@zgiorgis1: #creatorsearchinsights #እማሆይ-ወለተ-እየሱስ

ዘ ጊዮርጊስ Media
ዘ ጊዮርጊስ Media
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 November 2025 08:13:04 GMT
219867
19456
192
7233

Music

Download

Comments

kedest211
Hewan _eva 21 :
እኔ ሶስቱንም ልጆቼን ስወልድ እየቆረብኩ ነው እና በሽ ታ አያውቁ ሆስፒታል ሄጄም አላውቅ በዚ ላይ ስወልዳቸው በረከት ፍቅር ሰላም ይዘው ነው የሚወለዱት ፈጣሪ ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
2025-11-09 06:40:37
495
ber1415
God is perfect :
እውነት ነው እሞሆይ በንሰሃ በፆሎት የተወለደ ልጅ በእግዚአብሔር የተባረከ ነው።
2025-11-08 08:34:38
223
jhfyjcfhbfjj7888g433fjo
g :
ጉድ እኮ ነው መነኲሴ ስለ አወላለድ ሲያስተምር ቱ😏😏😏
2025-11-08 15:24:17
10
breg1221
hemi :
እሩፋኤል ፀበሉን እየጠጣሁ ነው የወለድኩት ምጥ አልቸገረኝ ልጄ በጣም ጓበዝ ናት
2025-11-09 10:08:04
80
hayliehayile04
ማን ይመሥገን?❤❤❤🙏 :
እውነት ነው መልካዕ እሩፋኤል በጣም ይጠቅማል🙏🙏🙏🙏
2025-11-08 15:03:19
79
tenawtsegaye1
Tenaw Tsegaye. :
👑❤👑 እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ፈጣሪ ይስጠን።👏👏
2025-11-08 12:29:13
56
abe430
abe tibe :
እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን
2025-11-08 13:35:29
47
beletutsegalem
Beletu Tsegalem :
ቃለህይወት ያሰማልን እማሆይ!!!
2025-11-09 16:18:03
8
tc42467
Tc :
ተግብሩት ታተርፉበታላቹ
2025-11-10 09:16:55
9
barokyo_1
X :
እውነት ነው መምህር እንዳሉን እናደርጋለን
2025-11-09 17:02:29
8
zayi5631
Bezi :
ስለሚወደኝ ፈተናዎች በዙ አመሰግንሀለሁ
2025-11-08 10:15:40
18
btybee1
bee1 :
ሩፋኤል ረዳቴ❤️🙏
2025-11-21 08:34:44
4
bossabebaw
bossabebaw :
ማታ ፀበል ይጠጣል ?
2025-11-10 11:04:15
6
eskuemiru12
ESKEDAR EMIRU :
ቃለህይወት ያሰማልን
2025-11-08 11:09:43
15
pubg.mobile77223
AZ :
እማሆይዬ በጣም ጎበዝ እናትእርህሩህ እናት ናቸዉ ያሉን መካሪ ነዉ ያሉን
2025-11-08 15:21:09
6
eadapin1
መቅዲ :
እማሆይ በረከቶት ይደርብን እኔስ ተላልፍኛል ልጄ ይደረግልኝ
2025-11-08 12:08:00
6
abayalemayehu0
Abay Alemayehu :
kale hiwot yasemanl
2025-11-11 19:23:32
2
faaaa8089
familyyyyeee :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-11-09 09:00:23
4
kiraa8478
kira(+) :
መልካም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
2025-11-09 03:07:50
4
fikertgurmu
Fiker🙏 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን
2025-11-08 18:41:52
3
abinet.sebsebe
አቢ የማርያም :
እድሜ ይሰጦት እማሆይ
2025-11-09 09:28:53
2
emu.emusha8
Emu Emusha :
ቃልይሆት ያሰማልን እማሆይ በረከትወት ይድረሰኝ🥰🥰
2025-11-12 11:03:12
1
sundaysunday4447
Sunday☀️ :
ፈጣሪ ሆይ ማረኝ የኔ ጌታ😭
2025-11-08 13:57:19
3
anchuanchu1234
betselot nega :
በትክክል ነው የገለፁት
2025-11-09 04:08:53
2
To see more videos from user @zgiorgis1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About