedeshw😁
2025-11-07 14:52:47
56
hiwet__1
First _amhara🦅 :
አብዛኝ እሷን የሚሰድቧት ሴቶች ልጃቸውን ያስወረዱ ልጅ የሌላቸው ሴቶች ናቸው🤣
2025-11-08 11:21:31
67
sa241.ja
Ww💎💎 :
የኔ ቆንጆ አትስሚያቸዉ ❤️❤️❤️
2025-11-07 15:47:03
16
degenet82224
💫mercy💫💫🌺 :
በጣም ታስተምሪያለሽ ያሳለፍሽውና የከፈልሽው ዎጋ ቀላል አደለም
2025-12-22 08:33:31
1
kiyas.mother
የኪያ እናት :
እስከዛሬ ለተናገርኩሽ ይቅርታ እሺ ሁላችንም ሀጥያታችንን ጉያችን ደብቀን አንቺን ለመናገር ደፈርን አንቺ ግን ጀግና እናት ነሽ
2025-12-05 12:51:47
25
mahilove621
Mahi🤍🦋🫶 :
ዝም ብትይ ጥሩ ነበር የኔ ቆንጆ 🥰
2025-11-07 18:50:34
26
mazazewda
bescut :
🥰🥰ጄግና ነሺ ይኔ ቆንጆ
2025-12-21 13:52:01
14
mahletkebede12365
mahi :
የኔ ቆጆ ውነትሽን ነው ከናቶቻችን ነው ሁሉን ነገረ የምንለምደው ለናትሽ ክብር ይገባታል
2025-12-21 06:46:36
2
fndha8
ሞኒካ :
ኮሜታተሮችተረጋጉ ባልታሰረች አታረግዝምነበር እሄደግሞየፈጣሪሰራነው 🤔ነገሚገጥመን አይታወቅም
2025-12-06 10:01:41
7
tsegabirehan0
ጓል ሞዕራብ :
ትክክል ነሺ እዲህያለ ውበትና አደበት ትለያለሺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-24 17:20:29
1
.k3150
ቆቄዋናኝ🦋የj family🦋🖤 :
በቃ በብልግና መዊለዲ ኖርማን ሆና በቃ
2025-11-08 09:47:45
8
seni19241
𝕂𝕠𝕟𝕛𝕖𝕥♥🦋 :
በጣም ቆንጆ ነሺ 💅
2025-11-07 11:41:55
5
selam.konso
Selam konso :
ጀግና ነሽ 🥰🥰🥰
2025-12-20 16:48:19
4
user81014248248297
መክሊት :
የኔ ቆንጆ
2025-12-21 15:46:23
1
eskedarsisay3
Eskedar :
የኔ ቆንጆ
2025-12-21 11:23:21
1
edliye.k4
🎼💊 :
yewolede yakewal👌
2025-12-17 08:33:20
2
bezawit806
painkiller 🍸...🥀 :
jegina💪💞
2025-12-05 16:37:25
2
To see more videos from user @asesgeses0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About