@amorasemay24: @Daisy Hildebrand 🖤 ነይይይ❤️

ኣሞራ ሰማይ 🦅.        ✨.      💊.
ኣሞራ ሰማይ 🦅. ✨. 💊.
Open In TikTok:
Region: CH
Friday 07 November 2025 16:20:01 GMT
1869301
106937
2667
7950

Music

Download

Comments

daisyhildebrand
Daisy Hildebrand ✨🌼 :
I miss u
2025-11-07 18:19:31
2493
bellalov026
bellalov26✨ :
Daisy’s hubby 🥰🥰🥰
2025-11-07 17:34:57
4
mulu43960
Mulu :
የኛ ጀግና ወንድም አሌክስ የደዚዩ ልኡል ቀብራራ አንተኮ አስተዋይ ደግ የዋህ ለስው የምታዝን ከውበትና ከፀባይ ጋር አሞልቶ የስጠህ ብቻ ፈጣሪ ከስው ምላስ ይጠብቅህ ያስብከውን ያሳካልህ የደስታ ሂወት ይስጥህ ያማረ ሂወት ይስጥህ ከምትወዳት ሚስትህ ጋር ወልዳችሁ ከብዳችሁ የምትናሩ ቤት ያድርግላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-07 16:38:56
379
uae.uae626
𝔼💚💛❤ :
ስቱ እዳልተመኛት ያችን ቆጂየ ልጂ ሀፈፍ አርገህ ወሰዲካት እረ ይመችህ✌️
2025-11-07 16:55:45
221
delina434
✨Delina 🌼🦅🥇 :
ሚስትህን በሙዚቃው ገለፅካት ትችላለህ ስልህ ብሮ🙏👌
2025-11-07 16:36:48
105
habeshawit710
ኣድማስ ፍቅሪ²⁷✞ 💜 . 🦅 . 💊 :
የኔ ጀግና ፍቅራቹ ብዝት ይበል ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ❤️🔥
2025-11-07 17:11:15
44
amhera10351212058486
✨ወሎየዋ ነኝ/ከራያ/🦅&🌼🇨🇬🌾 :
ወድሜ የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሕ የንግስቷ ባል🤗🤗🤗
2025-11-07 16:24:22
41
ekeru392
🥷Ekeru❤️‍🔥 🌼 & 🦅 :
🥰🥰
2025-11-07 16:32:22
53
sg7037
✨🌼ቅድስት💫💫 :
ጂማሬው ብቻ ሳይሆን መጨረሻውም ሲያምር ነውና የድግል ማርያም ልጂ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፋቅርን እደሸማ ያላብሳችሁ እስከ እርጂና እድሜአችሁ አጣምሮ ያኑራችሁ🙏🙏🙏
2025-11-07 17:24:54
37
user41563425207577
𝐟𝐞𝐤𝐫𝐭𝐞 𝐦𝐚𝐫𝐲𝐚𝐦𝟏𝟐 :
ወንድማለሜ 🤌💛❤️
2025-11-07 16:28:41
6
eline.meilk.elu
✨Eleni Elu ☘️16💙♾️ :
እግዚአብሔር መጨርሻቹን ያሳምርልን ❤️❤️♾️🤞
2025-11-07 17:57:58
24
my13937
🇪🇹👌👍🌎 :
🌹💝💝
2025-11-07 16:26:56
15
user690203016184
✨እናቴ ሂወቴ🦅🌼❤ :
አቤት ፈገግታ 🤗ሁሌም ፍክት እዳልክ ኑር ምቀኛህን ያርቅልህ የኔ ወድም🥰
2025-11-07 16:58:18
19
tigist.asefa75
Tg nayo :
ኦቦ መድሃኒያለም ያምጣልህ አሌክሶ❤❤❤
2025-11-07 17:58:09
19
hadsz4
My ራያ 21🤍444🦁❤️‍🔥🤌 :
ማሮች ከሀበሻ አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ A&D💝💝
2025-11-07 16:46:48
19
nejahal
✨️Amira🦅❤️🌼 :
አላህ ይጠብቃችሁ🌼❤️🙏
2025-11-07 17:04:47
17
user2038148353281
ስትስቁ እስቃለሁ :
አዲሡ ቤት በረከት ይዞ ይግባ በፍቅር ኑሩልኝ 💗
2025-11-07 16:43:07
16
birtukan386
✨Birtukan 🌼❤ 🦅 :
❤️❤️❤️
2025-11-07 18:00:06
22
amhera10351212058486
✨ወሎየዋ ነኝ/ከራያ/🦅&🌼🇨🇬🌾 :
የኔ ስስቶች🦅🌼 🤗🥀🥀
2025-11-07 16:29:49
36
user2038148353281
ስትስቁ እስቃለሁ :
ፍቅር ራሡ ለእናተ ያሽቃብጣል የኔ ጨረቃወች 🥰💗
2025-11-07 16:36:01
16
helutigraweyti
🦋_princess🫳🏻👸 :
ወንድሜ🤴♥️
2025-11-07 17:00:21
5
genet.adane123
✨genወለተ ሀና💛❤ ⛪💚💛❤ :
ወንድም አለም ቤቱ የበረከት የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ የኔ ትንሽየወች መዳኒአለም አባቴ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ እመብረሀን እናቴ ጥላታችሁን ዝቅ እናተን ደግሞ ከፍ ታርጋችሁ አሜን አሜን አሜን🙏💓💓💓💓💓💓
2025-11-07 16:38:30
51
tizu3923743
Qûëêñ tìzú👗👑 :
አይለያያቹ❤ አሳዛኞች👫
2025-11-07 16:26:03
26
r100295
🌼M:ዝምተኛዋ🌼🦅♥️🌼 :
በአዲሱ ቤታችሁ ውለዱ ክበዱ ጥላት ይርር ደዚየ የኔ ቆጅ ከፊልተር ነፆ የኔ ቆጆ ልጂ በልጂነት ወዲሜ ንግስት
2025-11-07 16:42:08
12
To see more videos from user @amorasemay24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About