@saviolazeki: ታውቂያለሽ .....? መኖር ደብሮኝ ያውቃል ... ሲነጋ ደሞ ነጋ ብዬ አለውቃለሁ .... ከቤት መውጣት ስልክ ማንሳት ደክሞኝ ያውቃል .... መብላት ችላ ብዬ አውቃለሁ ፀጉር ቤት መሄድ ቅንጦት መስሎኝ ያውቃል .... መሬት ሲንቀጠቀጥ አልበረገኩም ነበር ... ብዙ ብር የሚያመጣ ስራ ሲበላሽ ፈገግ ማለት ጀምሬ አውቃለሁ የሆነች ደርባባ ውብ ሴት ስታወራ ቅላፄ ያላት ልጅ አይኖቿ የሚያምሩ ማማር በየቦታው የጎበኛት ልጅ ስትመጣ ድብርቴ ደንግጦ ጮኾ ወጣ ስሚኝእ'ማ ድምፅሽ ውስጥ ትህትና ማነው የቀበረው ? እሺ ይሆን ..... ይሄን ሁሉ ፍቅር እንድትሰጪኝ ማነው የላከብኝ ? ማለዳዬ❤ ©Adhanom Mitiku ✍🏽 . . #fyp #cinematic #streetvideography #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Zeki Saviola
Region: ET
Saturday 08 November 2025 07:01:29 GMT
Music
Download
Comments
Je_ru_sa_lem _♎️ :
manew caption yanebeb🥰🥰
2025-11-08 12:03:57
162
𝗜 𝗗𝗜𝗗 𝗜𝗧 በዘነዘና🔨🔨 :
Too clean 🔥
2025-11-08 14:59:02
62
Jerusalem :
ማለዳ የማለዳ ውበት ከባድ ነው ብወዳትም ብዙ ጊዜ አላያትም እጋደማለው 😁😁ጋድሚያ
2025-11-10 04:21:38
4
CJ :
music name ??
2025-11-14 15:57:11
1
aku :
i just descovered hw to repost be addisu version 😅
2025-11-08 15:06:38
1
smile linalina🌷 :
ፍቅር በጣም ደስ የሚል ነዉ
ፍቅር ያሸንፍል ዛሬም ነገም ወደፋትም💪❤
2025-11-08 14:46:40
2
selam :
wow
2025-11-09 06:14:21
1
Daniel :
woooo the vibe so 🔥🔥🔥
2025-11-08 15:01:12
1
D-7🕷️ :
Pure gold ✨
2025-11-09 09:06:01
1
micky :
ትችላለህ 🙌🙌
2025-11-19 21:34:07
0
Ñürkí :
your videos are always ያስደንቁኛል 🙏🙏🙏
2025-11-09 04:35:22
1
kidist :
caption 👌
2025-11-08 13:10:15
2
Meron Demeke :
wow🥰🥰🥰caption👌👌👌
2025-11-08 14:59:33
2
hombrelibre85 :
ህይወት የለውም ያሁኑ ፒያሳ ምንም ብታረገው
2025-12-02 20:57:26
0
ኤች አይቪ በኛ ይብቃ🇪🇹🚷 :
ኤች አይቪ በኔ ይብቃ
2025-11-08 15:04:37
0
Cece💋💋 :
Caption anjeten belaw ko😍😭
2025-11-08 14:27:12
13
Dr. Abdu(Vet Hub) :
the caption ✌
2025-11-09 20:06:32
0
ethioጤናcreater :
ኮሜንት ማልፅፈው አማርኛ መፃፍ ሰለሰለቸኝ ነው😭
2025-11-09 10:49:03
0
𝖗𝖔𝖇𝖆❸ :
is that Jovani from Roha?
2025-11-08 19:06:33
0
𝙖𝙛𝙚_🅉🅆🄰🄶 :
ሲያምሩ 😍😍👏👏👏
2026-03-01 15:13:22
0
Jemari :
ተምራ ተክና ላሳር ለኩነኔ
ደቁና ስትመጣ ቄስ ሆንኩባት እኔ
🥰🥰
2025-11-08 16:44:06
0
endii 🇪🇹 :
thank You......አጋጥሞኝ ያውቃል።
2025-11-09 17:01:10
0
Fiora 🥀 :
❤🥹
2025-11-08 14:19:13
2
mekbib drone 🇪🇹 :
👍👍👍
2025-11-08 12:02:22
1
To see more videos from user @saviolazeki, please go to the Tikwm
homepage.