@desyemil.amharic: To all of you in the comment section who call me AI, this song goes out to you 🎶 (Okay, so I had some AI-help making the song.. but still.) 😄👋🏼 #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ethiopia #oromotiktok #norway
desyemil.amharic
Region: NO
Wednesday 12 November 2025 14:28:45 GMT
Music
Download
Comments
Eliyana Ahmed ☝️🤲 :
እኛ እኮ ግራ ገባን 😂😂😂😂👏👏
2025-11-12 19:45:29
1132
ase :
ቡና አያያዟ ሀሜትም ትችላለች
2025-11-17 06:24:49
43
SISAY🇪🇹 :
ጭራሽ ነጠላ ዜማ ክሊፕ ሰራሽ👏😁
2025-11-12 14:49:26
4458
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርም ይመስገን 🙏 :
የፔጤ መዝሙር ይጠቀሙታል አሁን
2025-11-12 16:48:53
1416
YOYO :
ወይ መድሃኒዓለም ምን አይነቱ ዘመን ላይ ነው የደረስነው ግን ?🤔 AI እና ትክክለኛ ሰብዓዊ ፍጡሩ'ኮ ተቀላቀለብን ! እኔ የምፈራው ልክ እንደሰው የሚንቀሳቀስና የሚተነፍስ ሰው ሰራሽ ሰው እንዳይመጣብንና ...አንተ ምንድን ነህ ? ሰው ነህ ወይስ AI ? እየተባባልን እንዳንጠያየቅ ነው ።
2025-11-13 10:11:11
358
ሊያ የMatanija äiti Liya💎❣️💜 :
አይዞሽ ገለቴ😂😂
2025-11-13 07:59:55
89
𝐋𝐢𝐠 𝐊𝐚𝐥❤️🩹☦️ :
አረ አጭብጭቡ🤣❤️
2025-11-13 06:52:28
240
Beckham 👑☦️🦁 :
ኦኬ live ግቢ
2025-12-16 07:02:37
19
Goldy :
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ደሞ እንኳንም ሰው ሆንሽ🥰 ግራ አይግባሽ ዝም ብለሽ ውደጂው ማለቴ አማርኛውን😉 🥰🥰
2025-11-12 17:45:41
107
ሁሁይ :
😂 ተመቸሺኝኝ ማርያምን 😂😂😂😂
2025-11-12 14:52:01
196
yabia :
ኧረ ሙዚቃውን እንደኔ ደጋግሞ የሰማ
2025-11-15 08:08:23
83
kasye 24 🔴🔴⚽️⚽️ :
አረ አይደለሽም 🥰🥰የአመቱ ምርጥ ስራ keep it😂
2025-11-12 19:19:54
7
Ibex :
You're not just humorous and talented, you're just a lovely soul to watch. አማርኛ እንደዚህም ጣፍጣ አታውቅ😊
2026-01-17 12:01:09
15
Lemi ye tame :
እየጠጣሽ 😁😁
2025-11-12 18:06:16
34
endaleyesus :
AI is not as good as you so after all you are an AI,.. እንወዳለን
2026-08-10 00:29:32
0
Tesnim💕 :
ፎሎው አደረኩሽ ጉድሽን ለማዬት 🤭
2025-11-12 19:41:24
11
Bekas Tm :
ጉድ በል ጎንደር ማለት አሁን ነዉ 😂😂😂😂
2025-12-04 18:01:09
8
Med :
I thought this is AI you look like Natalie Portman
2025-11-15 03:13:57
1
Feti :
አሁን ነዉ መሮጥ 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
2025-12-06 08:01:13
9
Tibebu Derebe :
እኛም ግራ ገብቶናል😂😂
2025-12-08 13:31:34
5
ታማኙ :
ኮሜንት መልሽ አማረኛ ከቻልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-12 14:52:16
83
@ :
እና አይደለውሁም ነው ምትይን አኛም ግራ ገባን እኮ 😂😂😂
2025-11-23 20:25:24
7
berb anu :
እወድሻለሑ የእነት እወድሻለሑ መልካም ሁሉ ያንቺ ይሁን!!
2025-11-14 08:18:03
9
💎𝓚𝓸𝓼𝓪𝓷𝓷𝓪. ☕️ :
🤣🤣🤣🤣🤣ሲኒ አያያዝሽ 👌
2025-11-12 15:24:04
49
gigithemaryam :
በቃ ኢትዮጵያዊት ሆነሻል።😂🥰🥰ይመችሽ።ድምጽሽ ሌልኛ ነው።
2025-12-05 00:41:08
5
To see more videos from user @desyemil.amharic, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.