@drgkx: Gilamana lives funny video. 😂😂 #bakhtirahman #unfrezzmyaccount #pashtofunnyvideo #funnyvideo #bakhtikotakofficial

Gauhar Ali
Gauhar Ali
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 11 November 2025 04:51:07 GMT
63309
1172
59
1100

Music

Download

Comments

shaer834
Shaer :
ذہن می پہ بلکل کار نہ کی🥺🥺🥺
2025-11-19 19:16:40
1
khan843523
Khan✌✌ :
دا سہ شئے یادئے 🤣🤣🤣
2025-11-11 12:01:39
1
ajizahalak001
Unlimited AfghaN (🇦🇫🫶🥰) :
🤣🤣🤣
2026-07-18 16:03:28
1
tauseemkhanbarki1
Tคuรeeᴍ♛🇧🇭 :
🤣🤣🤣
2026-07-18 13:22:30
1
user1203396
♥️ BOBBY ♥️ :
😂😂😂
2026-07-12 11:56:51
1
khan.khan85537
Khan KING KING :
😂😂😂
2026-07-17 20:04:52
1
samsoorsalar483
Samsoor Salar483 :
😁😁😁
2026-07-04 01:23:36
1
uzairkhan87811
ᵁᶻᵃⁱʳ ᴷʰᵃⁿ💀💫 :
😁😁😁
2026-06-21 18:58:09
1
maste0084
👑dance queen👑 :
😁😁😁
2026-04-14 23:51:46
0
hariskhan145g
Haris Gull✌️✌️✌️✌️❤️❤️❤️❤️✌️ :
😂😂😂
2026-03-31 19:26:34
0
armani50433
🦅Armani 🦅Dawar🦅 :
😁😁😁
2026-04-15 05:28:22
0
t7wgmail.com
🥷💔 ⃝MUSA-BadMashA ⃝💔🥷 :
🤣🤣🤣
2026-05-07 22:17:01
0
awaistanhatanha24th
@AWAiSO 307 🍁🥀 :
😁😁😁
2026-05-11 19:13:52
0
salihkhanpti
sصالح خان مشوانی s :
😁😁😁
2026-05-15 05:22:54
0
asifafridi955
asifafridi955🇵🇰🫱🇸🇦 :
😂😂😂
2026-05-15 19:47:46
0
darkshadow6656
Dark Shadow :
😂😂😂
2026-05-04 13:37:47
0
saifullah05024055
saifullah1122 :
@MADYAN
2026-04-22 04:58:18
0
804kha48
😎 :
😂😂😂
2026-05-21 16:45:31
0
waziristan302killer
IJAZ WâzîR 302 :
😂😂😂
2026-04-24 21:02:51
0
khanaminkhan143
💫Khan Amin ✨AN143💕 :
😁😁😁
2026-04-26 23:58:35
0
subhanullah.khan18
Wazir :
😂😂😂
2026-05-23 00:45:32
0
saneemental1
🍁Ⓜ️SANEEⓂ️🍁 :
😘😘😘
2026-04-15 13:28:17
0
hkutmani
utmani :
😂😂😂
2026-04-30 12:09:44
0
drgkx
Gauhar Ali :
❤❤❤
2025-11-11 05:59:59
0
To see more videos from user @drgkx, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ታማኝ ሰው ማለት በሰውና በፈጣሪ ፊት ስህተቱም ሆነ ጥሩነቱ ተመሳሳይ የሆነለት ሰው ማለት ነው።ታማኝ ሰው ከማስመሰል የፀዳ ቀጥተኛ ጥፉቱም ሆነ ልማቱ ፊት ለፊት የሆነለት ለእህቱ፣ለእናቱ፣ለአባቱ፣ለጓደኛው፣ ለስራ ባልደረባው ለፍቅረኛው አንድ አይነት ስብዕና ያለው ቅንነትቱና ትህትናው ለሁሉም ልቡ ግን ለአንድ ሰው አሳልፎ የሚሰጥ እንቁ ማንነት ያለው ሰው ነው። 🌱በትዳር፣ በፍቅርና በእውነተኛ ወዳጅነት ምርጫ ውስጥ ታማኝ ሰውን ለመለየት ትልቁ ሚስጢር ነፃነት መስጠት ነው።