@gigi_shebabawfan2: እሚገርመው በአንድ ወቅት ታላቋ የቅኔ ሊቅ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሸባባው ጂጂ ከመአዛ ብሩ ጋር በነበራት ቆይታ ሸገር የጨዋታ እንግዳ ጂጂ አለቻት አቤት አለች በዘፈኖችሸ ላይ የአሚናዎች እንዲሁም የወሎ መንዙማዎች የአባ ወዴ እሚባሉት ዜማ አይነት በዘፈኖችሸ ይታያሉ እንደው በድንገት የሆነ ነው ወይሰ አውቀሸ እምታሰገቢያቸው ናቸው አለቻት? ጂጂም እንዲህ አለቻት እሚገርምሸ አሚናዎችን በህይወቴ ያገኘሁት እና የሰማሁት እንዴ ከእናቴ ጋር ቁጭ ብለን ቤት ግቢው ድብልቅልቅ ይላል ይህ ድምፀ መቸም በማይክራፎን ካልሆነ የሰው ድምፀ አይደለም ብየ ሰወጣ አንዲት ኮሰሰ ያለች እናት ደረቷን እየመታች ታሰነካዋለች ማመን ነው ያቃተኝ በጣም ገርሞኝ እናቴን ብር ሰጭኝ ብላት የሌላት ሆኖ ልብሴን አውጥቼ ሰጠሁአት በህይወቴ እንደዛ አይነት ነገር ገጥሞኝ አያቅም የገርማል ብዙ ጊዜ እንደ ሴትየዋ ልዘፈን ሞክሬ አልተሳካልኝም አለች . #gigishebabawfan #ejigayew_shibabaw #gigishebabaw #እጅጋየሁሽባባው #ethiopianmusic
gigi_shebabaw fans
Region: SA
Monday 10 November 2025 19:03:18 GMT
Music
Download
Comments
Ruth :
በአመት 1 ጊዜ ይመጣሉ በሸዋ አካባቢ ላሊበላ ብለን ነው የምንጠራቸው በትንሹ ከተስጡ እርግማናቸው 😁
2025-11-10 23:00:01
311
*# :
Addis abeba lj eyalen ymetu neber lalibela neber mibalut egna gar
2025-11-11 05:47:47
2
designer zemzem👗🧵✂️ :
በልጅነቴ ለሊት በተኛንበት እየመጡ እንደዚህ ይሉ ነበር 🤔🤔🤔
2025-11-11 07:24:15
125
BBC :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ላሊበላ ይባላሉ በጣም ነው እምወዳቸው እሥራቸው ቁጭ ብየ ነበር እምሠማቸው
2025-11-10 20:00:31
37
Seni deju :
ላሊበላ ባመት እዲ ካለመኑ ይቆመጣሉ አሉ
2025-11-10 22:09:46
37
🦋𝑠𝑒𝑎𝑑𝑖🦋 :
በህይወቴ የመጀመሪያ ጊዜ ስስማቼው😳
2025-11-11 07:36:30
14
seada🇪🇹🇶🇦🐦 :
ግን ያልገባኝ ስር መሰረታቸው ምንድነው?
ለምንስ ነው እንዲህ የሚሉት ? ልምድ ወይስ?
የሚያቅ እህ ?
