@dagim.birhanu43: የዳዊት መዝሙር -27

DaGi-MemaR☦️
DaGi-MemaR☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 November 2025 15:32:04 GMT
2059483
299963
4625
46135

Music

Download

Comments

lij.tedi87
teda :
እሄንን ድምፅ የእየሱስ ክርስቶስ ከውልደቱ እስከ እርገቱ የተተረከው ትረካ ላይ የሰማ ሰው ካለ ላይክ
2025-11-13 18:49:41
5352
merete274
መኖር ከበደኝ :
የዚህ ልጅ ድምጽ ነው እነዴ
2025-11-12 12:07:57
1655
12345678fanuel
ፋኑኤል ⓯ :
ታሞ ነበር ዳነ አጥቶ ነበር አገኘ አዝኖ ነበር ሳቀ ለመባል ያብቃችሁ ..... 🙏...
2025-11-27 17:53:24
571
aynnadis
𝓪𝔂𝓲𝓷𝓪𝓭𝓲𝓼 :
የእመቤታችን ስደት ተራኪ እሄ ነው አቤት ድምፅ ፈጣሪ ይስጥልን🥰
2025-11-20 17:16:31
479
mezmur.22
Michael.12☦️ :
videoህ sove ቢሆን አሪፍ ነበር
2025-11-11 16:28:17
177
jota65977
jota :
አሜን መድኃኒዓለም የተጨነቃቹበትን ሁሉ ያቅልላቹ የልባቹሁን መሻት ይፈፅምላቹ
2025-11-11 17:07:38
181
fritalove21
✌️𝑘𝑖𝑦𝑎 ♊️ ጣዝማ Family :
እደዚህ አይነት ነገር ስሰማ ለምን እፈራለሁ😔😥
2025-11-13 22:54:18
69
andarge04
its me :
የዚ ድምፅ ባለቤት አንተነህ ? ስለመቤታችን ስደት የተረከውን 1000 ጊዜ ነውኮ ያዳመጥኩት ተባረክ አቦ በቤቱ ያፅናልኝ
2025-11-26 21:12:31
64
sosna.dereje0
Sosna Dereje :
ገና ድምፅሕን ስሰማ አይምሮዬ ሲረጋጋ ይታወቀኛል
2025-11-14 21:06:54
83
bekalutesgahun1234567890
የጫከወች ንሰር❤❤❤ :
አቤቱ አምላኬሆይ ማረን አሜን አሜን
2025-12-05 16:30:45
5
hilinatadesse0
hilu :
ወይኔ ይህ ድምጽ ደሥ የሚለኝ ልጁን ግን አሁን ገና አየሁት
2026-02-02 20:43:36
7
user60813144541690
@Tadess,Belete :
ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት አሰበን
2025-11-30 08:05:35
9
dawithaile181
Dawit Haile181 :
መልኩም እንደ ድምፁ ፀሀይ ነው ያበራል🥰🥰🥰
2025-11-25 18:36:51
18
eshetu.gebrehiwet
Eshetu :
አንተ ግን ምንኛ የተባረክ ሰው ነህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-13 21:37:27
41
lelileli5025
lelileli5025 :
በጌታ ስም የዚህ ልጅ ድምፅነዉ እዴ መንፈስን ያረጋጋል ስሰማዉ
2025-11-24 19:51:01
15
user6539293478583
Wish love :
አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
2025-11-22 02:06:44
6
jkbonda
Jk :
በቅዱስ ሚካኤል ያንተ ድምፅ ነው ስንት አመት የማን እንደሆነ ለማወቅ ያላደረኩት አልነበረም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ
2025-11-25 07:57:50
35
evasolomon86
amen4464 :
አሜን አሜን አሜን
2025-11-11 16:17:52
8
tenumengistu3
tenumengistu3 :
ገና ድምፅሕን ስሰማ አይምሮዬ ሲረጋጋ ይታወቀኛል🥰🥰🥰
2025-11-17 10:52:13
10
gere.happy
ሞኖሬን በተስፍ (Gi) :
ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
2025-11-25 03:56:02
5
missaymissay0
missaymissay958 :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2025-11-27 17:37:41
5
hana.greek.teka
Hana greek Teka :
እግዚአብሔር ይመስገን
2025-11-22 19:21:24
6
alemadualem
marki&aki :
እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ
2025-11-24 18:19:59
5
raking314
rahel :
እግዝኣብሀር ይመስገን
2025-11-13 18:18:14
14
arifaychekulem2133
zdo fi fififi 16 :
አንተ የተመረጥክ ነህ ቃልህ ይጣፍጣል
2025-11-12 20:26:02
51
To see more videos from user @dagim.birhanu43, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About