Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bubblesummer_k:
bubble summer
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 11 November 2025 07:45:19 GMT
142315
316
5
17
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.15MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.69MB
)
Watermark .mp4 (
1.24MB
)
Music .mp3
Comments
U Aye Than :
🥰🥰🥰
2025-11-11 11:12:15
0
U Aye Than :
😂😂😂
2025-11-11 11:12:15
0
Mariah kerry :
🥰🥰🥰
2025-11-11 11:49:55
0
veta veta :
😳😳😳
2025-11-11 14:20:07
0
mariusseful3 :
🥰🥰🥰
2025-11-11 15:39:06
0
To see more videos from user @bubblesummer_k, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
እመቤቴ የሄሮድስን ሠራዊት በመፍራት ከግድያ ሥጋት እንዴት ሸሸሽ? እንዴት አደርሽ እመቤቴ እነሆ ከቤትሽ ከወጣሽ ከሀገርሽ ከተሰደድሽ ሀያ አንድ ቀን ሆነሽ አንቺኮ የእነዛ ስማቸው ብቻ ሲጠራ አጋንንት የሚቀጠቀጡላቸው፣ አሕዛብ የሚንቀጠቀጡላቸውና የሚርዱላቸው ሰማይና ምድር የሚደነግጡላቸው የነብያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት የክብራቸው መሠረት ነሽ! ፀሐይ በገባኦን ደንገጣ የቆመችለት የእያሱ ወገን፣ ባህረ ኤርትራ በሁለት ተከፍላ ጎዳና የሰጠችው የሙሴ ትንቢት በሲና በረሃ ከሰማይ የወረደው መና ምግብቸው የሆነ፣ የከነዐን ግዙፍ ግንብ በሰባተኛው ቀን በመለከት ቃል የፈረሰላቸው፣ በዙሪያቸው የነበረው ጠላት በፍርሃተሰ የጠፋላቸው፤ የነዛ ግሩማን አበው የክብራቸው ማኅደርና ዘር የሆነሽ ንጽሕት እመቤት ሆይ! አንቺ ከዚህ ከምድር ትል፣ ከቀበሮና ከከሃዲ ከሄሮድስ ሠራዊት ፊት ፈርተሽ፣ መንገዱን አስጨንቆሽ እንዴት ሸሸሽ? ግዕዝ ዕፎ ጐየይኪ እምፍርሃተ ቀትል፣ እምገጸ ሄሮድስ ቁንጽል፣ ወለተ አናብስት ግሩማን እለ ይጥህሩ በኃይል፣ ኢፈቀድኪዮ በምድር ለመንግሥተ ዓለም ወምድር፣ እስመ ልማዱ ትህትና ለፍሬ ከርሥኪ ልዑል፣ ከማሁ ግዕዝኪ በምግባር ወቃል ትርጉም እጅግ የሚዘገንን የሄሮድስን ፊት በመፍራት ከግድያ ሥጋት እንዴት ሸሸሽ? ኃይልን አሳይተው የነበሩ ግርማቸው የሚያስፈራ አናብስት (አባቶች) የሰገዱልሽ (የተንበረከኩላት) አንቺስ? በምድር ላይ የአውደ ዓለምን መንግሥት መሻት አልነበረብሽምና የማኅፀንሽ ፍሬ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ልማዱ ትህትና ነውና (ትሕትናን መረጠ እንጂ)። እንዲሁም አንቺም በምግባርና በቃል የልጅሽ ምሳሌ (ተከታይ) ሆነሽ ተገኘሽ ማብራርያ የሰማይና የምድር ፈጣሪን የወለደችው ንጽሕት ድንግል ማርያም ከጭካኔው ከሄሮድስ ፊት ለምን እንደሸሸች ሊቃውንቱ በመንፈስ ይተነትኑታል ዓለምን የፈጠረ አምላክ በእጇ ታቅፎ ሳለ፣ የሰው ልጅ በሆነው በከሃዲው በሄሮድስ ፊት በረሃ ለበረሃ መሰደዷ የምድራዊ ንጉሥን ክብርና ሥልጣን እንደማትሻ ያስረዳል። የልጇ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ባሕርዩና ልማዱ ትህትና ነውና፤ ከሰማያት ወርዶ በባርያ መልክ መወለዱን, በሐሩርና በበረሃ መቸገሩን ሊቁ ያመለክታል። እመቤታችንም በቃልም በምግባርም ከልጇ ጋር አንድ ሆና፣ በቸርነቷና በትሕትናዋ ከብራለች። የሄሮድስ ፍርሃት የልጇን ትህትና ለመግለጥ የተደረገ የምሥጢር መግቢያ እንጂ፣ አምላክን የያዘ እጅ ከሰው ኃይል ሸሽቶ አይደለም፤ ይልቅስ የትህትናን ምሳሌ ሊያስተምረን ፈልጎ ነው። እመቤቴ፣ እመ ብርሃን፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ፤ እንደምን ከረምሽ? እንዴትስ አደርሽ? እነሆ፣ ከቤተ መቅደስ ከቀያችሁ ከናዝሬት፣ ከወገኖችሽ ከዘመዶችሽ ተለይተሽ፣ ምድረ በዳውን በረሃ በግርግርና በስደት ከተሻገርሽ ሃያ አንድ (፳፩) ቀናት አልፈዋል፤ ፀሐይና ጨረቃ ፍጥረትህን እያዩ እንባቸውን ያፈሰሱበት ዘመን ይህ ነው! እመቤቴ! “ሄሮድስ ቀለብ አድርጎ ይገድለኛል፣ ሕፃኑንም ይነጥቀኛል” ብለሽ ከሁሉ በላይ ከሚሆን ከልጅሽ ጋር ከፊቱ እንዴት ሸሸሽ? አንቺኮ የነዛ ስማቸው ብቻ ሲጠራ አጋንንት የሚቀጠቀጡላቸው፣ አሕዛብ የሚንቀጠቀጡላቸው፣ ሰማይና ምድር የሚደነግጡላቸው የነብያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት የክብራቸው መሠረት ነሽ! ፀሐይ በገባኦን ደንገጣ የቆመችለት የእያሱ ወገን፣ ባህረ ኤርትራ በሁለት ተከፍላ ጎዳና የሰጠችው የሙሴ ትንቢት በሲና በረሃ ከሰማይ የወረደው መና ምግብቸው የሆነ፣ የከነዐን ግዙፍ ግንብ በሰባተኛው ቀን በመለከት ቃል የፈረሰላቸው፣ በዙሪያቸው የነበረው ጠላት በፍርሃተሰ የጠፋላቸው፤ የነዛ ግሩማን አበው የክብራቸው ማኅደርና ዘር የሆነሽ ንጽሕት እመቤት ሆይ! አንቺ ከዚህ ከምድር ትል፣ ከቀበሮና ከከሃዲ ከሄሮድስ ሠራዊት ፊት ፈርተሽ፣ መንገዱን አስጨንቆሽ እንዴት ሸሸሽ? ድንቅ ነው! እጅግ የሚደንቅ ምሥጢር ነው! እነዛ ግሩማን የተባሉ አናብስት (አባቶች) በምድር ላይ ሳሉ አንበሳና አውሬው ሁሉ ራሱ መጥቶ እግራቸው ላይ ሰገደላቸው፤ አንቺ ግን የወለድሽው ራሱን የ‘ዕጓለ አንበሣ’ (ከይሁዳ ወገን የወጣው አንበሳ) እርሱን ነው። እነርሱ ያዘዙት ፀሐይ እንዲቆምላቸው ነበር፤ አንቺ ግን ፀሐይን፣ ጨረቃን፣ ከዋክብትን ያፈራቸውን፣ ፀሐየ ጽድቅ የሆነውን አምላክ ወለድሽው እነርሱ የተሻገሩት በበትረ ሙሴ የተከፈለውን ባህር ነበር፤ አንቺ ግን ባህርን የፈጠረውን፣ በውኃው ላይ እንደ ባሕር ጠፍጣፋ መሬት በእግሩ የሄደውን፣ የባህርን ሞገድ በቃሉ የቀጣውን ታቅፈሻል እመቤቴ ሆይ፣ እንዴት ሆኖ ሊሆን ይችላል? ፀሐይ ቅቤን ፈርቶ ቀለጠ? አንበሳ በበግ ፊት ሸሽቶ ተደበቀ? እንዴት ሁሉን ቻይ አምላክ ከዚህ ከጨፍጫፊ ከሄሮድስ ይሸሻል? አይደለም! አይደለም! የልጅሽ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ባሕርዩና “ልማዱ ትህትና ነውና”! ከሰማያት ወርዶ፣ የባርያን