@ted.eyob: #eliasmelka #teddyafro #tedeyob

Ted Eyob
Ted Eyob
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 November 2025 16:27:58 GMT
405602
30774
572
2592

Music

Download

Comments

ramhised
Daniel :
ቴዲን ቴዲ ያረገው ኤልያስ መልካ ነው።
2025-11-07 19:00:33
665
hab_joo
Hab JooⓇ :
ቴዲ ዉስጡ የማይገኝ የጭቃ ዉስጥ እሾህ ነው በቅርበት ስለማዉቀዉ ነው 👍
2025-11-07 19:32:43
460
kirubel1400
ጎንደር ►አም-ሓራ 🇨🇬 :
ይኸው እውነቱ
2025-11-07 22:08:47
602
chuchu6784
chuchu :
dawit tsige yane yelem
2026-01-11 20:49:34
0
girmabekele188
188 :
ቴዲ መርዝ ነው
2025-11-07 17:41:37
273
122231u
122231u :
ቴዲ ሙዚቃ አሰርቶ በሰላም የተለያየው አቀናባሪ የለም።
2025-11-07 22:09:40
128
bitaniyaabel
Abela :
ቴዲን የምትጠሉት ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ🥺🥺🥺🥺🥺
2025-11-07 21:52:23
149
wedi..40.hafi
hafi brand :
እኔ ምለው እንደት ኣይነት ኣቀራረብ ነው ትለያለህ🤟
2025-11-07 16:35:44
189
netsi_07
ነፂቲ :
ሁለቱም ምርጦች ናቸው:: 👍🥰
2025-11-07 16:43:55
152
redygarna17
💫𝕽EࠥD̶Ŵ̬Ȃ̈₦✨ :
ቴዲ አፍሮ ችግር ነበረበት
2025-11-08 06:31:35
52
habesha77a
Habesha7 :
ቴዲ አፍሮን ያሰወቀዉ ኤላ ነው ቴዲ ቲንሽ ገንዘብ ሲያገኝ ስቲድዮ መጥቶ መታበይ ጀመረ ኤሊያስ አልሰማህም አለው ተጣሉ
2025-11-07 17:35:21
82
eshta03
ኤሽታኦል 😎 :
ዳዊት ፅጌ ያለው ትልቁ ዳዊትን ለማለት ፈልጎ ነው እንጂ የባላገሩ አይድል ዳዊትን አደለም
2025-11-08 08:42:49
5
ammpiabass
Amsal. :
"የጌታ ልጅስ እንዴት የሰይጣን ሱሰኛ ሆነ" እንደዚህ ማለት አልነበረብህም
2025-11-07 19:21:11
68
habuni9
habuni፮፬ :
በነካ እጅህ ኣባቴ እና እናቴ በምን እንደ ተጣሉ ትነግረኝ✌
2025-11-23 09:07:19
16
haileslasie7
@ኃይለሥላሴ :
ቀጣይ ስለ ሰይፉ እና ቴዲ አፍሮ beef....
2025-11-07 18:17:40
17
samiman900
reality :
ኤልያስ መልካ ለአንተ ነው እንዴ ያሳለፈውን ተናዞ የሞተው?
2025-11-08 09:44:09
6
tegegn_tube
TEGEGN TUBE :
እረ ከኮሜንት በፊት እስከመጨረሻ ስሙ🥶🙄
2025-11-07 16:56:47
83
bunnafilms
Naod Black :
እሺ ከዛስ...
2025-11-11 00:31:14
6
haftom232323
wedi ale :
ችርስ ተድ የማይመቸን
2025-11-07 16:53:02
19
12mikiyas
ሚኪ ያስ :
የተወራውን ሁሉ ምትቀበሉ ሰዎች ልጁኮ የተፃፈ ነው ያነበበላቹ በቦታው አነበረም ስለተወራ ቴዲ ጥፋተኛ ኤላ ልክ ማለት አደለም
2025-11-07 22:25:37
6
merhpe56
Copa Di To Di Capi :
ኤላን እንወደዋለን 🥰 ግን ግን ቴዲ ምናገባው ስለ ኤልያስ በቃ ቴዲ አፍሮ ንጉሥ ነው ። ኤልያስ ነፍሱ በሰላም ትረፍ 🙏 የንጉሱ ጠላቶች ግን የመቃጠል ጊዜ ይሁንላቹ ።
2025-11-07 21:51:02
11
asefabelete093gmail.com
211616 :
ዳዊት በቅርቡ መስሎኝ የጀመረው
2025-11-07 17:08:53
16
yadeta.temesgen
Ijoollee Fakkaree Daakte :
teddy iko ye bilgina tig iko newu
2025-11-08 00:19:09
7
user26059587715417
Tade16 :
እኔ እምለው bf ምንድነው ?
2025-11-07 17:13:32
5
To see more videos from user @ted.eyob, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About