@mr_habesha1: 10/ Copylink family/ Script, Director, Editor & Camera man @@shemeviva Actor @tzu @riche #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #mrhabesha #acting #habeshatiktok #fyp @devid react @Dr.no @mr_criticsa
Mr Habesha
Region: ET
Friday 07 November 2025 15:22:56 GMT
Music
Download
Comments
MAR SWEET :
ትክክል ቀኑ ዛሬ ቅዳሜ መሆኑ👌👍
2025-11-08 09:37:02
567
ባርች-Yewubdar🌴B.D🌴-👑ሸዋ👑 :
ልብ ካለሽ እንደተኮሳተርሽ አታልፊያትም ነበር😂😂😂
2025-11-08 11:09:01
77
fiker(ባሼ) :
ይሄኔ ዩቲ ሰርታው ቢሆን ስናሽቃብጥ
2025-11-08 02:41:55
1806
Mr Habesha :
30/ Copylink family 🙏
2025-11-07 15:24:12
198
Indu👸💜 :
ህግ የሌለበት ሀገር ልብ ዘርፎ ሚፈነጭበት ...ፈገግ አትበሉ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበር 💪ቀጣይ ሽማግሌ ይላክ🤝
2025-11-07 15:39:51
359
Mihret Mire :
ልጅቷ ግን👌👌👌
2025-11-08 17:49:03
132
Hanu :
ድንቅ ስራ በርቱ👏👏👏
2025-11-08 05:50:25
235
BiniAm :
😁😁 ማርያምን ይመችሽ በርችልን እንዴት እንደተወንሽው
2025-11-08 06:31:22
120
𝓸𝓻𝓽𝓱𝓸𝓭𝓸𝔁𝔀𝓮 𝓷𝓮𝓰𝓷 :
ልጅቷ ግን ፈገግታዋ ልብ ያፈሳል ስታምር 🥰🥰🥰🥰
2025-11-09 17:57:02
15
ቤኪ : ብላኪ 🥷📸 :
እንከን የማይወጣለት ስራ ሚስተር ሀበሻ ይለያል ✌🥰✌🥰
2025-11-07 18:42:36
57
ሮሃዊቷ 🌸 :
ቆንጆ ነው ግን ከሰራችሁ አይቀር ጥቃቅን ስህተቶችን ብታስተካክሉ ለምሳሌ ገበያ ሄደሽ በነፃ አይደለም የምትገዥው ብር ደሞ ይዘሽ አልታየሽም ዝም ብለሽ ነው ሸምተሽ የተመለስሽው እና ደሞ ሻርፕ ጣል ብታረጊ ና ጥላ ብትይዢ ሞር ታሳምሪው ነበር ብዬ አስባለሁ ከዛ ውጪ በጣም ቆኖጆ ስራ ነው🙏
2025-11-09 09:28:09
22
temu :
የጓደኝነት ጥግ😁😁
2025-11-08 04:28:58
27
peregrine design studio :
ቅዳሜ ገበያ🔥
2025-11-07 15:34:30
14
Crouch ✨⚙️ :
ቆንጆ ትወና ነው👏👏👏
2025-11-09 16:16:23
5
መዬ 🦇🦇🖤 :
የኔ አብሮ መገልፈጥስ እሷ ስትስቅ
2025-11-08 07:37:41
17
🦋Kidu🦋 :
ስታምሪ🥺🥰
2025-11-08 07:38:23
7
Tzta 1 :
ትችላላችው🥰🥰🥰
2025-11-08 05:23:34
12
ተመስገን አምላከይ :
እና ቀጣይ የለውም
2025-11-08 04:56:00
7
jerrytteshome :
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምታምር እኮ የሱ ፊት ከየት እንደተገኘ ዘንድሮም አለ እንዴ
2025-11-08 14:53:38
5
Asrat :
የምር ተሰርቷል ጥላው ቀረ እንጂ
ምንም አይወጣላት የነጠላዋን ነገር
አስብቢባት እሺ በኔ በኩል! 80%
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
2025-11-08 09:03:18
12
yengagood :
ክሊፕ ነበረው እንዴ🤭🔥
2025-11-07 15:45:35
8
Mebretu :
ከነ እከሌ ፊልም አስር ጊዜ የተሻለ
2025-11-08 08:34:47
5
devreact3 :
😳😳😳😳😳mn aynet sra nw😳😳😳😳
2025-11-07 15:28:17
8
Rich🎀 :
አጨብጭበናል👏👏👏👏
2025-11-08 02:50:35
5
Kalina ✨🌸 :
Le Set ልጅ ዉበቱዋ ቀሚስዋ 🙌🖤✨
2025-12-04 08:58:29
2
To see more videos from user @mr_habesha1, please go to the Tikwm
homepage.