@animorphix4: Ethiopia Before Time | የቀድሞ ኢትዮጵያ 🇪🇹 #Tizita #EthiopiaHistory #VintageAfrica #OldEthiopia

Tizita
Tizita
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 November 2025 05:06:56 GMT
269337
17606
673
5031

Music

Download

Comments

senu80159
ሰው ሁን!! :
ይቺን ኢትዮጵያ ማን በላት😭😭😭😭😭
2025-11-12 09:56:31
218
.haffi7
ዮዳሄ Haffi :
ኦርቶዶክስ የሄን ክብር ነበር የለገሰችን የገዛ እጃችን ምን ላይ እንደወደቅን ተመልከቱ
2025-11-12 10:21:32
135
habtamuarega84
Habtamuarega :
አማራው ተራራው ተከፍቶ የማይወዲቀው
2025-11-12 09:44:36
70
sari___2
Saron girma :
ኢትዮዸያ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-11-12 12:39:27
6
lavie4555
Ma Vie :
ክብር ለ አባቶቻችን ተከብረው ሀገርን ላስከበሩ !!!!!
2025-11-13 02:08:41
9
wube_hailemariam
🦅Dejazmach Wube Hailemariam🦅 :
በህይወቴ የምኮራው ነገር አማራ(ያውም መንዜ)በመሆኔና የአፄ ሀይለስላሴ የስጋ ዘመድ በመሆኔ ነው።
2025-11-12 16:29:01
59
abebe55441
user1478586087216 :
አለ እንጅ ያሁኑ መሪ ተብየው የመጡትን መሪዎች ካለስራው ገብቶ ማሳጅ እያደረገ ያዋረደን።
2025-11-12 09:44:51
79
kasimaman792
Tubilo,verginia :
አስከፊ ዘመን። የሚሰገድ ቢኖር ለፈጣሪ ብቻ ነበረ።
2025-11-12 09:11:04
24
assewyimer
assewa :
ፈረንጅ የሚያሰግዱ ንጉሥ ነበሩን።
2025-11-12 13:39:22
18
abel.abita8
Abel Abita :
የነበረን ክብር
2025-11-12 12:29:48
7
kidussee
kidussee :
ንጉሥ ሆይ ሺ ዓመት ይንግሱ 🥰🙏
2025-11-12 10:58:35
31
loza.213
Loza 21 :
አቤት ክብር አቤት ግርማሞገስ የእናት ሃገር ክብሯን ሞገሷን መልስልን🙏
2025-11-12 17:09:06
6
danieldaniel5632
Dani 21 :
አማራ ንጉስ ነዉ አባቴ
2025-11-12 13:11:01
6
user6543824405717
user6543824405717 :
ኢትዮጵያ እንደ ዛሬው ሳትዋረድ
2025-11-13 01:45:45
11
am28198
amix28 :
እንዴት ከዚህ ከፍታ ላይ ልንወርድ ቻልን???????
2025-11-12 18:10:23
16
asterseyfe
aster tej :
ኡፍ የኔ አሰግድ ክብሬ ኩንስንሴ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ አይ ስርአት ኩራት ነዉ🙏🙏🙏💪💪💪👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
2025-11-13 08:02:05
5
eneendriyasnegn
እኔ እንድርያስ ነኝ👬 :
እነዚ ናቸው ለፈጣሪ የሚገባውን ክብር ለራሳቸው እየጠጡ ሐገሪቷን ያስረገሙ🔴🔴🔴🔴🔴
2025-11-12 11:09:28
28
mossmoss145
ከድመት ስብሰባ አበሳ አይጠራም። :
አይ አቺ አገር ጉድሽን ባየሽ የደረሽበትን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-12 11:09:56
13
declutteryourmind2
Alex :
አሁን ግን እጅ ሚነሱት የሚስግዱት የኛወቹ ናቸው
2025-11-12 12:57:44
11
princeofthenile
Prince of the Nile :
አማራ ሲገዛ❤❤❤
2025-11-12 09:28:39
15
derguzeleke
Dergu Zeleke :
ምን ጠቀመን ?
2025-11-12 11:55:01
5
dawu.canada1
G.Canada :
This is only in Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-11-12 13:52:15
5
mila_nti1
Mĩłã×Łëø :
pure ai 😂
2025-11-12 14:00:13
6
To see more videos from user @animorphix4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About