@aron.media0: ጥቅምት 24 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ቻይና ባለፉት ቀናት ባወጣችው መረጃ፣ የዓለምን የመከላከያ ሚዛን ሊለውጥ ይችላል የተባለ አዲስ ዓይነት ወታደራዊ ቴክኖሎጂ ማሳካቷን አስታውቃለች። ይህ አዲስ የሚሳይል ሞዴል "ቅርጽ የመቀየር" ልዩ ችሎታ ያለው ሲሆን፣ በእጅግ ፈጣን ፍጥነት እየበረረ መልክን የመለወጥ አቅም አለው። በቻይና ወታደራዊ ሳይንቲስቶች የተሠራው ይህ ሚሳይል "ተጎታች ክንፎች" የተገጠሙለት ነው። በከፍተኛ ፍጥነት በሚበርበት ጊዜ፣ ሚሳይሉ እንደ አስፈላጊነቱ ክንፎቹን ወደ ውስጥ በመሰብሰብ ወይም ወደ ውጭ በመዘርጋት የአየር ላይ ቅርጹን በቅጽበት የመቀየር አቅም አለው ተብሏል፡፡ የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በትኩሱ ይከታተሉ 👇 https://t.me/AroNewss
ARON Media
Region: ET
Friday 07 November 2025 13:00:50 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @aron.media0, please go to the Tikwm
homepage.