@betachntv: #ቤተሰብ #protestantiktok #ጋብቻ #etiopiantiktok🇪🇹 #foryoupage

Senait
Senait
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 November 2025 11:53:52 GMT
358330
15999
340
11410

Music

Download

Comments

magu5228
magu 😊 :
እኛም ብለን ነበር 🤪 አያዋጣም እንጂ
2025-11-10 17:52:58
23
user478603136013
user478603136013 tutu :
የኔ እናት ዝቅ ስትይ ስትገዥ እናቱ ትመስይውና ሚስት ፍለጋ ይወጣል
2025-11-10 13:19:05
58
tilahun.terefe1
Tilahun Terefe :
የእውነት ነው የምልሽ "የኔ ውድ አህት" ሴቶችን እንዲህ ንገሪያቸው አስተምሪያቸው የልቤን ነው እየተናገርሽ ያለሽው ክበሪልኝ የእውነት ውድድ ነው የረኩሽ
2025-11-10 20:01:07
31
tiliku27
Great :
እንደዚህ አይነት መካሪ እናት ያብዛልን!
2025-11-10 17:25:26
37
elisa22347
elisa :
ዝቅ ሥትይ ትረገጫለሽ እህቴ
2025-11-10 16:01:54
12
user1800316069249sied
seid ♏️ :
ልጇን አግቡ ያላገባቹህ
2025-11-11 07:46:11
13
seyatef2388
Se@yatef :
እንደናንተ ያለ ጠንካራ እና አሰተዋይ እናቶች ብዙሉን
2025-11-11 04:41:10
15
tadelemegra
tade :
ነበር ግን ፡ የዚህ ዘመን ሴት ለትዳሯ እና ለባሏ ሳይሆን ለገንዘበኛ እና ለመንገደኛ ነው የምትገዛው😭😭😭
2025-11-10 21:46:31
9
wedi.hazo
wrdi H :
እውነተኛ ሚስት አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
2025-11-11 05:32:37
8
tasfaye.ragass
Tasfaye Ragass :
ተባረኪ ፡ እመቤት ፡ ነሽ
2025-11-11 06:10:08
6
ahmed.mekonne
ሥለሁሉም ኒዕማህው አልሀምዱሊላህ :
ወዶች የተቸገርንበት ጉዳይ ይሄ ነው እኩል እየተለካካን ነው
2025-11-11 03:15:08
10
ahmede8690
Ahmedekuruendris :
ሰሚ ካለ በትከከል ነግረሺናል እናመሰግናለን
2025-11-10 21:52:24
7
ketidesign
ketidesign :
እግዚአብሔር ይጨመርበት እጂ እየተሽቆጠቆጠች ደጅ የሚወጣም አለ
2025-11-11 08:58:34
6
keabelectronics
keab electronics :
ገና ዛሬ ምክር ሰማሁ
2025-11-10 21:09:33
8
user8155611484039
bogalc lamma123 :
ሁሉን ይስጥሽ ፈጣሪ ተባረኪ
2025-11-10 18:51:35
7
kingesku
eskuty 4:4:4 🇪🇹🇪🇹♍🇪🇷🇪🇷 :
እናቶች ከዚች የተባረከች እናት ቢማሩ 🙏🙏🙏
2025-11-10 19:44:50
6
mikayat7
Nani :
ትክክል
2025-11-10 14:37:11
7
gigicolibri
ኑኑሽ reads🎹📚 :
እሱ ለክርስቶስ ይገዛ መጀመሪያ
2025-11-10 16:00:34
14
birhanu.mazengiya
Birhanu Mazengiya :
እውነት ነው
2026-01-20 19:09:43
1
lijnahom129
ልጅ ናሆም :
የዘንድሮወቹ አይሰሙም እንደዚ አይነት ነገር፡፡
2026-01-24 20:15:25
2
alem5279
alem :
hnde beg hmbe malet new yekeren mamiye🥰
2026-01-22 07:22:47
1
gemachu515
ተስፋዬ Tesfaye :
God bless you
2026-01-29 06:38:58
1
abushi.bike
Abushi bike@@@ :
dhugaadha🌹🌹🌹🌹
2026-01-28 17:14:39
1
visionary595
@ Visionary :
በትክክል
2025-11-11 11:22:47
3
To see more videos from user @betachntv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About