Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gebex77: Replying to @tarita1984 #mezmur #protest #2025
Gebe man🛐
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 November 2025 05:32:01 GMT
336761
20071
1000
12619
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.79MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.79MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ምስራቅ ጅማ :
ፕሮቴስታንት ሳይበላሽ በፊት የነበረ መዝሙር
2025-11-11 19:15:11
75
camerateddy :
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙር ሁል ጊዜ የፔንጤ ነው የምሰማው ! አምላኬን የማመሰግነው በመዝሙራቸው ነው ይመቻቸው ።
2025-11-12 15:27:18
27
ኤልሮኢ :
ፌጣር ምህረቱን ከአርያም ይላከልን 😭😭😭
2025-11-11 08:28:11
28
Ketim Firaye Oli :
እነዚህ እኮ አይዘሉም አይጨፍሩም ስለ እግዚአብሔር እያለቀሱ የሚዘምሩ ናቸው!
2025-11-11 18:43:24
62
mg :
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የወደድኩት በጣም ወቅታዊና መንፈሳዊ ነው መልእክቱ ።
2025-11-11 20:36:45
29
bezayewaderaw :
በጣም አሪፍ መዝሙር አምላክ ያስማቹ አሜንእኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ወደድኩት
2025-11-11 18:51:58
33
Bertukan@#❤❤ :
አውነት ነው ኦርቶዶክስ ብሆንም መዝሙሩ ለሁላችንም ነው እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን💞💞💞💞💞💞💞💞
2025-11-12 04:21:51
21
user208466151 :
ኦርቶዶክስ ነኝ የድሮዎቹን ዝማሬዎች በጣም ነዉ የምወደዉ
2025-11-14 01:07:47
23
የኖሉ እናት 👩👦👩👦❤️ :
የጥንቱ ፕሮቴሰታንት ወዝ ያለዉ
2025-11-12 05:39:26
28
tsega yeredaw 291129 :
አቤቱ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ !!!
2025-11-11 13:19:15
19
abe የደሙ ውጤት :
የት መዘመራን ናቸው ባክህ የዘመኑን መልዕክት ነው እባክህ እስቲ ሙሉውን ፖስት አርገው
2025-11-11 18:44:34
17
Adu :
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነተኛ ዝማሬ🙏
2025-11-13 07:38:27
11
wub :
እንባቹን ለቅሶአችሁን የድንግል ማርያም ልጅ የስማችሁ ስለ ሀገር ፀሎት ያስፈልጋል
2025-11-13 14:26:41
13
Diborah Yeyesus :
"...ተወሰደብን መልካም ነገር ሽታችን አለ ምድር ምድር..." ጌታ ሆይ የእንደገና አምላክ በምህረትህ አስበን።
2025-11-13 16:46:21
10
aigdu :
ጤናማው የወንጌል ኣማኞች መዝሙር
2025-11-15 14:03:34
6
kidu :
እግዚአብሔር ዕድሜ ዜመናችሁን ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ የተባረካችሁ ሰላሙ ይብዛላችሁ
2025-11-12 17:02:33
6
Hiwot Lemma :
እግዚአብሔር በመዝሙሩ ውስጥ እየወቀሰን ነው ሊያሰተካክለን። መመለስ ይሁንልን ሳንጠፋ።
2025-12-10 11:51:14
6
Aman :
መዝሙር ይልሀል ሁሉም ሊሰማው የተገባ; እውነተኛውን አምላክ የሚፈልግ እና ፈጣሪ አለ የሚል።
2025-12-09 17:48:41
6
ezraayalkachew2 :
ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለን ልብ የሚነካ መዝሙር ነው።የእውነት
2025-11-12 06:40:19
15
Matewos Gemechu Jawe :
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ መልሰን። ኢትዮጵያ ሀገራችንን በሰጠህን ተስፋ ቃል መሠረት አቤቱ አስበን። በማስተዋል ለቃልህ እንድንገዛና እንድንታዘዝ እርዳን።
2025-11-11 16:23:56
7
fasika mekonen :
ትክክለኛ የድሮ ጴንጤዎች ተገኙ ስታምሩ ስርአታቸው ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-11-11 22:07:56
6
Eski0910309078 :
ፔንጤ ኦርቶዶክሥ ሙሥሊም ሌላም ብንሆን ለማንነታችን የሚጠቅመው ለዚሕ ምድር መንግሥት እና ሥርአት ነው ሆኖም ግን እኛን ወደእግዚአብሔር መንግሥት ሊያሥገባን ለያሥታርቀን የመጣው ኢየሱስ ክርሥቶሥ ብቻ ነው በነፍሥ አይቀለድም እንንቃ 🥰
2025-11-11 16:06:48
25
Zembaba :
ወደ ድሮ ዝማሪ መልሰን ጌታሆይ
2025-11-12 16:51:01
8
Muna :
አሁን ገና የድሮቹን ፔንጤ አገኝው የአሁኖቹ እነዚን የመሰሉቱን ያጠፉት በጣም ያሳዝናል
2025-11-11 20:06:00
18
Gelaneh Ganta :
ጌታ ይባርካችሁ ሌላ ምን ቃላት አለኝ።
2025-11-12 17:38:26
11
To see more videos from user @gebex77, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#litty #123RThuyKhue #101cb1tôhiệu #hottrend #vanphongpham
Day 2/15🤍🩺🥼#hopeful_healer #fyp #viralvideo #unfreezmyaccount
#CapCut #سيد_فاقد_الموسوي
#capcut #CapCut #foryou #foryoupage #fyp .
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy