@freloveee: የጌታችንና የእመቤታችን የስደት ወቅት በወርኃ ግንቦት ነው፤ ነገር ግን ዘመነ ጽጌ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችንን በአበባ፣ ጌታችንን ደግሞ በፍሬ እየመሰሉ ለማመስገንና ለማወደስ በሚያስችል ምሥጢር ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የስደቱ ጊዜ በዘመነ ጽጌ እንዲዘከርአድርገዋል፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዘለዓለሙ የማይደርቀውን የሕይወት ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስን ያስገኘችልን ንጽሕት የማትጠወልግ አበባ ናትና፡፡ ይህ የእመቤታችን አበባነትና የጌታችን ፍሬነትም እንደ ቅዱስ ያሬድ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫና አባ ጽጌ ድንግል ባሉ ሊቃውንት ድርሰቶች በሰፊው ተገልጧል🙏☺️ 🌹ናሁ ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ🌹❤️#ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ማህሌተ_ፅጌ #orthodox

Fre Love
Fre Love
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 November 2025 09:22:07 GMT
6185
377
15
17

Music

Download

Comments

multani.tigar7
M.Dűřâňǐ:7 :
so pretty
2025-12-03 23:35:19
0
multani.tigar7
M.Dűřâňǐ:7 :
❤❤❤
2025-12-03 23:35:09
0
weyane_t
weyane_t :
🥰🥰🥰
2025-11-29 23:07:40
0
tayegm8
Taye GM :
💞💞💞
2025-11-24 23:29:56
0
kwty58
لذه الحب بالشي القليل :
🥰
2025-11-23 03:56:50
0
fker887
fker🤌🏻 :
🥰🥰🥰
2025-11-10 10:56:53
0
user8137136302581
user8137136302581 :
🥰🥰🥰
2025-11-09 16:24:42
0
kwty58
لذه الحب بالشي القليل :
🥰
2025-11-09 14:47:56
0
hawablackbeast
Golden Boss :
🥰🥰🥰
2025-11-09 10:01:03
0
userbasu61592796
basu :
🥰
2025-12-15 19:30:40
0
dagmawi2721
dagi :
🙏🙏🙏
2025-11-09 12:00:24
0
zedagimmengist
Zedagim :
🙏
2025-11-13 17:35:06
0
user3745.jossylove
king joo🇪🇹🇪🇬🇬🇷🇨🇭🇬🇧 :
😍❤😍🥰❤😍🥰🥰❤ ❤❤❤❤❤🥰🥰😍❤
2025-11-24 23:50:02
0
userzamanuel24
zamanuel 1224 :
🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
2025-11-26 10:21:26
0
To see more videos from user @freloveee, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About