@makda.t2: 0️⃣9️⃣-53-47-73-06 እርሶ የትኛዉን ይመርጣሉ ? Locations 📍 ሲግናል 📍 ሾላ ገበያ የትራፊክ መብራት አለፍ እንዳሉ 📍 ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ፊት ለፊት 📍 ቦሌ 24 blue sky hotel አጠገብ የካሬ አማራጮች 👉 ሱቅ ከ14 ካሬ ጀምሮ 👉 ቤት ከ 75 ካሬ - 290 ካሬ ✅️ በወለል 4 ቤት ብቻ ✅️ 3 አሳንስር እና ሁለት ደረጃ ✅️ የከርሰ ምድር ዉሃ ✅️ 24 ሰአት እስታድ ባይ ጀነሬተር ✅ ከበቂ በላይ የመኪና ማቆምያ ከኤለክትሪክ ቻርጀር ጋር ✅️ ለ ፕሮግራም የሚሆኑ ሰፊ ቴራስ ✅️ የመዋኛ ገንዳ ✅️ ጂም እና ስፓ ✅️ ጋርቤጅ ሹት የአከፋፈል ሁኔታ 👉 ያለቁ ቤቶች 100% ከፍለዉ digital ካርታ መያዝ የሚቹሉበት 👉 በግንባታ ላይ ላሉት 🔸️ 70/30 ወይንም 70% ግንባታ ላይ እያለ በ phase ከፍለው ቀሪውን 30% ከተረከቡ በኃላ እየኖሩበት ቀስ ብለው የሚከፍሉት 🔸️ በ15% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ2 አመት የሚከፍሉበትን እድል አመቻችተናል #realestate #ethiopia #addisababa #demahoperealestate #addisababa #apartmentforsale #shopsforsale #ሱቅ #አፓርታማ #አፓርትመንት #ኤድናሞል #Ednamall #ቤት #realetateinethiopia #luxury #shopsforsale #gebeya #realestateagent #realestategoals
Makda T
Region: ET
Tuesday 11 November 2025 09:27:36 GMT
Music
Download
Comments
Benjamin.🦅 :
እንደሚገዛ እስከመጨረሻው ማየው ነገርስ😁
2025-11-12 08:06:21
1659
Yøñi :
መግዛቱን ተይውና ገዥወቹ ሰራተኛ ከፈለጉ ንገሪኝ እባክሽ😂😂
2025-11-11 19:38:44
648
ትንሳኤ♾️ :
በሌላ color የላችሁም?
2025-11-12 09:07:36
748
kebi :
ካሜራ ማኗ ሴት መሆኑን ያየ🤭
2025-11-12 19:55:48
272
፣12@#£ :
የሰራተኛዋ ክፍል ስንት ይሸጣል🥺
2025-11-11 16:05:45
195
sami :
ለናቴ ብገዛላት😔😔
2025-11-12 11:18:49
171
Official BEN ☕ :
ይሄንን ቤት 11 ጊዜ አየሁት ወይ ውድ ነዉ ወይ ችግር አለበት ወይ ደሞ አሎደዱትም ወይ ደሞ ረክሷል 😂😂😂
2025-11-11 17:01:32
62
Dagimlidet :
ቤቱን ተይውና ሲሸጥ ሰራተኛ አስቀጥሪኝ🙏
2025-11-12 10:08:38
53
resomabrihlobabe :
ሲገዙ ሰራተኛ አለሁ
2025-11-11 17:40:35
30
Sirak Mak :
🙄ልጆች ትልቅ ሲሆኑስ
2025-11-12 05:54:14
13
samha :
ቆንጆ ቤት ነው ሰፈሩንና ዋጋውን ንገሪኝ🙏 ደውል እንዳትይኝ..please
2025-12-26 16:07:37
0
arsenal ⚽️ :
ንቀት ነው ለሰራተኛ አልጋ የሌለው ባሏ ነኝ
2025-11-11 19:50:38
14
Abi 🌏 :
እዚህ ቤት ውስጥ መኖር ብቻ ነው የቀረን ስንት ሰው ነው የሚያሳየን 😂😂😂
2025-11-11 16:32:33
22
𝖙𝖎𝖓𝖘𝖚 :
ባልየው ሲመሽበት ሚስቱን ላለመቀስቀስ ሰራተኛዋ ጋር ያድራል ከውጪ ስለሆነ
2025-11-12 11:04:42
11
chucha :
የሠራተኛ ክፍሉ ይከራያል 🤭🤣🤣
2025-11-11 18:57:30
7
Abel Dema Hope Real Estate :
Keep up the good work 👏
2025-11-11 12:32:56
5
TT :
ወርቅ ለሆነችው ተንከራታ ላሳደገችኝ እናቴ ብገዛላት 🥰🥰🥰🥰
2025-11-20 15:58:41
6
Yared Alemseged :
ያምራል
2026-01-21 14:30:14
2
Tarekegn Son of God :
ቅድም ከፍያው ስንት ነው?
2025-11-11 20:05:39
2
painkiller 😷 :
sent new?
2026-01-26 12:36:52
0
Ethiopia :
ስንት ነው?
2025-12-23 18:43:58
0
temu@sing :
በህልሜ እያየው መሰለኝ እና ስነቃ ቅጀት ነው ለካ 😂
2025-11-13 05:01:59
2
erzik reya :
ይሄን የሚገዛ ሰው tik tok አይጠቀምም
2025-11-12 16:47:26
2
Bettylol🦋 :
ሲገዙሽ ንገሪኝ ሰራተኛቸው እሆናለሁ እኔም እስክገዛ
2025-12-27 16:05:34
3
Kikiko⛹🏼♀️Liverpool⚽️⛹🏼♀️ :
75_290 ካሬ ነው ያላቹ!
በካሬ ስንት ነው???
ባለ 2&1 መኝታ የለም????
2026-04-09 20:46:30
1
To see more videos from user @makda.t2, please go to the Tikwm
homepage.