@aftah_16_y.a.s: ምግብን ባርከን ስንበላ የምናገኛቸው ጥቅሞች! #የመናፍስት_ሴራ_ሲጋለጥ #መምህር_ተስፋዬ_አበራ #ኤፍታህ_16_Y_A_S #መምህር_ግርማ_ወንድሙ #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን

የአማርሰን 16 YAS✝®
የአማርሰን 16 YAS✝®
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 November 2025 14:16:34 GMT
899860
157371
1599
35285

Music

Download

Comments

nexus7304
Nexus :
እኔ ፀሎት ስግደት ቅዳሴ ከጀመርኩ በኃላ መልኬ ወዘናዬ ተመልሷል
2025-11-09 17:44:54
1549
girmazeleke607
grimazeleke :
ቤተ ክርስትያን ገብቼ ፀሎት ስጀምር ላይ በላይ ያዛጋኛል ምን ማድረግ አለብኝ?
2025-11-10 02:01:17
362
user3055721146008
addis :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይውታችሁ ይሰትካከላል 🙏🙏🙏
2025-11-15 05:46:00
283
abichaemebet
Abich Emebet(እማ) :
ማታማታ ልተኛ ስል አባታችን ሆይ እላለው ታዲያ ያዛጋኛል እኮ አብረው የዋሉት አብረውኝ አይተኚም ማለት ነው
2025-11-10 16:22:03
100
faniberhe
Dagi Berhe :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏
2025-11-27 07:55:37
22
kedron.hena
@kedii.fx :
እኔ ሁሌ ስፀልይ ያዛጋኛል
2025-11-10 20:00:32
16
chunichunachuniti
@ያልተኖረ ህይውት212119 :
እኔ በጣም የተቸገርኩት ደሞ አባታችን ሆይ ብዬ መጨረስ አልችልም አስሬ ነው የሚያፋሽገኝ
2025-11-12 10:17:27
8
marda.siwedih
Marda Siwedih :
ተባረክ
2025-12-05 15:44:32
5
user2584047388188
kefale badima :
,ቃሊወት ያሰማልኝ
2025-11-14 16:41:25
5
netsir2
ቃል ብቻ ተናገር!! :
እኔ ምለው -አንዳንዶች ወደ እራሳቸው ያማትባሉ፣ -አንዳንዶች ደግሞ ምግቡ ላይ ያማትባሉ፣ የትኛው ነው ትክክል???
2025-11-09 15:06:51
52
tarekegn.shita
Tarekegn Shita :
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
2025-11-12 04:01:41
47
salam.mekonen7
አማኑኤል አባቴ 21 🙏27✝️⛪❤️❤️ :
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
2025-11-09 20:44:18
9
birhanu_amiha
@BIRIE.ART🎼🎧🎤✝️ :
እንደኔ በስመኣብ እና ኣቡነ ዘበሰማያት ሲል የሚያፏሽግ ሰው ኣለ ግን የተዋህዶ ልጆች ፆሎት ኣድርገን እንብላ🙏🙏🙏
2025-12-15 11:14:45
6
shitua5hayilu
Shita :
ቅዳሴ መሀል ላይ ወደላይ ወደታች የቁነጠንጠኝል ያዛጋኞል ያልበኝና ልክ ቅዳሴ ሲያቅ ይተወኞል ተቸገርኩ
2025-11-10 07:43:17
30
user6119743422753
heran ye tata :
እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
2025-11-09 18:39:36
19
user8298781966876
መስኪ የጎንደሯ :
ቃለ ሂወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
2025-11-10 11:42:26
6
eden8237
Eden🤗🦋 :
እኔ ቤተክርስቲያን ሄጄ አባታችን ሆይ ስባል እያልኩ እያለ ያዛጋኛል ሁሌ ማርያምን
2025-11-10 19:52:32
12
meseretgezu195
M7k3N :
ቃላ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
2025-11-10 09:42:00
6
zedothegreat7
zedo the great :
እኔ ግን ቤተክርስቲያን ላይ ሳማትብ ነው እንደዛ ሚያረገኝ ምንድነው
2025-11-09 20:36:52
10
amen27834
Amen :
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን
2025-11-10 07:37:55
5
biruke.sina
Biruke Sina :
እኔም በጣም ያዛጋኛል ማታ ስፀልይ ስበላ በስመአብ ብዬ ነው ግን ያስቸኩለኛል!!!
2025-11-10 05:05:02
6
selam30042
selam :
በእግዚኦታ ላይ ያዛጋኛል
2025-11-10 05:57:51
6
metadelyemaryam
፪፩:፪፯ :
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏🙏🙏
2026-03-29 19:46:41
2
user2380607684488
ዲቦራ 🦋 :
እውነትነው
2025-11-28 07:50:42
4
To see more videos from user @aftah_16_y.a.s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About