@hamzamukhtiyar:

Hamza Mukhtiyar
Hamza Mukhtiyar
Open In TikTok:
Region: PK
Friday 07 November 2025 22:39:40 GMT
238
81
20
0

Music

Download

Comments

naeemsoiyajutt
naeem jani :
💞💞💞
2026-01-26 23:06:35
0
aswailkhan804
Aswailkhan804 :
🥰
2025-12-30 08:15:45
0
malik.maaz.144
Malik Maaz 144 :
🥰🥰🥰
2025-12-26 11:21:43
0
muhammed.azhar803
Muhammed Azhar :
🥰🥰🥰
2026-02-07 14:23:27
0
abidlodhra5
🌹عابد 🌹 لودھرا 🌹 صاحب 🌹 :
🥰🥰🥰
2025-11-08 01:43:16
1
raousmanrajput7788
Rao Usman :
♥♥♥
2025-11-13 04:32:55
1
adeelfaiz.adeel
AdeelFaiz Adeel :
🥰🥰🥰
2025-11-11 18:06:20
1
shahzadshadu5538
👑Shahzad-Shadu5538👑 :
🥰🥰🥰
2025-11-10 09:28:46
1
syedbukhari1004
🥷🏻▄︻╦芫≡══Mur شد :
🥰🥰🥰
2025-11-10 07:16:56
1
ranaamjidsheikhabubakar
sheikh abubakr qurashi :
😂😂😂😂😂😂😂
2025-11-09 07:04:03
1
ranaamjidsheikhabubakar
sheikh abubakr qurashi :
🥰🥰🥰
2025-11-09 07:03:58
1
shahzaibqureshi752
⚡💝SHAHZAiB QURESHi💝⚡ :
❤❤❤
2025-11-09 05:08:59
1
alirazajatoi002
🥷🗡️علی رضا🚬🚬 :
♥️♥️♥️
2025-11-08 06:17:22
1
asif.rajput823
asif.rajput :
🥰🥰🥰
2025-11-08 04:09:17
1
junaidwains44
Joni WAINs 😎 :
❤❤❤
2025-11-08 03:15:49
1
gullzaman.6
꧁𓊈𒆜🅶🆄🅻🅻🆉🅰🅼🅰🅽𒆜𓊉꧂ :
❤️❤️❤️
2025-11-08 02:33:57
1
sardar.zain9514
😍سرائیکی برینڈ 😍 :
🥰🥰🥰
2025-11-08 02:10:10
1
naveed_2255
نوید .@@ملانہ :
💓💓💓
2025-11-07 22:44:10
1
wadelog
wadelog :
wh msat
2025-11-08 09:38:26
0
sheraz.madni5
Sheraz Madni :
🥰🥰🥰
2025-12-23 11:46:00
0
To see more videos from user @hamzamukhtiyar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'የማታ የማታ'🤌🤍 ✨አዎ ሄኖክ ተመስገን ቅንብሮችም ይሰራል እስቲ በጥቂቱ ላስታውሳቹ     *ነዋይ ደበበ
