@hawletneshida: ባሌ የወሰለተው የሰርጋችን ለት ነው /p5 /(Based on a true story) እንደ-ቤት"ፍቅር ትዳር ቤተሠብ / ሀዉለት ጋ አባያ📍ቤተል AJ mall 1ኛ ፎቅ No113 📞0933128518#creatorsearchinsights #lovestory_hawlet_endale #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #fypppppppppppppp
Hawlet Endale
Region: ET
Saturday 08 November 2025 09:25:26 GMT
Music
Download
Comments
@ MAk MAK :
ባለመፋታታቸው እንደኔ ደስ ያለው እስኪ
2025-11-08 13:34:06
254
ayshtii :
ሁላችንም በውስጣችን ደብቀን የያዝነው ጉድ አለ የሰውን ነውር እናጎላለን እንጂ ምርጥ ብልህ እናት ናቸው🥰🥰🥰
2025-11-08 09:45:52
217
sitotashiferaw165 :
ቆይ ትዳር ማለት ይህ ነው? ምንም አየገባኝ አይድለም.... ይሄ ነዉ ፈጣሪ በቃሉ መሰረት የተቀደሰ ብሎ ይነገረን... ይሄ ነገር "የተከበረ" ነዉ ሚባለው... ሰዉ ፍፁም ነዉ እያልኩ አይደልም ግን ይሄ ሰሕተት ሳይሆን ውሳኔ ነዉ... ለምንድነው normal ያልሆነን ነገር አንደ ሕዝብ ተቀበለን ያለነው... ወይ ስም እንሰጠው እና አንቀጥል አንጅ አናት አደለም ሙሉ ሕዝብ ቢቀበልም አውነት መሆኑን አይቀርም
2025-11-08 10:16:23
49
30550542$$@8250 :
ሙስሊም ከሆነች መቸም ሁለት ሳይሆን አራት አደል እንዴ የሚፈቀደው አዲስ ነገር የለም
2025-11-08 14:48:06
10
መንቃ ዳቦና ኬክ አሶሳ :
እናቷ ግን ለኛም ተረፉ እድሜ ይስጣቸው
2025-11-08 15:13:43
133
emu :
ደስ የሚለው ስህተቱን አለመድገሙ እና መጸጸቱ ነው ግን ቢያንስ ሁሉንም ነገር ነግሯት ይቅርታ ቢጠይቃት ጥሩ ነበር
2025-11-08 10:42:51
58
mimi :
ቻሉ እያሉ ሊያስጨርሱን ነው ኮ ቤተሰቦቻችን🥰🥰
2025-11-08 10:01:19
94
Emana Alemena :
ያረብ ሁሉንም ፈተናዎች የምንችልበት ሶብር ስጠን
2025-11-08 14:44:53
62
Hemen kids :
በዚህ ያላለፈች ሴት በእውነት እድለኛ ነች። ይገርማል አብዘሀኛው ወንድ በቃ መዘሞትን እንደ ኖርማል ማየታቸው ያሳዝናል።
2025-11-08 10:02:25
55
🦋zezu/bint abuha :
ሀውሊ 🥰ለምታቀርቢልን ታሪክ ሁሉ እናመሰግናል እየተማርንበትነው
2025-11-08 10:55:12
20
eyerus :
በዚ ሰሀት እኮ ስተቱን እሚደጋግም እጂ በስተቱ እሚጠጠት ወድ የለም ልብሽን ወደቤትሽ ወደትዳርሽ አድርጊዉ እሱንም በመከታተል እራስሽን አታድክሚ
2025-11-08 10:08:31
39
TamaraAhmed :
ልክ ነሽ መታገሥ ፍሬው ጣፉጭ ነው እድሜ ለናትሽ
2025-11-08 11:12:12
18
ዩምna🧕🦋 :
ብልህ እናት🥰🥰🥰🥰🥰🥰ናት
2025-11-08 12:10:04
18
🍫زوزو :
ከባድነው ግን መታገስ ዋጋአለው🥺
2025-11-08 10:39:23
12
Yu nu :
የእናት ምክር ጠብ አይልም
2025-11-08 09:58:55
12
sa :
ወይኔ ታሪኩ ግን ልብ ይነካል የናቱዋን ህይወት ተደገመባት ማለት ነው😔😔😔
2025-11-08 13:06:22
10
Ekram Ahmed :
ድንቅ እናት ነች ያለቻት
2025-11-09 05:10:58
5
የፉሪዋ ቀሽት :
ውሳኔሽ ልክነው እናትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ያኔ በከፋሽ ሰአት ለሴት ጓደኛሽ ነግረሻት ቢሆን ትዳርሽ አብቅቶለት ነበር
2025-11-09 03:21:02
5
free wifi :
እናት መከታ ናት። ጥሩ መካሪም ነች። ጥሩ ተስፋም ነች። እናት ብርታት ናት።
2025-11-08 10:04:38
14
Massawa...Massawa :
እኛ ልባችን ስስነው የእናት ምክር ግን ከምንም በላይነው 👍👍👍
2025-11-08 10:02:10
14
Amen Collection :
100% ትክክል ነሽ ይቅርታ ማድረግሽ ያንን እለት እግዚአብሔር ትዳርሽን ለማዳን ሲል ነው የሚያረጋጋውን መልአክ በእናትሽ ተመስሎ የላከልሽ ስለዚህ እህቴ ለባልሽ አሁንም ከልብሽ ይቅር በይውና በሰላም በፍቅር ኑሪ።
2025-11-08 12:21:24
10
BENAS ORIGINAL BONDA 👟 :
እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ ላንቺ ለመታመን ቃል ገብቶ ይመስለኛ እንጂ ሁሉን ነገር ይዘጋጋብሽ ነበር ህይወት ይቀጥላል ልጅ ወልደሻል ኑሮሽን በደስታ ኑሪ ይቅር ካልሽ ደሞ ከልብሽ ይቅር በይ ደስታሽን በራስሽ አትጭ
2025-11-08 10:38:38
15
hayu oumer :
ማወቁዋን አለማሳወቋ ግን ጥሩ ውሳኔ ነው🥰🥰🥰
2025-11-08 13:37:51
5
zeyneb love :
ድቅ እናት ማሻላህ እናት ያላቹ ሁሉ አላህ ሺ አመት ያኑርላቹ ምን አለ እናቴ ዛሬ ኖረሽ ቢሆን ልጅሽ 21 አመት ሞላት እደቀልድ 15 አመት ሆነሽ💔😭 ጡሩ ትዳር አላህ ሰጠኝ ወንድ ልጅም ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ ሀውሊ አስተማሪ ታሪክ ነዉ አመሰግናለሁ
2025-11-08 11:19:08
8
ሐና :
ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽ በጭራሽ ሊቆጭሽ አይገባም...
2025-11-08 10:31:13
14
To see more videos from user @hawletneshida, please go to the Tikwm
homepage.