@animorphix4: Silver Jubilee anniversary of the coronation of Emperor Haile Selassie I and Empress Menen Asfaw in Addis Ababa, which took place on November 2, 1955. #fyp #ethiopian

Tizita
Tizita
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 November 2025 04:16:56 GMT
901995
36048
583
6109

Music

Download

Comments

helu7839
Helen@ :
Ai🤣🤣🤣
2025-11-13 08:57:14
61
florizyuqy8
Vivi :
በቀድሞ ዘመን ሃገራችን እና መሪዎቻችን የዚን ያህል ክብር ነበረቸው ፣ አሁንስ ?
2025-11-13 05:28:09
424
ufkorss
user6367917827498 :
ወይኔ አሁን በየፋብሪካው ቻይና ይደበድበናል 😔😏
2025-11-13 09:55:43
268
habesha_film_production
Dawit kassahun :
የቁልቁለቱን ጉዞ እንዴት ብናፈጥነው ነው ግን ዛሬ ማሳጅ ወደማድረግ የወረድነው?
2025-11-13 08:57:43
312
selam.berek0
Selam Berek :
ይህ ክብር አይደለም ለፍጡር በምንም መልኩ ስግደት አይገባም እንኾንም ሞት ኖረ
2025-11-13 07:09:15
145
loza.213
Loza 21 :
ይህንን የሃገር ክብርን ግርማምገስን መልስልን🙏
2025-11-13 06:44:23
61
beehoney728
ጌታ ሆይ ና🙏(LORD Come Back 🙏) :
ነጭ እንዳላሰገድን አሁን ለነጭ ሰገድን😂
2025-11-13 09:22:07
105
kiyakele
ኪያ :
ከዚ ክብር ነው በድንቁርናችን ተፈጥፍጠን መነሳት አቅቶን እየዳከርን ነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን እኛ የት ነን 18ኛው ክፍለ ዘመን ላይ
2025-11-13 12:33:19
24
melie151653
user0918151653 :
እንዲህም ተፈርተንና ተከብረን ነበር ዛሬን አያድገውና
2025-11-13 10:36:52
18
richosarina
@richo💋🎉👑🌹🥂❤💋 :
ኢትዮጵያ ክብሯ ሳይዋረድ በፊት😭😭😭😭😭
2025-11-14 06:45:29
11
lidya_ldu
LIDU 🦋 :
ድሮም የሚያምርብን ስናሰግድ... እንጂ ለማንም ለመጣ ለሄደ የምንሰግድ አይደለንም🙏🙏🙏
2025-11-13 09:01:29
12
belaya921
belaya :
ዋው ኢትዮጵያ እውነትም ኮራሁብሽ
2025-11-15 06:58:31
5
bililgen
bililgensahlu802 :
ያኔ ክብር ነበረን ለንጉሳችን. የአለም.ሀገራትም በጣም. ነበረ የሚያከብሩን አሁን እንደምታዩት
2025-11-14 03:27:02
5
user4078815613546
Freedom :
አሁንማ ተዋርደው አዋረዱን
2025-11-13 12:24:18
8
user1246605799740
ፍሬ ሽገር :
የቀድሞን ዘመን አድስልን አምላኬ
2025-11-13 05:46:33
10
selam2181
selam :
የቀድሞን ዘመን አድስልን አምላኬ
2025-11-13 10:43:44
7
nekuorthodox
ብስራተ ገብርኤል :
በአለም ያስከበሩን መሪዎቻችን
2025-11-13 14:03:54
6
barye1
Barye :
ወደቀደመ ክብራችን ብንመለስስ ምን ይመስላችኋል???ክብር ተከብረው ላስከበሩን አባቶቻችን🥰🥰🥰
2025-11-14 11:20:48
7
n0ra_17
Nora :
ማን እንደእስልምና ስጁድ ለአንድ አላህ ብቻ
2025-11-13 10:42:47
5
user2440074769118
mesay mesay alemneh :
ይሄኮ ባለማችን ትልቁ ረጅም እድሜ ያለው ስረወ ንግስት ስለሆነ ነው ሰለሞን ዳይነቲ ለዛ አክብሮትና ትሕትና ለታላቅነታቸው ነው እንጂ ሌላ አይደለም ። ጃ ያስተሰርያል🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-13 11:55:12
7
unfal22
unfali :
ኣሁን የኛዎቹ ነው ሚሰግዱት 😅
2025-11-13 09:07:15
6
seifu.kinfu
seifu kinfu :
እንዲህ እንከበር ነበር አሁን አዋረዱን እንጂ የሚጨብጣቸውም የለም !
2025-11-13 10:18:35
6
abeti561
abeti :
Ai ይመችክ
2025-11-14 02:41:03
5
tglove341
TG LOVE💝💝💝💒 :
ሀገሬ ክብሬ ኢትዮጲያዬ ማንነቴ ክብርሽ ይሄነው እናቴ
2025-11-13 15:34:40
5
abibiayan
Abibi Ayan :
ለመከበር እኮ ማክበር ያስፈልጋል።መረዳት ያቃተን ይሄንን ነው።
2026-01-11 11:37:45
2
To see more videos from user @animorphix4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About