'የማታ የማታ'🤌🤍 ✨አዎ ሄኖክ ተመስገን ቅንብሮችም ይሰራል እስቲ በጥቂቱ ላስታውሳቹ *ነዋይ ደበበ "ሀገሬን አረሳም" አልበም ላይ - ሬጌ ~ ገንዘብ ~ የወይን አበባ *ሀና ሸንቁጤ "ሀና" የተሰኘው አልበም - ሙሉውን ሄኖክ ተመስገን ነው አሬንጅ ያደረገው ! * አስቴር አወቀ ሀገሬ አልበም ላይ - ወይ ኑሮ ~ ወየሁ ጉድ ~ የማታ የማታ (የዛሬውን ግብዣ) እነዚህ'ን ጣፋጭ ሙዚቃዎች ሰቶናል !! 🥰🙏🙏 በተለይ የአስቴር አወቀ አልበሞች ላይ ሰውነት የሚያርዱ ልብን የሚያረጋጉ የቤዝ ድምፆችን ከሰማቹ …… ምርጡ ቤዚስት ሄኖክ ከጀርባ እሱ አለ ማለት ነው 🎸👌 !! በአብዛኞቻችን የልጅነት ትውስታ ላይ ከአስቴር አወቀ የሸራተን ሆቴል የአዲስ አመት ኮንሰርት ጀርባ ሁሌ ምስሉ የተቀረፀብን ፀጉሩን ተቆረጠ እንዴ ብለን የተወያየንበት በደማቅ ፈገግታው የምናስታውሰው ድንቁ ቤዝዚስት ሄኖክ ተመስገን🙌 ✨ ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ ግን ስለሱ ላወራቹ አይደለም የመጣሁት ይልቁንም ስለ ሶል ንግስቷ ስለ ብቸኛዋ ስለ ተወዳጇ በፋርማሲ ሙዚቃዎቿ ይሸጡ የተባለላት ኢትዮጵያዊቷ አና ፍራንክሊን መድኃኒቷ አስቱካ🥰 አስቴር አወቀ ጥቂት ላወጋቹ ነው መቼስ ስለ እሷ መፅሐፋ ቢፃፍ ፊልም ቢሰራላት ተነግሮላት የማያልቅላት ዕንቁ ነች🥰🙏🙏 የተወለደችው በጎንደር፣ ደራ ፎገራ አውራጃ፣ ልዩ ስሟ ሀሙሲት በምትባል አነስተኛ መንደር ነው። በቤተሰቦቿ የሥራ ዝውውር ምክንያት ለአጭር ጊዜ አሰላ ከዛም አዲስ አበባ ኖራለች። በትምህርቷ በጣም ጎበዝ (ቀለም) ከሚባሉት ተማሪዎች ተርታ የምትመደብ ተማሪ ነበረች። ለሙዚቃ በነበራት ከፍተኛ ፍቅርና ፍላጎት ድምፃዊ ለመሆን ወደ ፖሊስ ኦርኬስትራ በመሄድ ያደረገችው የመጀመሪያ ሙከራ "ድምፃዊ መሆን አትችይም" በሚል መራር ውሳኔ ተደመደመ። እንደማስተዛዘኛ ግን በተወዛዋዠነት እድሏን እንድትሞክር ተፈቅዶላት ፖሊስ ኦርኬስትራን ለ7ወር በተወዛዋዥነት በነፃ በማገልገል ኪነጥበብን ተቀላቀለች። ከ7 ወር ግልጋሎት በኋላም በነፃ ዝውውር ወደ አንጋፋው የሀገር ፍቅር ቲያትርቤት በመዘዋወር ከ1965 እስከ 1967 ዓ.ም በተወዛዋዠነት አገለገለች። በዚህ እልህ አስጨራሽና ተስፋ አስቆራጭ ሂደት ሙያዋን የጀመረችው አይበገሬዋ ድምፃዊት የመጀመሪያ የሙዚቃ ሸክላዋን በተመለከተ አሳታሚው የታንጎ ሙዚቃ ቤት ባለቤት ባንድ ወቅት እንዲህ በሚል ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። "አስቴርን በሸክላ ለማስቀረፅ ስመርጣት ድምጿ አይሰማም ከሚል ስጋት "ይቅርብህ" ያሉኝ ሰዎች ብዙ ነበሩ። እኔ ግን ቁጥር 1 ስራዋን በድፍረት አሳትሜ አወጣሁት። ያው እንደተፈራውም ተቀባይነቱ ቀዝቃዛ ነበረ። ሰዎችን ስጠይቃቸው "ድምጿ ጥሩ ነው ምን እንደምትል ግን አይሰማም "ይሉኝ ነበር። እናም አስቴርም በወቅቱ "በቃ እኔ ሙዚቃ አይሆንልኝም" ብላ ተስፋ ቆረጠች። እኔ ግን እሷ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ድምፃዊ እንደምትሆን እርግጠኛ ስለሆንኩኝ እልህ ውስጥ ገብቼ አስቴርንም አበረታትቼ ፣ የድርሰት ማጥኛ ቤት አዘጋጅቼ ፤ ውብሸት ፍሰሀን ጨምሬ ረጅም ጊዜ በፈጀ ጥናት በባህል መሳሪያዎች የታጀበ ስራቸውን አሳትሜ አወጣው። ተቀባይነቱ ዳር ከዳር ከመሆኑም በላይ ያኔ ያልተደመጠው የመጀመሪያ ስራዋ ሁሉ እንደገና እንደ አዲስ ይፈለግና ይሰማ ጀመር። ሀገሩ ሁሉ አስቴር ይል ጀመር።" በማለት ያስታውሰዋል ኘሮዲውሰር አሊ አብደላ፤ የታንጎ ሙዚቃ ቤት ባለቤት። በዚህ መልኩ የአይበገሬነት ጉዞዋን የጀመረችው አስቴር አወቀ ግማሽ ክፍለን ዘመን በሚጠጋው የሙዚቃ ዘመኗ ... አንድ የሸክላ ሙዚቃና 25 የሙዚቃ ካሴቶችን በግሏ፣ አንድ የሙዚቃ ካሴት ከድምፃዊ ውብሸት ፍስሀ ጋር በጋራ፣ ከድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ጋር" መች እንዲህ "የተሰኘ አንድ ዜማ በቅብብል፣ "እንኖራለን ገና" በሚል በኤች አይ ቪ ዙሪያ የተሰራ የጋራ አልበም፣ ለሚሊንየም የተጫወተችው ነጠላ ዜማ፣ የኛ ከተባሉ የሙዚቃ ቡድኖች ጋር በጋራ አንድ ዜማ ተጫውታለች። አስቴር ወደ ኢትዮጵያ መጥታ ትልልቅ የሙዚቃ ዝግጅቶችን በጃንሜዳ፣ አዲስ አበባ ስታድየም፣ ሸራተን አዲስ እና ሚሊኒየም አዳራሽ አድርጋለች። ከዚህ ባሻገር በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን የረሃብ አደጋ ሰለባዎች ለመርዳት በተደረገው ጥረት ወደ ሃገሯ በመምጣት በሙያዋ አስተዋፅኦ አበርክታለች። የራስሽን ዘፈን ስትሰሚ ምን ይሠማሻል ተብላ ተጠይቃ "ተለዋዋጭ ነው፣ በወጣትነት ጊዜዬ በጣም አፍር ነበር፤ የኔን ዘፈን ካዘፈንሽ ያንቺ መኪና ውስጥ አልገባም ነበር፣ የኔን ዘፈን ካዘፈንሽ እቤትሽ አልመጣም ነበር። ምክንያቱን ሁሌም በሰማሁ ቁጥር ይህን እንዲህ ማድረግ ነበረብኝ የምላቸው ስሜቶች ይሰሙኝ ነበር።" ብላለች።😁 አስቴር ራሷን "አስቴር አወቀ በጣም ደግ፣ ስስ ቆዳ ያላት እና ትልቅ ለመሆን የምትፈልግ ሴት ናት። መፈቀርም ማፍቀርም የምትፈልግ ናት። ሌላ ትርጉም ሊሰጣት አይገባም ከተፈቀረች ይበቃታል። ሌላ ነገር አትፈልግም" ብላ ትገልፃታለች። አስቴር አወቀ አንድ ሴት ልጅ ያላት ሲሆን የግል ህይወቷን ከሰው ሸሸግ አድርጋ የምትኖር እና ከአደባባይ ይልቅ የግል ሰው እንደሆነች፣ ትልቅ የመድረክ ፍርሃት እንዳለባትም ትናገራለች። በመድረክ ላይ ስትቆም ግን የታዳሚውን ጨርቅ አስጥላ የምታሳብድ የተለየች ፍጥረት ነች😊 ባለድንቅ ተሰጥኦዋ እና እንደ ህፃን ልጅ የቅን ልብ ባለቤቷ አስቴር አወቀ * የዜማ ደራሲ * የግጥም ደራሲ * በቅንብር የምትሳተፍ * የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች በተጨማሪም ኑሮዋን በአሜሪካን ሀገር ካደረገች ጀምሮ ደግሞ የተዋጣላት ዲዛይነር በመሆን ለረጅም አመት የሀገሯን ባህል አስተዋውቃለች። መድረክ ላይ የምታደርጋቸው ውብ የባህል ልብሶች በራሷ ዲዛይን የተደረጉ ናቸው አስቴር እራሷ ጥበብ ነች 🥰☺️ አስቱካ ነፍ አመት ኑሪልን እንወድሻለን እናመሰግናለን🙏🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #አስቴርአወቀ #የማታየማታ #musictube369 #ethiopianmusic

About