@dagiopia08: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopiatiktok #fypシ #fyp #ከዚምከዚያም

ከዚም ከዚያም
ከዚም ከዚያም
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 November 2025 13:42:46 GMT
157805
6481
680
1368

Music

Download

Comments

ayalewkelkile
ayalew :
ወንጌል ይቀጥላል ኢየሱስ ያድናል !!!
2025-11-11 19:09:11
47
netsaneteshetu123
አገልጋይ netsanet eshetu :
ወንጌልን ማሰር በፍፁም አይቻልም🙏🙏🙏
2025-11-12 03:24:37
17
boja.bekele1
Boja Bekele :
wangel yiketilal..........msnim liyskom Ayichilim Amanim::
2026-02-15 17:59:14
0
userkzvymgmbn9
meaza 🦋💊 :
ኡነት ከሆነ ደሰ ይላል ሰው መማር ከፈለገ በቤክርሰትያን በመሰጊድ በቸርች መማር ኣለበት ::
2025-11-11 16:42:24
51
jahredkb
samuel kibret :
አሁን ገና ጥሩ ስራ ሰራቹ...በርቱ
2025-11-12 04:36:58
41
eriki.m.a
ፑቲን ERIQ :
የጎዳና ሰብከት የምያሰቆም ምድራዊ ኃይል የለውም። ተልዕኮው የመንግሰት ሳይሆን ሰማያዊ ነው መመርያ ሁሉንም እንጅ ጴንጤን ብቻ መሆን የለበትሞ። 1ኛ አዛን 2ኛ የቄሰ የሌልት እና የቄሰ ቅዳሴ።
2025-11-12 07:14:51
33
seenaaseenaa.seen
መክሊት የጌታ :
ወንጌል አይቆምም
2025-11-11 18:12:00
29
user50685451637760
Thank you God! :
እኛስ ለሊት መተኛት ያልቻልነው ማይክ አይጠቀሙ አይረብሹን ኦርቶዎች ሙስሊሞችም
2025-11-12 11:39:47
12
www.www.worke_best
Workalem.B :
ለዼጤና ለዋህብያ ንገሯቸው
2025-11-12 00:50:53
10
eyasubeke
eyasu bekele :
ማቆም የማይቻል ነው፤ አትነካኩን ይብስብናል
2025-11-12 04:45:53
8
mehari.semahegn
Mehari semahegn :
እዉነት ነዉ በጣም ያሰለቸን ነገር
2025-11-11 18:31:40
6
user1807176799184
ብርሃኑ አሸናፊ :
ደስ ይላል በዚዉም አጋጣሚ በያ ቤታቺን የታካፋታ ቻርቺም መፍትሄ ቢያገኝ
2025-11-11 18:25:07
6
user2795221298510
ዘካርያስ ደስታ :
ደስ ይለናል በጣም እየረበሹን ነው
2025-11-11 19:04:24
5
baroo123.1
user5372446514403 :
በትክክል መቆም አለበት ❌በጌታ ስም የሚነግዱ በዝቷል🥺
2025-11-12 07:52:19
4
birtukandendena
Birtukan Dendena :
ወንጌል ይቀጥላል ኢየሱስ ያድናል !!!
2025-11-12 03:49:02
4
binaye_24
ዘማሪ ቢኒያም ወሰኑ :
ገና ኢየሱስን እንሰብካለን
2025-11-12 08:41:06
4
muludaba0
mulu :
ወንጌል ይቀጥላል
2025-11-11 19:54:36
4
user76652125677698
በላይ የ ማርያም ልጅ :
አዎ መቅረት አለበት ፤ ለሁሉም ቦታ እና ስፍራ አለው ።
2025-11-12 05:49:19
4
user3718023949774
user3718023949774 :
ወሀብያና ጴጤ ላይ አስቸኳይ እርምጃ ካልተወሰደ መቸም ሊቆም የማይችል መጠፋፋት ውስጥ መግባት አይቀርም
2025-11-11 16:37:05
4
bmovlll
@Betina.............❤✞❤ :
ወንጌል ይቀጥላል
2025-11-12 04:25:01
3
ggg344_ss
Goal122 :
ወንጌል ይሰበካል
2025-11-12 14:00:19
3
timeking23
ሴሬንት ኽራ 💯✔️ :
በጴንጤ ጩኸት ጆሮችን ሊደነቁር ነው ቶሎ ህግ ወጦ ቶሎ ከልቆመ
2025-11-12 08:35:10
3
zergaasefa
(ታምራት)ጃቦ ጆቴው :
ተገላገልን ተባረኩልን 🥰🥰🥰
2025-11-11 17:31:45
3
barcho90mihre
barcho90 :
መንፈሳቸው ሽባ ይሁን ወንጌል ይሰበካል
2025-11-12 04:28:56
3
user3344066377244
Azake ye Geta :
ወንጌል ይቀጥላል
2025-11-11 18:57:27
3
adunga09
ዘንዶ አንጋጫ 123 :
የሰለም ወንጌል ጋና ይሰበከል
2025-11-12 05:48:03
3
user7198445802720
Gospel :
ወንጌል ይቀጥላል እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል
2025-11-12 08:01:54
3
habtamuyohanes427
መዳን በእየሱስ ብቻ ነዉ! :
የመንገዴ ላይ ጭፈራ ለምን አታስቆሙም
2025-11-12 04:44:08
3
emebetchane6
በጎጃም ማሉልኝ(፻) :
ህግ ያስቁማቸዉ
2025-11-11 20:16:43
2
mesfins83699
♥️MESFIN💔2️⃣9️⃣🤲‼️♦️ :
yaada sirriidha eyyee dhowwaamu qabu
2025-11-11 18:56:18
2
abtgds
Engda wrqi❤🤟sdtgnaw :
በትክክል
2025-11-12 10:00:16
2
ayinalemyilma857
ኪያ የነ ማርኮን እናት :
መች ነው ወደ ውሴኔ ሚባው እሱነው የናፈቀን
2025-11-12 08:53:13
2
habtamu21214
habtamu :
መገድ መሄድ አልተቻለም እኮ ጎበዝ
2025-11-13 00:06:22
2
erimyasermi
erimyasermi :
ኤኔ ጳወሎስም እየታሰሩ ወንገል ሰብኳሉ ምንም አድስ ነገረ የለም ፎሮስታት ጥላቻ በሰተቀረ
2025-11-11 20:08:58
2
user3961785946078
workineh labena :
ወንጌል አይቆምም ገና ይሰብካል እናንቴምወደ ኢየሱስ ኑ
2025-11-11 19:26:49
2
user73336080668205
Abe mayaw :
ወንጌል ይሰበካል ሰው ዝም በል ድንይች ይናገራሉ
2025-11-12 05:10:14
2
abrhme08
getachw.fikadu.jirata :
@:የለሊትና የቀን የሼኪና የቄስ ጩኸትም አስቁሙልን ቀን ወንጌል በጎዳና ቢሰብኩ ችግር የለውም ወንጌል ካልሰሙ መዳንና የዘላለም ህይወት ማንም ማግኘት አይችልም !😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-11-12 20:08:22
2
abrhme08
getachw.fikadu.jirata :
💯💯💯💯💯💯💯💯
2025-11-12 20:07:19
2
borrumedaalasha
Borru :
ትክክል ሁለቱ ይቁምልን
2025-11-11 17:23:43
2
sifan9276
ምረት :
ይን መንግስት ከሰራ እውነትም መንግስት አለ ማለት ነው እንዴ በገዛ አገራቺን ለ ጴንጤ እና ዋቢያ መኖር ያሳጡን
2025-11-11 17:39:21
2
union.19452
ሚስኮል ለኢትዮጲያ :
ኧረ አብይም ጎሮ እየሄደ ይጨፍራል አሉ አስቁሙልን😁😁😁😁😁😁
2025-11-11 20:09:46
2
tadyos1230
@ደስታዬ የኔ :
ምን አስፈራህ የመናፍቃን ጩኸት አትልም እንዴ
2025-11-11 19:56:09
1
henok.imiru
Sanyii Roorroo :
በመንገድ ለይ መሰበክ መቆም አለበት ድገሜ በገበያ ለይ በቅረብ ጌዜ ወሰጥ💪💪💪👍👍
2025-11-11 19:43:30
1
demitu04
Demituuuu :
በዘመናት ሁሉ ወንጌልን ያስቆመ ሀይል የለም
2025-11-12 09:30:28
1
bele.tage
Atnasiya Fikru :
ትክክል ብለሐል
2025-11-12 09:15:41
1
bire.zewuga
ብራሃኔሽ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል :
ወንጌል ያሸንፋል ለስብከት ቦታ አያስፈልግም ኢየሱስ ያድናል
2025-11-14 06:37:38
1
user8456100393154
የባለ ቅኔው (ኣያ ሙሌ )ልጂ :
በጣም ተግማሙኮ እዴ🤣🤣🤣
2025-11-11 20:20:53
1
simo736877
simo :
ወንጌል ይቀጥላል ማንም አያስቆሞም
2025-11-11 20:24:34
1
elias.tesfa6
Elias protestant✝️✝️📖✝️📖✝️ :
2025-11-12 05:25:23
1
To see more videos from user @dagiopia08, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About