@fekergold21k: #TextToSpeech

ፍቅር ወርቅ መስቀል ነጋዴ ሳኡዲ ሁሉም ቦታ ❤
ፍቅር ወርቅ መስቀል ነጋዴ ሳኡዲ ሁሉም ቦታ ❤
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 09 November 2025 03:30:23 GMT
162147
2089
190
518

Music

Download

Comments

user5217587745918
የራያዋ ሰንደል🍫💃 :
ሲመነዘር 15200÷26=584 ሽ 4መቶ 🤔🥺 ሲኖረኝ ቤቴን እሸራ ነበር
2025-11-09 14:33:03
41
bintbaba31
bint baba :
15 ሺ ማለት ነው😳😳
2025-11-09 08:46:17
9
thalarasigan562
lij ami 🧕🦋🍫 :
አድሳበባ ስወርድ ማን ሊይዝልኝ🤔🤔😔🤣
2025-11-09 17:02:43
32
keyryahussen8gmail.come2
መቅድ@ወረባቦ&ዘ ሀበሻ :
ይሄ ብር ቢኖረኝ አገሬ ነበርኩ😂
2025-11-09 09:19:04
5
samrawitalemnew
samri :
የኔ ወርቅ ጠቅመሺኛል አንች ላይ ቲክቶክ ስትለቄ በማየው ወርቅ ተወስውሽ ከአንች የገዘውት ወርቅ አሁን ላይ ሳየው ያለኝ ንብረቴ እሱ ነው በእጥፍ ነው የጨመርው ሴቶች ወርቅ ግዙ ለራሳችው ኑር ሀገር ስትገቡ ይጠቅማችዋል ለኔ ስለጠቀመኝ ነው
2025-11-09 08:40:38
5
bezibizu
ቤዛዊት አልባሳት👗👔(ሙሉ ሸዋ) :
15 ሺ ቢኖረኝ መቼ የመዳምን ጩኸት እሰማ ነበር😒
2025-11-09 10:21:45
0
user40844912444452
አስቱ ጎንደሪዋ :
በደናው ግዜ መግዛቴ ጠቀመኝ
2025-11-09 08:40:52
8
user42018590630255
የልቤ ጓደኛ እኔዉ እራሴ ነኝ❤❤ :
15200/45 =68400 ሆሆ ምነዉ ጨምሬ ቦታ አልገዛም ይህን ገዝቸ ለሌባ ከማስረክብ
2025-11-09 14:36:38
1
gamila.com1
"ራቢ ሁሉን ታዛቢ✅ :
ይሄ ብር በጀ ቢኖረኝ ስደት ምን እሰራለሁ😳
2025-12-05 17:40:58
1
user3218944005705
ያባቷ ልጅ♥ :
🤭🤭🤭🤭🙄🙄ምን አላት ይች
2025-11-09 10:23:35
1
mese881
መሲ የክርስቶስ እስረኛ ❤ :
ተመስገን 5000 ሪያል የገዛነው
2025-11-09 10:46:11
8
emu4379
የዋሁ ልቤ ነው :
15ወር መስራት አለብኝ እሱን ለመግዛት😢
2025-11-22 20:22:50
1
s85670
ቃል. ዘ. ተዋህዶ✝️💒🙏 :
እኮ አስራምስትሽ ሼሪያል በአገቴ ይጀ ልዞር🤣🤣🤣
2025-11-10 02:44:53
0
alfiah_hussain
Alfiah_hussain :
የት ነው
2025-11-09 04:54:40
0
awwwwww899
እየኖርን :
3000 አሳይኝ ውዴ ለገና
2025-11-09 10:32:55
2
f.xx87
🤔 :
መልሽ ስት ግራም ነው🥰🥰
2025-11-09 07:37:37
3
mathers.child
ዘረኛዉ 🚥🚥🚥🐅🏹 :
150 ካሬ ቦታ ማለትነዉ🤔
2025-11-09 09:18:19
2
user6567073815579
ክብር ለሴቶች :
ይወልዳልዴ ሌላ 15ሺ የሆነዉ😳
2025-11-13 00:53:47
0
user2823143556025
ቀጫጫዋ😍😁😁 :
15በኢቶቢያነው በሳውድ😳😳😳😳
2025-12-06 05:43:15
0
lemiabebe4
እሙ አቤል አበራ :
በህልምሽ መሆን አለበት ዋጋውን የጠራሽው🙄
2025-11-09 12:18:04
1
shwaa92
sindu :
ሳምር እቁቤ ሲወጣ ገዘዋለሁ🥰
2025-11-10 12:32:43
1
kamellaseid
🦋umuAfnan2720🦋ነጅመተል ባህር💎 :
አይ ጊዜ ይህን ሀብል 5ሽ ነበር የገዛሁት 😥ምን ያክል ኑሮ ቢውደድ ነው ግን 😔
2025-11-09 12:44:51
1
user5015318201691
አልሀምዱሊላህ :
ስንት ግራም ነው
2025-11-09 11:31:08
1
user2717005393859
የማትበላ ወፍ :
15 ""ሺ ሁለትመቶ ሪያል ይሔማ ቢኖረኝ ምናለ ነበር 😂😂😂
2025-11-09 09:42:31
1
usezfatuma
usezFatuma :
ስንትግራምነዉ
2025-11-09 09:33:03
1
To see more videos from user @fekergold21k, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About