Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@asg5625: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tigraytiktok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #fypage
asg
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 November 2025 17:44:35 GMT
111547
2268
182
267
Music
Download
No Watermark .mp4 (
11.86MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11.86MB
)
Watermark .mp4 (
22.52MB
)
Music .mp3
Comments
አስቻለዉ ደሴ :
ዝባን ገደና ካንፕ ትዝታ አለብኝ 2001,2002,2003
2025-11-10 17:17:17
8
Asegid 16th century :
በ1992ዓም ነበርኩኝ ወትድርና ብዙ አየንበት፡በተለይ የትግራይ ወገቶኖቼ ለወታደር ያላቸው ክብር፡ሁሌም አመሰግናቸዋለሁኝ።
2025-11-10 18:39:35
16
kemer 22 :
እዉነት ለመናገር የትግራይ ሕዝብ ለመከላኪያ ያለዉ ክብር እንዲሁ የሚገለፅ አይደለም 1991 ላይ የነበርኩበት ነበረ የባማ ስልጣና ላይ ያሳዝናል
2025-11-12 15:30:20
3
Mandela Haile :
መከላከያ ከ ሻዕብያ በመተባበር ያፈረሱት ነው
2025-11-10 17:12:59
3
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው :
የእኛ መከላከያ ይገነባል የአሁን መከላከያ ያፈርሳል
2026-01-04 20:54:38
1
zzzz :
አፀረጋ ትዝታዬ 31ኛ
2025-12-15 09:50:03
3
ጋራበሩ :
21ኛ ክ/ጦር ብርጌድ 3 የተወሰነ ወራቶች ተቀምጠናል ለስልጠና 1991
2025-11-15 05:38:41
3
tig :
ዉይ ዚባን ገደና አያ22 ክፍለጦር
2025-12-08 05:25:52
0
Siraj Mohammed :
እዚህ ቦታ ነበርኩኝ በጣም በልማት ያደገ ቦታ ነበር ባህላዊ ጀነራሎች ለዚህ ያበቃችሁ
2025-11-11 12:04:43
5
Bn :
እኔ ደግሞ ወቅዓ ነጋሪት2013
2025-12-31 20:22:38
1
BirukNa444 :
ዝባን ገደና 14/1/2015 ከባዱ ጦርነት የዋልኩበትና ብዙ ጓደኞቸን ያጣሁበት።
2025-11-12 13:34:07
3
ቴዲ የድንግል ማርያም ልጅ :
ይህን ካምፕ በ2004 ጀምሮ ነው የማቀው እጅግ የሚያምር ነበር 🤔🤔
2026-01-01 16:48:04
1
ተኮቢያ🇪🇷🇪🇷🇪🇷 :
23ተኛ አለሁ በሎኝ
2025-11-10 17:59:58
3
Abdisa Commando :
እኔም እዛ ነበርኩ 3ኛ ብርጌድ 3ኛ ሸለቃ አንደኛ ሻበል በተለይ የኔ ጋታ መሪ የዝባገደና ተወላጂ ነው ተከስተ ይባላል 1992 ኢትዮ ኤትራ ጦርነት አድ ትኩል የምትባ ቦታ እንደቆሰ እንደወጣ አልተመለሰም በጣም የመወደው ሰው ነው ተከስተ በጣም ትዝታ ተቀሰቀሰብኝ 😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-19 14:10:35
1
Mesay Gezahegn :
31 ኛ ኮረኔል ፀጋዬ ማርክስ እና የአሁኑ ጀነራል ድሪባ መኮን ሲመሩ የ ሙሉማንጁስእና የወዲያሲን ሬጅመት ግቦት20 በኳስ ሲደምቁት በማዴላኳስየሰለጠናቹ 2ተኛሬጅመት hi በሉኝ
2025-12-31 11:57:09
1
የታፈነ ጩኸት !! :
አይ ወይኔ ደጉ ዘመን የኛ ክፍለጦር ማዘዣ (የ 7ኛ ክፍለጦር ማዘዣ ነበር እኔ ደሞ የ76ኛ ሬጅመንት BM op ነበርኩ
2025-12-30 12:58:55
1
Kingo :
አይይይ እስቲ ሕዶጉና አሕሕሕ
2025-12-21 17:34:19
1
metageslove3🌹🌹🌹 :
ከተማው ነው ካንፑ ነው የፈረሰው
2026-01-05 10:19:57
0
yዘhui9898 :
የማልረሳው ትዝታ በኤርትራ ጦርነት ወቅት 1991/92 በዛ ነበርኩ ዝባንገደና ትዝታየ ነው ።እውነት ነው ጦርነት አውዳሚ ነው።
2025-11-12 10:43:36
2
yo yo :
ሀለትሺ 15መስከረም 1 _2 የገባንበት ቦታ
2025-11-24 07:51:11
1
Asegid 16th century :
110እዝ22ክፍለጦር4መካናይዝድ፡3ኛሻለቃ፡120ሞርተር
2025-11-11 09:26:18
2
ሀስን ባላገሩ@ :
አይ ሽራሮ ዝባን ገደና ካምፕ ትዝታ ነበረብኝ ምንያረጋል እድሜ ለፖለቲከኞች😢😢
2025-11-10 16:50:04
3
አርሰናል ክለቤ :
ባድመ ብርቀላፂ እንደት ሆኖ ይሆን
2025-11-11 06:59:07
1
zemiki :
ልዩ ትዝታ አለብኝ ይህ ካምፕ ሰፋቱ አሰራሩ ሳቢ ነበር ምን ዋጋ አለው ከዘመናት የማንሰለጥን ሰዎች ሁነን ያሳዝናል
2025-11-12 15:18:40
1
አማራ ነኝ 💪💪 :
አይ ዘመን አዲዋላ :አዲ ሀገራይስ: አዲ ነብሬ :አዲ ዳሮስ ከተማው እኮ ተጎድቷል
2025-12-04 19:19:32
1
To see more videos from user @asg5625, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
no customers = tik toks
ชาวร็อคตั้งแต่เด็กก👦🏻 #PerthTanapon #เพิร์ธธนพนธ์ #Fyp
زمـن بـزمن غدار😻💔.#foryou #صعدوني_اكسبلورر #fyp #ستوريات
Household mini welding machine #FEIFANKE #fyp #electricweldingmachine #hardwaretools #tiktoksho
#fpy #foryoupage #foryou #صدام_حسين_المجيد_رئيس_جمهورية_العراق🇮🇶 @TikTok acc
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy