@issayniee: ይሔን የመሰለ ምክንያት እያለን ያለምክንያት ብሎ ነገር አለ እንዴ ????ሁልጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ 💋

ዓይን ዓለም👀🌎
ዓይን ዓለም👀🌎
Open In TikTok:
Region: NL
Thursday 13 November 2025 10:09:26 GMT
1111695
194342
3308
13819

Music

Download

Comments

jonejoye
jo ye :
ለመደሰት የእግዚአብሔር ልጅ መሆን በቂ ነው ❤️‍🩹
2025-11-13 10:14:46
13269
amanuel.fetene.l
amanuel fetene :
የምር እያየሁሽ ተደሰትኩ የምር
2025-11-13 10:35:25
5972
kekronasfaw
Kekron Asfaw :
በጣም ድስስስስስስት ነው የሚለው እንጂጂጂጂጂ 🥰🥰 እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏾🥹
2025-11-13 10:13:18
2272
darik_nigusu
ዳaሪk :
በጣም ነው ድስት የሚለው😂🤍🫂
2025-11-13 18:11:38
670
wiz.yesu.killerma
Y.K 🔥 :
የድንግል ማርያም ልጅ እንደመሆን ምን የሚያስደስት ነገርአለ ተገኝቶ ነው 🙏🙏🙏🙏
2025-11-15 07:08:24
163
bemu2021
Belay (ዘደብረ ገነት🤍) :
ደስ ይበልሽ አሁንም እንወድሻለን እኮ🥰🥰🥰
2025-11-13 10:12:23
224
henizerufael
Henok :
ብረሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ አለ 💙 👉“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።ፊልጵስዩስ 4፥4 💙
2025-11-13 10:23:44
291
lucycomeback
Lucy Come Back Home :
ማማረሬን ትቻለዉ በሆነዉም ባልሆነዉም ነገር አመስግኝ ሆኛለዉ አይገርምም እየለወጠኝ ነዉ 😂😂❤️🙏
2025-11-13 21:38:28
73
tigist2915
tigist💒 :
ድስት😁ቀላል ሰው አይደለሁም በደም የተገዛው ነኝ❤😊
2025-11-13 16:33:32
32
bersu_fkad21
Besu fikad :
ማዘር :ድስት ይዘህ ና እኔ: ድስት ይበልሽ እናቴ😁
2025-11-13 19:12:19
85
rediet.sileshi0
Rediet Sileshi :
አንቺ ባወራሽው እኔ ድስት አልኩ🥰🥰🥰
2025-11-21 22:07:04
12
weletemeskell
ልድያ✝️ :
እንደ እግዚአብሔር ያለ ወዳጅ እንደ እግዚአብሔር ያለ ፍቅር ከየት አለ እውነት ነው❤❤ "በጌታ ደስ ይበላችሁ" ያለው ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ነውኮ😍
2025-11-13 16:39:48
23
yenigus8
yenigus D :
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።” — መዝሙር 33፥12
2025-11-13 17:20:36
39
petertefaye
peter tefaye :
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።” — መዝሙር 33፥12
2025-11-14 17:00:13
30
giftikooooo
Gift :
ድስስስት ይለኛል😍💥👌
2025-11-15 09:15:44
14
tizazutadele.tiza321
Ťíżøŀä :
beka zim bilo des yilenal🥰
2025-11-13 20:00:38
6
kiyaabebe24
𝑘𝑖𝑦𝑎 :
ድስት ይለኛለ 🥰😁 👀🌍
2025-11-13 11:02:22
26
zionmeks
Tsiyon Mekonnen :
ድስት 💜💜
2025-11-13 18:36:04
7
jerryqueen267
jerry Queen👸 :
ደስታሽ ይጋባል🥰
2025-11-13 15:16:40
71
leabkibri
betsi :
"ድስትትት ይለኛል"🤣😂
2025-11-13 20:30:41
19
hirut.dadicho.hir
Hirut/rut💖 :
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው
2025-11-14 11:37:21
8
eyu5204
Eyu :
ማርያምን ነጋ ሁሌም ሳቂ ልብሽ ከመሻቷ ትዋል ለነፍስሽ ሰላም ይሁን ዉሎሽ ይቃናልሽ መኖርሽን ዉደጂዉ ቀንሽ ላይ ፍክት በይበት አለምሽ ላይ ድመቂባት የተባረቀ የምታመሰግኚበት ቀን ይሁንልሽ የኔ ዉድ አይንዬ🥰🥰
2025-11-13 18:53:11
21
manyazewaleshetu
Manyazewal Eshetu :
ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ
2025-11-13 23:00:35
12
jemiljemil26
abdela :
የኔ ቆንጆ ብትሰልሚ የበለጠ ድስት ትያለሽ
2025-11-13 16:09:28
24
rehiq1
🦋iluti🦋 :
አላህን btgezi ደግሞ asbiw
2025-11-17 13:05:24
12
To see more videos from user @issayniee, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About