2025-11-11 03:02:26
14
Tensay 💘👧ሰሜናዊት ሸዋ😊 :
አባወዴ ይባላሉ ታህሳስ ላይ ይመጣሉ ሸዋ ላይ አቤት ቆጅናቸዉ በጌታ! ደግሞ በትንሹ ከተሰጡ አይቀበሉም የለኝም ከተባሉም ይሳደባሉ😊
2025-11-10 21:44:28
42
ጊታ ሆይ በሄወቴ አተ ቅደም :
አሚና ነው የሚባሉት ላሊበላ የተከበረ የቅዱስ ስም ነው
፦
ቅዱስ ላሊበላ በረከቱ ይደርብን
2025-11-11 20:01:43
9
Samia Hussein :
ለኔ በታም ድንቅ ናቸው በዚሁ መልኩ በደንብ ማነጅ ተደርገው ቢስሩበት መተቀምም መትቀምም ይችላሉ ይህ የሚሆነው እስቴጅ ተስቶሃቸው ስው በትኬት ቢጊባ እና ቢያያቸው ታዲያ ዘፈናቸውም ስድባቸውም ጭምር ነው እግዚአብሔር ቢረዳቸው ባይ ነኝ💜💜💜💜
2025-11-11 05:00:25
6
💎 :
ግን እኮ ድምፃቸው ያምራል ግጥምም ይችላሉ ለምን አይዘፍኑም እኛ አከባቢ በዓመት አንዴ ይመጣሉ ላሊበላ ነው የምንላቸው
2025-11-11 03:29:01
13
318798 :
😅let me tell you something
sound is energy
energy is vibration
vibration is frequency.
frequency is either healing or stealing your energy.
2025-11-12 14:54:07
5
mekdi👸👸 :
እኔ ግን ምንም አልገባኝም ዲምፃቸው ግን እሚገርም ነው 🥰🥰🥰
2025-11-15 19:57:57
1
የሸዋ ማር :
አይይ ትዝታ ድሮ ሲመጡ መንደር ለምንድር አብሬ እዞር ነበር 😅😅
2025-11-10 21:27:40
10
ፍቅር የፃርቃኔ ማርያም ልጅ :
በልጅነታችኝ እኔ እና ጓደኛየ እንደዚህ እያሉ ሲለምኑ ለማኝ አባውደ ብለናቸው አሯሩጠው አሯሩጠውን በግድ አመለጥናቸው የዛን ሠሞን እንቅልፍ እንኳን አልተኛ አልኩ እየባነንኩ ፈርቸ 🥺🥺
2025-11-11 17:33:57
6
🇪🇹❤🦋FFF🦋❤🇸🇦 :
አባውዴ ይመስል ዝምብለሽ አትጩሂ ባሬ አፍ ትለኝ ነበር እናቴ😂😂😂😂
2025-11-12 01:34:05
6
Lakomenza ዴሴ :
ካለመንንን እንሞታለን ብለው ነው የሚያምኑት ዘድሮም እዚህ ዘገምተኝነታቸው ላይ እደማይሆኑ ተስፋ አለኝ🤔
2025-11-11 02:10:34
10
tesfaye :
ይህ ድምፅ ጤዛ ፊልም ላይ አለ
2025-11-10 19:41:35
9
yet belay 12 21 :
ሸዋ ይመጣሉ ላሊበላ ነዉ የምንላቸዉ
2025-11-10 21:17:30
5
አምሀራ (free people) :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ጎንደሬ
2025-11-11 03:40:41
3
ጊዜ ፈራጁ :
ወይኔ የልጂ ነገር ሌሊት መጥተው እደዚህ ሲሉ ይጨንቀኝ ነበር
2025-11-12 00:15:16
3
merry :
ይቅርታ ግን ተረቱ የምን ስም ማሰማመር ነው ላሊበላ የበአመት አንዴ መለመን ግዴታ ነው
2025-11-10 21:49:02
2
Queen👸💫❤🇨🇬 :
ኣባ ውዴ ናቸው
2025-11-10 21:08:06
2
seble🤦 :
ልጅነቴን ማስታውስባቸው አይ ያ ጊዜ ከእኛ አይጠፉም ነበር
2025-11-13 12:58:23
2
mayet barich :
ላሊበላ እና አባዉዴ እንደሚባሉ አዉቃለዉ አሚና ሲባል አላዉቅም ልጅ ሆኜ በጠዋት በጠዋት ሲመጡ አስታዉሳለሁ በጣም ደስ ይላሉ ❤❤ አሁን ግን እንደድሮ አሉ ይሆን?
2025-11-11 00:27:09
4
To see more videos from user @gigi_shebabawfan2, please go to the Tikwm
homepage.