የሰው ልጅ ለራሱ ሲል በልቡ ፈርሃ እግዚአብሔር ኖሮት ለህሊናው ያልታመነ ለማንም ታማኝ ሊሆን አይችልም። ​ ✅የታማኝ ሰው ባህሪያት ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ናቸው። በፅሞና አንብበችሁ ተጠቀሙበት። 1️⃣የቃሉና የተግባሩ አንድነት:-የታማኝ ሰው ማንነት  የሚታወቀው በሚናገሩት ሳይሆን በሚያደርጉት ተግባር ነው። ታማኝ ሰው በፍቅርና በትዳር ህይወቱ  ውስጥ በቃላት ብቻ ፍቅርን የሚሰብክ ሳይሆን፣ የተናገረውን ቃል በተግባር የሚፈጽምና በቃሉ የሚፀና ሰው ነው። 🌱የታማኝ ሰው ባህሪ በሰው ፊትም ሆነ ብቻውን  ባህሪው የማይቀያየር፣ ድርብ ማንነት የሌለው ቀጥተኛና ግልጽ የሆነ ማንነት ያለው ሰው ነው።  ​2️⃣በማዕበልና በፈተና ጊዜ አይለዋወጥም:-ታማኝ ሰው በፈተና የሚፀና እውነተኛ ወዳጂ ነው። እውነተኛ ወዳጅና የህይወት አጋር የሚታወቀው የህይወት ፈተና በገጠመን ጊዜ ወይም ድንገተኛ ማዕበል ውስጥ ስንገባ አብሮን በፅናት ከጎናችን የሚቆም ፣ችግራችን ችግሩ፣መከራችን መከራው፣ድካማችን ድካሙ እንደሆነ የሚረዳ እውነተኛ ወዳጂ ነው። 🌱ታማኝ ሰው ነገሮች ሲበላሹ፣ ችግር፣ እጥረት ወይም ህመም ሲመጣ ጥሎ የማይጠፋ፣ የችግር ቀን ደራሽ ነው።ሁኔታዎችና ጥቅማጥቅሞች ሲቀያየሩ አብሮ የማይቀያየር እና በፈተና ውስጥ አብሮ የሚጸና እውነተኛ የህይወት አጋር ነው። ​3️⃣በትናንሽ ነገሮች ታማኝ መሆን :-በትንሹ ያልታመነ በትልቁ ሊታመን አይችልም።በትናንሽ የዕለት ተዕለት ግንኙነቶች፣ በሰጣችሁት አነስተኛ ኃላፊነትና በምስጢር አያያዙ የታመነ ሰው፣ ነገ በትልቁ ትዳርና ህይወት ላይም የታመነ ይሆናል። ​4️⃣የሌሎችን ድካም መሸፈን:-ፍቅርና ታማኝነት የሌሎችን ድካም ይሸፍናል እንጂ አሳልፎ አይሰጥም።በግንኙነት ውስጥ አለመግባባት ቢፈጠር  እብኳን ድክመታችሁንና ምስጢራችሁን ለሰው የማይናገር፣ የፍቅር አጋሩን ክብር ተጣልቶም ቢሆን  የሚጠብቅ ሰው ነው።በሌላችሁበት ቦታ ስለናንተ መልካምነት የሚከራከር እንጂ ወሬ የሚያመላልስ አይደለም። 🌱ታማኝ ሰው ሁሌም ለህሊናው ሲል የሚኖር ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን ፈጣሪ ያየኛል ብሎ የሚያስብ ጥልቅ እምነት ያለው ሰው ነው። ​5️⃣እግዚአብሔርን መፍራትና ትሕትና :የታማኝ ሰው አንዱና ማነኛው ባህሪ ወዳጁን ብቻ ሳይሆን ሰውን በሰውነቱ ብቻ በማክበር ለሁሉም ትሁትና ቅን ባህሪ አለው። ታማኝ ሰው ሀ‍ኡልጊዜም በፈርሃ እግዚአብሔር ይኖሯል እንጅ ሲመቸው ሰው ከፍ አድርጎ ሳይመቸው ሰውን ዘርጥቶ አይጥልም።እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰው  ሰውን ሊያከብርና ለሰው ሊታመን ፈፅሞ አይችልም። 🌱በፍቅርና በትዳር  ህይወት ውስጥ ትልቁ የታማኝነት መሠረት እግዚአብሔርን መፍራት ነው።እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ሰውን ለመበደልና ለማታለል ይፈራል።ፈጣሪውን የሚፈራ ሰው ስህተቱን አምኖ ይቅርታ ለመጠየቅ የማይታበይ የዋህ፣ቅንና ትሁት  ልብ አለው። ​ 🌱መታመን ለራስ ነውና ለጊዛዊ ደስታ ብለን እምነታችንን አናጉድል። ለሚጠፉ ውጫዊ ውበት ብለን ፈጣሪን አንካድ።ሰወች ጥፉታችንን አይተው ወይም ሰምተው ከሚያዝኑብን ወይም ከሚፈርዱብን በፊት ፈጣሪ ገና በልባችን ስህተት ልንሰራ ስናስብ አይቶ እንደሚያዝንብን ማሰብ ትልቅነት ነው።  ✅ታማኝነትህ በፈጣሪ ፊት የሚያቆምህ እንጅ በሰው ፊት የሚያስተችህ አይሁን።ውበት ይረግፉል፣ሀብትም ይጠፋል፣እግዚአብሔርን መፍራትና ታማኝነት ግን ዘለአለማዊ የሰው ልጅ ማንነት ሆኖ የነፍስንና የስጋን ዋጋ  ያስገኛል። 🤌🏾ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው። ​ ​

About