መልክ ይዞ፣ ከሰዎች ጋር ሆኖ ሊያድነን መጣ እንጂ፣ ኃይል አጥቶ አይደለም አንቺም በምግባርና በቃል እንደ ልጅሽ ምሳሌ ሁነሽ፣ “ጥዕምት በቃላ ወሠናይት በምግባራ” በቃሏ ጥዕምት ክፉ የማይወጣባት በምግባሯ መልካም እየተባልሽ፣ የትሕትናን መለኮታዊ ጽዋ ከልጅሽ ጋር ተጋርተሻልና ነው። እመቤቴ ሆይ! ዓለምን በእጁ የያዘውን፣ ሰማይን እንደ ድንኳን ዘርግቶ የፈጠረውን፣ መላእክት የሚፈሩትን ሁሉን ማድረግ የሚችለውን ልጅሽን በደረትሽ ታቅፈሽ፣ በለመለመው መስክ ፋንታ በዕሾህና በድንጋይ የተሞላ በረሃ ለበረሃ ስትንከራተቺ፣ የእግሮችሽን ጫማ መሬት ሲረግጥ፣ የልጅሽም ርኅሩኅ ፊት በለሰለሰና በዝንጉርጉር አቧራ ሲደበደብ የደረሰብሽን መከራ፣ የተሰማሽን የድካም ስሜት በልቡናዬ ሳስበው፣ ልቤ በሐዘን ይሰበራል፤ ሕሊናዬም በመንፈሳዊ ፍርሃትና ድንጋጤ ይሠቃያል ነገር ግን... ያ የትህትና ጥልቀት፣ ያ ስደትና መከራ ለእኛ ለኃጢአተኞች መዳን መሠረት መሆኑን፣ ሞትን በሞት ሽሮ ሕይወትን ሊሰጠን መሆኑን ባሰብኩ ጊዜ፣ ሐዘኔ ተለውጦ ምስጋና ወደ እግዚአብሔር እናገራለሁ፤ ስምሽንም እያመሰገንኩ በደጅሽ እሰግዳለሁ እመቤቴ ሆይ! ዓለምን በመሐል እጁ የያዘውን፣ የባሕርን ውኃ በመዳፉ የሰፈረውን፣ ሰማይን እንደ ቆዳ ዘርግቶ፣ ምድርንም እንደ መረግድ ጠፍጣፋ መሠረት አድርጎ የፈጠረውን፣ ነበልባል ሆነው የሚንቀጠቀጡትን፣ ክንፋቸውን በፊታቸው ሸፍነው “ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ” እያሉ የሚሰግዱላቸውን ዕልፍ አዕላፋት መላእክት የሚፈሩትንና የሚያከብሩትን፣ ሁሉን ማድረግ የሚችለውን የሰማይና የምድር ንጉሥ ልጅሽን በንጽሕና ደረቱ ታቅፈሽ በለመለመው መስክ፣ በውኃው ማዶ፣ በገነት አትክልት መካከል ፋንታ፤ እሾሁ በወጋው፣ ድንጋዩ በፈጨው፣ ሐሩሩ በሰበሰበው፣ ነፋሱና አውሎ ነፋሱ በሚፈራረቅበት በምድረ በዳ በረሃ ለበረሃ ስትንከራተቺ የደረሰብሽን መከራ ሳስበው፦ ንጽሕት እግርሽን መሬት ሲረግጠው፣ የልጅሽም የባሕርይ አምላክ የርኅሩኅ ፊት በለሰለሰና በዝንጉርጉር አቧራ ሲደበደብ፣ የከበረው ራስሽ በፀሐይ ሐሩር ሲቃጠል፣ ያቺ የድንግልና ሥጋሽ በረሃብና በጥም ሲፈተን የተሰማሽን የድካም ስሜት በልቡናዬ መዝገብ አስቤ ሳሰላስለው፣ ነፍሴ ትታወካለች፣ ልቤ በሐዘን ይሰበራል፤ ሕሊናዬም በመንፈስስ 16/02/2019 #ዘኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_መዝሙር #44ቱዝክረቅዱሳን #creatorsearchinsights
these tiny shifts rewired everything #discipline #MentalHealth #SelfImprovement #mindset #habits
#blackclover #fyp #explore #anime #تيم_ڤيلونث🗞️
Door Bottom Seal Strip#ethiopian_tik_tok #fyp #onlineshopping
Set Bộ Kẻ Sát Nách Nhiều Màu.#thoitrangnu #outfit #xuhuongtiktok #doxinhmoingay #dobomacnha
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy