@orthodox1210: #ተፈፀመ #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ድንግል_ማርያም_እናቴ

orthodox1210
orthodox1210
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 November 2025 23:31:37 GMT
377408
91867
734
6167

Music

Download

Comments

amahuss4
tewodros :
ሰው በገዛ ሀይማኖቱ ይቀናል ለዚህ ክብር እመቤቴ ታብቃኝ🥰🥰😱
2025-11-09 04:07:40
1760
user3055721146008
addis :
የት ነው ግን በማርያም 🙏🙏🙏
2025-11-09 05:46:17
241
beki_yemichael
Beki 24 :
ሚካኤልን የመቐለ ኦርቶዶክሳውያን ይለያሉ ❤️❣️🥰
2025-11-09 06:21:07
42
simonedegafe
simonedegafe :
መበከራ ውስጥ ብትሆኑም ውብ ናችሁ
2025-11-09 06:24:08
170
menderatmekelle2
መንደራት መቐለ :
🙏🙏🙏🙏መቐለ ዓዲ እምነት ዓዲ ቕንዕና ዓዲ ፃዕዳ ልቦም🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
2025-11-09 05:57:41
114
enat613
ema 2721 :
እባክህ አምላኬ ትግሬን እና አማራን አንድ አርጋቸው🙏🙏 እናንተ አንድ ብትሆኑ ኦርቶዶክስን ማንም አይደፍራትም🥺🥺
2025-11-09 11:39:40
87
user46544972552862
ሞክራ :
አንድነታችን ይመለሰ በሚቀጥለው ውይ የሞት ድምፅ የማንሰማበት ያርግልን ደከመን ቃል አጣን
2025-11-09 05:54:32
75
mmgt14
Bulliever :
ሀቅ ነዉ። ድሮውንም ሀይማኖት እና እምነት በትግሬ በኩል ገባ :: አሁንም እናንተ ጋር አለ እኛ ጋር ጠፋብን :: እውነት አስቀየምናችሁ ይቅር በሉን። ከዚህ ጋኔንን ጋር አበርን :: እግዜር ከኛ ጋር ይሁን እናንተ ጋር አማ ሁሌም እንዳለ ነው !!!!!!
2025-11-09 08:05:13
37
nahu23_senay
ናሁሰናይ ዘደሴ-ጊዬርጊስ :
ክፉ አያግኛችሁ😭🙏🥰
2025-11-09 09:28:50
29
selamye212
ናቲየ(❤)ሰላሜ(ኪዳነምህረት) :
መቀሌ እምነታችሁን ያፅናላችሁ በጣም ነው እምታኮሩት
2025-11-09 06:48:24
93
tame.blanka
tame blanka :
ሰሜን ለምን ጦርነት ይበዛል ይሄን ለማጥፋት
2025-11-09 08:38:53
35
matiyasyimer
Matiyas :
የኔ ልዩ ህዝብ የ ዓመት ሰው ይበለን😘😘😘😘😘😘😘😘😘
2025-11-09 08:10:55
26
sisabiy0
sisco :
የትግራይን ህዝብ አጠፋነው ሲሉ አምሮበትና አሸብርቆ በዝቶ በኦርቶዶክስ ሀይማኖቱ ለአለም ታየ
2025-11-09 10:10:19
18
sari.asfaw3
sariti :
ውይይይ ስታምሩ እኮ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላችሁ ፀሎታችሁ ይሰማ🥰🥰🥰
2025-11-09 06:04:12
40
bayssa.adugnna
Birhane mariyam Emia :
በመከራም ብቶኑም ውብ ናቹ ሁሌም አንድ እርምጃ ቀዳሚ ናቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-09 08:59:54
20
gg.yatse.2127
kerstose Abatei 16 27 :
አሜንንን እልልልል ደስ ስንል ታድለን ኦርቶዶክሶች ነን እኮ ሀሴት አደረግን በድንግል ማርያም እናታችን በኢየሱስ አምላካችን በክርስቶስ ንጉሳችን በመድዓኒአለም ቤዛችንንንን🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🌹🌹🥰🤲🥰🥰🌹🥰🤲🤲🌹🌹🌹🌹
2025-11-09 18:03:53
6
bubuuuu473
@12 :
ህማቕኩም ኣየርኤን አምላክ አቦይ 🤲🤲🤲🤲🤲 አበይኩም !!!!
2025-11-09 06:47:08
16
hawaz.gebrezgi
yene :
መቀሌ ነው የመጨረሻ ፅጌ ኣደባባይ ወጥተው ነው ሚያስከብሩት በየኣመቱ
2025-11-09 06:54:15
18
ermi166238
𝐸𝑟𝑚𝑖𝑎𝑛𝑠𝑒🙂 :
ለዚ ህዝብ ነው ሞት የሚታወጀው🥰🙏
2025-11-09 06:04:52
40
shafistum
Meski :
ትግራዋይ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ ስወዳችሁ
2025-11-09 17:14:22
5
lidu.yenatua
Lidu ynatwa lej :
በጣም ነው የምታምሩት እመብርሐን ከቁጥር ሳትጎድሉ እንዲው ለአመቱ ታብቃቹ 🥰🥰🥰ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራለው
2025-11-09 10:18:26
12
lopsee1
Ayan :
በስመ ስላሴ እዴት ነው የምናምረው ስናስቀና🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-09 04:02:35
43
habtemariamn
habtish :
ውይ ሲያምር የድንግል ማርያም በረከቷ አይለየን እመቤታችን ከስደት በሰላም እንደተመለሽ የጠላቶቻችነን ልብ ወደ ሰላም መልሽልን
2025-11-09 09:13:10
8
bezawitwondesen_12
ቤዛዊት🧸 :
መቀሌዎች ግን ትለያላችሁ ማርያምን 🌹
2025-11-09 06:18:43
7
user4580351714303
wey of life :
የ ዓመት ሰው ይበለን🥰🥰🥰🥰
2025-11-09 03:35:57
43
To see more videos from user @orthodox1210, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About